በክረምቱ የአየር ፀባይ ምክንያት የአገር ውስጥ በረራ በከፊል ተስተጓጎለ Ethiopian Reporter August 8, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአገር ውስጥ በረራዎች በክረምቱ ጭጋጋማና ደመናማ የአየር ፀባይ ምክንያት በሰሜን ኢትዮጵያ የሚደረጉ በረራዎች ለመሰረዝና ለማዘግየት መገደዱን አስታወቀ፡፡