የኢትዮጵያ ድርቅና የቀይ መስቀል ማህበር እንቅስቃሴ DW Amharic August 10, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ምሥራቅ አፍሪቃን በመታው ድርቅ ሰበብ የምግብ እርዳታ የሚያሻውን ወደ 4.5 ሚሊዮን የሚጠጋ የኢትዮጵያ ህዝብ ለመርዳት በመንቀሳቀስ ላይ ከሚገኙት ግብረ ሰናይ ድርጅቶች አንዱ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ነው ።