በሶርያ የቀጠለው የኃይል ተግባር DW Amharic August 11, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በተመድ የጸጥታ ጥበቃ ምክር ቤት የሚገኙ ምዕራባውያት ሀገሮች አምባሳደሮች በመንግስቱ ተቃዋሚዎች ላይ የኃይል ርምጃ ተጠናክሮ በቀጠለባት ሶርያ አንጻር ያለሙ መንግስታት ድርጅት ከፍተኛ አካል ጠንካራ ርምጃ እንዲወስድ ጠየቁ።