በቱኒዝያ ኤምባሲ ስም በገባ ዕቃ ምክንያት አራት ግለሰቦች በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ

የቀረጥና የታክስ መጠኑ 889,666.95 ብር የሆነ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ በቱኒዝያ ኤምባሲ ስም ከዱባይ ተጭኖ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ከደረሰ በኋላ ሊወስዱ ሙከራ ያደረጉ ግለሰቦች በፅኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ፡፡