ፀረ ሙስና ኮሚሽን የፖለቲካ ተሿሚዎችን እንደሚፈራ ጥናት ቀረበበት Ethiopian Reporter August 10, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የፌዴራል የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናትንና የፖለቲካ ተሿሚዎች የሚፈጽሙትን የሙስና ወንጀል ለማጋለጥም ሆነ የሕግ ተጠያቂዎች ለማድረግ እንደሚፈራ አንድ ጥናት አመለከተ፡፡