ቢቢሲ በኢትዮጵያ የውጭ ርዳታ አጠቃቀም ላይ የሰነዘረው ወቀሳ DW Amharic August 9, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የብሪታንያ የዜና አገልግሎት ድርጅት፡ ቢቢሲ በኢትዮጵያ ረሀብ እና ከውጭ ሀገራት ወደ ኢትዮጵያ ስለሚገባ የርዳታ ገንዘብ አላግባብ መዋል የሚተርክ አንድ የምርመራ ጥናታዊ ተንቀሳቃሽ ስዕል ሰሞኑን አሰራጭቶ ነበር።