በመኢአድ ማዕከላዊ ምክር ቤት ስብሰባ ብጥብጥ ተፈጠረ Ethiopian Reporter August 10, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics - ዘጠኝ ሰዎች ታስረዋልባለፈው ቅዳሜ በኢየሩሳሌም ሆቴል በተካሄደው የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ማዕከላዊ ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ብጥብጥ ተፈጠረ፡፡