መንገዶች ባለሥልጣን ኮንትራክተሮችንና አማካሪዎችን ወቀሰ

የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን የበጀት ዓመቱን በስኬት ቢያጠናቅቅም፣ የኮንስትራክሽንና አማካሪ ድርጅቶች ለአላስፈላጊ ወጪዎች እየዳረጉኝ ነው በማለት ወቀሳ አቀረበባቸው፡፡