የኢትዮቴሌኮም ክርክር ውሳኔ ማግኘት DW Amharic August 11, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የፌዴራሉ አሠሪ እና ሠራተኞች ወሳኝ ቦርድ በከሳሽ የቴሌኮም ነባር ሠራተኞች ማህበር እና በተከሳሽ አዲሱ የኢትዮቴሌኮም አስተዳደር መካከል ለተነሳው ክርክር ዛሬ ነሀሴ አስራ ሁለት ቀን ውሳኔ ሰጠ።