ከዕለቱ ምርጥ አሣዛኝ ዜናዎች ጥቂቶቹ (ነፃነት ዘገዬ)
ነፃነት ዘገዬ
ዓለም በአሣዛኝ ዜናዎች መጥለቅለቅ ከጀመረች ዋል አደር ብላለች። አሁን አሁን የዜና ማሠራጫዎች ራሳቸው ክፉ ዜና ማወጅን በጣም ከመልመዳቸው
ነፃነት ዘገዬ
ዓለም በአሣዛኝ ዜናዎች መጥለቅለቅ ከጀመረች ዋል አደር ብላለች። አሁን አሁን የዜና ማሠራጫዎች ራሳቸው ክፉ ዜና ማወጅን በጣም ከመልመዳቸው
የዕለቱ ዜና
እስረኞቹ ከ1ወር በኋላ ቤተሰቦቻቸውን ለመጀመሪያ ጊዜ አይተዋል
Ethiopia Zare (ሐሙስ ጥቅምት 2 ቀን 2004 ዓ.ም. October 13፣ 2011)፦ በማእከላዊ ፖሊስ ምርመራ የ28 ቀን የጊ
በዓለም የምግብ እአቅርቦት እና የረሀብ ሁኔታን የሚገመግም አንድ ዘገባ ከሰሀራ በስተደቡብ የሚገኙ ሀገሮችና እና የደቡብ እስያ ሀገሮችን ለከፍተኛ የረሀብ…
በአለም ግዙፉ እንደሆነ የሚነገርለት በጀርመን የፍራንክፈርቱ የመጽሃፍ አዉደ ርዕይ ከአለም ዙርያ የተሰባሰቡ ሰባት ሽህ ያህል የመጽሃፍ አሳታሚዎችን እና …
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ አደረጃጀቱን ከቅንጅት ወደ ግንባር ማሸጋገሩን ዛሬ ይፋ አደረገ።
የአረቡ ዓለም መነሣሣትና አብዮቶች በኢትዮጵያዊ የፖለቲካ ምሁር ዐይን
በአረቡ ዓለም የተቀሰቀሱት ሕዝባዊ ንቅናቄዎች ዴሞክራሲያዊ እሴቶች በዓለም ሕዝቦች ዘንድ ተቀባይነት ያላቸው እንደሆኑ ማሣየታቸው ተገለፀ፡፡የተደራጀ ወ…
በዚህ በቀይ ባህር ወደብ እና ጠረፍ ላይ ሆነን ካሌብን፣ ጥንታዊ የባህር ኃይላችንና የንግድ መርከቦቻችን በቀይ ባህር የነበረን ገናናነት አዱሊስንና መጠራን፣ ዳህላክን እና ናኩራን በአጠቃላይ የታሪክ ኩራታችንን አሉላን ጭምር እንመለከታለን። ቀይ ባህር እና [የባህር] በሮቻችን የታሪካችን ልዩ አሻራዎች ናቸው። – ኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማርያም አዲስ ዘመን ጥር 22 ቀን 1969 ዓ.ም.* * * * * * * […]
አምና መጋቢት 2 ቀን 2003 (11,03 2011)፤ ከ 7 ወራት ገደማ በፊት፤ ሰሜን ምዕራብ ጃፓንን እጅግ ኃይለኛ የውቅያኖስ ማዕበል(ሱናሚ)ካጥለቀለቀና 20,000 ህዝብ ደብዛው እን
ያለፉት ሁለት አሠርተ-ዓመታት አዳጊ እየተባለ በሚጠራው የዓለም ክፍል ከመቼውም የበለጠ የኤኮኖሚ ዕድገት የታየባቸው ናቸው። በተለይ በእሢያ ክፍለ-ዓለም
የአሜሪካ ባለሥልጣናት እንደሚሉት የኢራን መንግሥት አካላት ሴራዉን በበላይነት ሲመሩና ሲያቀነባብሩ ነበር።የኢራን ባለሥልጣናት ግን የዩናይትድ ስቴትስ
በሶማሊያ የአፍሪቃ ህብረት ሰላም አስከባሪ ኃይል በምህፃሩ AMISOM ና የሶማሊያ መንግሥት ወታደሮች መቅዲሾ የሚገኙ የሶማሊያውን ደፈጣ ተዋጊ ቡድን አሸባብን
ተወካዮቹ እንደሚሉት የአካባቢያዊ መስተዳድሮች ባለሥልጣናት የማሕበረሰቡ አባላትን ይበድላሉ፥ከሥራ ያፈናቅላሉ፥ የማሕበረሰቡ አባላት በብዛት በሚኖርበ…
አቶ ማቴዎስ አሰሌ የቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ዋና ሥራ አስኪያጅበኢትዮጵያ የብረታ ብረት ኢንዱስትሪ ውስጥ ቀዳሚ ናቸው ከሚባሉ እጅግ ጥቂት ፋብሪካዎች ው
በአሁኑ ጊዜ አንገብጋቢው የሥርዓታችን ጥያቄ ተቋም መገንባት (ኢንስቲትዩሽን ቢዩልዲንግ) ነው፡፡
– ከ20 ሚሊዮን ብር በላይ ንብረት መውደሙ ተገምቷል- ፋብሪካው በሌላ ማምረቻ ማምረት እቀጥላለሁ አለ
ከትናንት በስቲያ በኖርዌይ ዋና ከተማ ኦስሎ ተጀምሮ ትናንት በተጠናቀቀው የኢነርጂ ኮንፈረንስ ላይ እየተሳተፉ የነበሩት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ፣ በ…
መንግሥት እስላማዊ መንግሥት ለማቋቋም እየተንቀሳቀሰ ነው በማለት ዋሃቢያ የተባለውን ድርጅት በአክራሪነት ፈረጀ፡፡ አንዳንዶች ፍረጃውን በተመለከተ ተቃ…
መንግሥት ከብሔራዊ ባንክ የሚበደረው ገንዘብ የዋጋ ግሽበትን እንደሚያስከትል በመገንዘቡ፣ በያዝነው ዓመት ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ብድር ላለመውሰድ የ
. የማሻሻያ ሐሳቦቹ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ይቀርባሉየሚኒስትሮች ምክር ቤት በ1995 ዓ.ም ያፀደቀው የኢንቨስትመንት ማበረታቻና ለአገር ውስጥ ባለሀብቶች የተ
መንግሥት በሽብርተኛ ስም በዜጐች ላይ እያደረሰው ያለውን ወከባ እንዲያቆም በመጠየቅ መድረክ ለጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ለጻፈው ደብዳቤ ምላሽ አለማግ…
. ‹‹ለዘመናት ከኖርንበት ቀያችን እንድንለቅ በግዳጅ ፈርመናል›› አርሶ አደሮች- ‹‹መንግሥት ቦታውን ለልማት ስለፈለገው ምትክ ቦታ ሰጥቶ ልቀቁ ብሏል›
የኦሮሚያና የደቡብ ክልል ፋይንናስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮዎች የሚሊኒየሙን የልማት ግቦች ለማሳካት ከፌዴራል መንግሥት የተመደበላቸውን በጀት የሚያስተዳድሩ…
ባለፈው ዓመት በዚህ ሰሞን ዲቪ ለኢትዮጵያውያን ስሞታ ወይስ ስጦታ? የሚል መጣጥፍ ጽፌ ነበር፡፡ በዚያ ጽሁፍ ብዙ ወጣት ኢትዮጵያውያን ልባቸው ከሃገራቸው
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ሃኪምዎን ይጠይቁ በሰሞንኛው ተከታታይ ቅንብሩ «የጀርባ ህመም መንስኤዎች ምንድናቸው? ህሙማን በራሳቸው ማድረግ የሚቻላቸውና የሚገቡ ጥንቃቄዎችስ?» በሚል…
በቦረና ዞን ክፉኛ በድርቅ በተጠቁ አካባቢዎች የመስከረም አጋማሹ ዝናብ ዘግይቷል
በካንሰር የተጠቁ ወገኖችን ቁጥር ኢትዮጵያ ዉስጥ ይሄን ያህል ነዉ፤ በየዓመቱም በዚህ ያህል ቁጥር ይጨምራል ብሎ ለመናገር፤
ባለፈው እሑድ በተካሄደው የፖላንድ ምክር ቤታዊ ምርጫ የፖላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶናልድ ቱስክ ድል ቀንቸዋቷል ።
ዓለም ዓቀፍ የምርጫ ታዛቢዎች አሠራራቸው እንዲቀናጅና ሥራቸውም ቀጣይነት እንዲኖረው ተጠየቀ ።
የአፍሪቃዊቱ ደሴት ኬፕ ቬርዴ የቀድሞ ፕሬዚደንት ፔድሮ ቬሮና ፒሬስ የዘንድሮው የሞ ኢብራሂም የመልካም አስተዳደር ሽልማት አሸናፊ ሆኑ።
የኢሳት የአጭር ሞገድ ራድዮ በቀጥታ ወደ ኢትዮጵያ በየቀኑ የአንድ ሰዓት ዝግጅት ማሰራጨት ጀመረ።
Ethiopia Zare (ማክሰኞ መስከረም 30 ቀን 2004 ዓ.ም. October 11, 2011)፦ የካናዳ መንግስት መቀመጫ በሆነችው ኦታዋ ዛሬ ምክሰኞ ኦክቶበር 11 ቀን 2011 ታላቅ የሰላማዊ ሰልፍ እን
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ዓለም በአሣዛኝ ዜናዎች መጥለቅለቅ ከጀመረች ዋል አደር ብላለች፡፡ አሁን አሁን የዜና ማሠራጫዎች ራሳቸው ክፉ ዜና ማወጅን በጣም ከመልመዳቸው የተነሣ መልካም ዜናን እንደቅንጦት እያዩት ይመስላል ብዙም ሲሳቡበት አይታዩም፡፡ እርግጥ ነው ከወደ አሜሪካን ሀገር በሣተላይት የሚሠራጭ ሱፕሪም ማስተር የሚባል ቴሌቪዥን ዐውቃለሁ፡፡ ይህ በአንዲት ቬትናማዊት የሂማሊያ መነኩሲት የሚመራው የ24/7 ቲቪ በዜና ዕወጃው መጥፎ ዜናን አያቀርብም (ይህች ሴት ብርሃነ […]
የቀድሞዉ የኬፕ ቨርዴ ፕሪዝደንት ፔድሮ ፔረስ በአፍሪቃ መሪዎች መልካም አስተዳደር ምክንያት የሚሰጠዉን የሞአ ኢብራሂም ሽልማትን ማግኘታቸዉ ተገጸ።
የኢትዮጵያ ፓርላማ፣ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልት ከሶስት ወራት የእረፍት ግዜ በኋላ ተመልሰዉ በዛሪዉ እለት ስራቸዉን ጀምረዋል።
የዕለቱ ዜና
የኢትዮጵያ ውርስና ቅርስ ማህበር ኦክቶበር 8 ቀን 2011 አርሊንግተን፣ ቨርጂኒያ ውስጥ በሚገኘው የመናፈሻና የስፖርት መስክ ላይ ያዘጋጀው የቤተሰብ የሽርሽር ዝግጅት በደማቅ ሁኔታ ተካሄደ። በዚሁ ዝግጅት ላይ በርካታ ቁጥር ያላቸው ኢትዮጵያውያን ቤተሰቦች ከነልጆቻቸው የተገኙ ሲሆን የመናፈሻ ቦታው በኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ አሸብርቆ …
የኢትዮጵያ ውርስና ቅርስ ማህበረሰብ የቤተሰብ የሽርሽር ዝግጅት በደማቅ ሁኔታ ተካሄደ Read more »
ክንፉ አሰፋ በምስራቅ አፍሪካ የስራ ጉብኝታችን፤ ከኪጋሊ-ሩዋንዳ ተነስተን አመሻሹ ላይ ካምፓላ ስንገባ ጸሃይ ብርሃንዋን ለጨረቃ አስተላልፋ እልም ብላ ጠፍታለች። ውቧ ካምፓላ በምሽት ከምድር በላይ 2000 ጫማ ርቀት ላይ ስትታይ በከፊል ጨለማና፤ በከፊል ብርሃን ተሸፍናለች። ይህም ከምእራቡ ዓለም ለሚገባ ተጓዥ እንግድነቱ …
ኬንያዊያን ለመጀመሪያይቱ የአፍሪካ ሴት የኖቤል ተሸላማ ዋንጋሪ ማታዪ ክብር ሰጥተው ተሰናብተዋቸዋል፡፡
News, Radio Magazine or Mestawot
የአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ማስፋፊያ ፕሮጀክት ከታቀደው ጊዜ በፊት እንደሚጠናቀቅ ተገለጸ፡፡
የተለያዩ ዕቃዎችን ከውጭ አገር የሚያስመጡ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ሥር የሚገኘው የቃሊቲ ጉምሩክ በየጊዜው በክሬን ብልሽትና
ኢትዮጵያ ያላትን ንፁህ፣ ታዳሽና በቅናሽ ዋጋ የሚቀርብ ኤሌክትሪክ አቅርቦት በማሳደግ፣ ለምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ድርጅት (ኢጋድ) አገሮ
. ባለአምስት ኮከብ ሆቴል ለመገንባት አቅዷል. አስተዳደሩ እገዛ ለማድረግ ቃል ገብቷል