መለስ ኢትዮጵያን የአካባቢው ኃይል አቅርቦት ማዕከል ማድረግ እንደሚፈልጉ ተናገሩ
ኢትዮጵያ ያላትን ንፁህ፣ ታዳሽና በቅናሽ ዋጋ የሚቀርብ ኤሌክትሪክ አቅርቦት በማሳደግ፣ ለምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ድርጅት (ኢጋድ) አገሮች የኃይል አቅርቦት ማዕከል ማድረግ እንደሚፈልጉ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ አስታወቁ፡፡