የአቶ ሽፈራው ሽጉጤን ጉብኝት አስመልክቶ ለሳሳካቸዋን ዩነቨርስቲ ግልጽ መልክት (አኢጋን)
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
በጦር ሜዳ ውስጥ ብዙ ዓይነት የጦር ጀብዶዎች እንዳሉ አውቃለሁ:: ሆኖም ግን ከሁሉም ዓይነት የጦር ጀብዶዎች እኔን ሁልግዜ የሚያስገርመኝ ግን ፊትን ሳያጥፉ ፊት ለፊት ጠላትን መፋለም ሲቻል በጠላት ጥይት ተመቶ የወደቀን የጦር መኮንን (አዛዥ) ተሽክሞ ወደ ወገን ቃጠና ማሸሽም ታላቅ ወታደራዊ ጀብዶ ሆኖ ለከፍተኛ የማዕረግ ዕድገት የሚያበቃ መሆኑ ነው:: በዚህ ሁኔታ ከምርኮ ዳነ የተባለን አንድ ከፍተኛ […]
የዛሬ ሳምንት ከደቡብ አፍሪካ ባፋና ባፋናዎች ጋር በሳላዲን ሰይድ ጎል አቻ ተለያይቶ መነጋገሪያ የነበረው ብሄራዊ ቡድናችን ትላንት ደግሞ አሁንም በማይጨበጠው አጥቂ ሳላዲን ሰይድ ሁለት ጎሎች አስቆጥሮ፤ ሁለት ለምንም በሆነ ውጤት መካከለኛው አፍሪካን አሸንፏል። በስታድየም፣ በቴሌቪዥን እና በኢንተርኔት ስንከታተል የነበርን በርካቶችም ፈንድቀናል። ሳላዲን ሰይድም ከስታድየሙ ታዳሚ “ጥቁር ሰው” የሚል ማዕረግ ተሰጥቶታል። እንደውም አንድ የፌስ ቡክ ወዳጃችን […]![]()
ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ ላለፉት ጥቂት ወራት በኢትዮጵያ ከፈላጭ ቆራጭ መንግስት ወደ ዴሞክራሲ በሚል ርዕስ ስጽፍ ነበር፡፡ከነዚህ አስተያየቶች በመጨረሻው ጦማር ላይ ስጥፍ “በዴሞክራሲው መሸጋገርያ ድልድይ ላይ ስልጣንን በሚየነፈንፉ ግለሰቦችና ቡድኖች መሃል ግጭትና ግብግብ አይቀሬ ሲሆን፤ተራው የህብረተሰብ ክፍል ስልጣናቸውን በሚያኮላሹትና …
ጠ/ሚ/ር ቤንጃሚን ናታናሁ በድምሩ 25 ሺ አፍሪካዊ ስደተኞች ባስቸኳይ ወደመጡበት እንዲመለሱ አዘዋል!
(ልዩ ሪፖርታዥ)
Ethiopia Zare (እሁድ ሰኔ 3 ቀን 2004 ዓ.ም. june 10, 20…
“ክሱ የተመሠረተው ያላግባብ ስለሆነ መከሰስ አልነበረበትም” የየካ ፍትሕ ጽሕፈት ቤትየፌዴራል ዓቃቤ ሕግ በአትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ ላይ መሥርቶት የነበ…
ከጁምዐ ሶላት በኋላ ሰዉ ተሰብስቦ ነበር፡፡
ታድያስ አቶ መለስ ዛሬ እንኳ ልፅፍልዎ አላሰብኩም ነበር። አንድ የሚያበሳጭ ዜና አንብቤ እርሱን ልነግርዎ፣ እግረ መንገዴንም እግዜር ይማርዎ ልበልዎ ብዬ ነው፤ ሰሞኑን ባለፈው በምርጫ ዘጠና ሰባት ግዜ የታየብዎ አይነት ህመም ድጋሚ አገርሽቶብዎ ቤልጄም ብራሰልስ ሊታከሙ እንደሄዱ ሰማሁ። በልቤም እግዜር ይማራቸው ስል አሰብኩ። ነገር ግን በአገሬ መሬት በእርስዎ ቆራጥ አመራር እና በድርጅታችን ፈፃሚነት የሚከናወነውን ነገር ሳይ፤ […]![]()
በዴሞክራቲክ የኮንጎ ሬፓብሊክ ምሥራቃዊ አካባቢ በመንግሥቱ ጦር እና ባለፈው ሚያዝያ ወር መጨረሻ የጦር ኃይሉን ለቀው በወጡ ዓማፅያን መካከል በወቅቱ ተጠ
ከዚህ ቀደም ‹የባሕር በር› በሚል ርዕስ በጥላሁን ጉግሳ የተሰራው የአማርኛ ፊልም በኢቴቪ ማስታወቂያው እንዳይታይ ታግዶ የአንድ ሰሞን አወዛጋቢ አጀንዳ
የጠቅላይ ምኒስትሩ አንገት መድፋትና የአበበ ገላው ድፍረት
ኢትዮጵያውያን አይሁዶች በኤርትራውያንና በሱዳናውያን ላይ የሚካሄደውን ጥቃት ነቀፉ
ክፍል፡ አራት ዶ/ር አክሎግ ቢራራ ዛሬ፡ ሃገራችን፡ ኢትዮጵያ፤ የምትታወቅበት፡ አበይት፡ መለኪያ፡ የነጻነት፡ መዲና፤ የመላው፡ ጥቁር፡ ህዝቦች፡ የነጻነት፡ መኩሪያ፤ የአፍሪካ፡ አንድነት፡ ማህበር፡ ዋና፡ መናገሻ፤ የክርስቲያንና፡ የእስልምና፡ ተከታዮች፡ በሰላም፡ መኖሪያ፡ ሳይሆን፡ ህወሓት፡ ሆነ፡ ብሎ፡ በዘር፡ የከፋፈላት፤ የህግ፡ የበላይነት፡ የሌለባት፤ከአስር፡ እስከ፡ አስራ-ሶስት፡ ሚሊዮን፡ …
በኢትዮጵያና ኤርትራ ሰሜን ምእራብ ድንበር ባድመ ከተማ አካባቢ የተኩስ ድምጽ መስማታቸውንና ቁስለኞች በሃኪም ቤት ሲታከሙ መመልከታቸውን አንዳንድ የአካባቢው ነዋሪዎችና፤ የፖለቲካ ፓርቲዎች አስታወቁ።
click here for pdf ይህንን ታሪክ የምትነግረን የአንድ ትልቅ ድርጅት መሪ ናት፡፡ «ልጅ እያለሁ እናቴ ከእኔ በአምስት ዓመት የምታንሰዋን ታናሿን እኅቴን ሁልጊ
በመቀሌ ከተማ የሚኖሩት የቀድሞ ታጋይ አስገደ ገ/ስላሰ የህወሃትን የትግል ጉዞ በሚያትቱ በትግርኛ ቋንቋ የታተሙ መጻህፍቶቻቸው የተነሳ የቀረበባቸውን የስም ማጥፋት ወንጀል ክስ በመከላከል ላይ ናቸው።
ሶሪያ ያሉት የተባበሩት መንግሥታት ታዛቢዎች ማዕከላዊ ሶሪያ የሚገኙ መንደሮች እንዳይገቡ የሶሪያ ጦርና የአካባቢው ነዋሪዎች መከልከላቸው ተዘገበ ። የቡ
ኢትዮጵያ ውስጥ ፣ ብሔር -ብሔረሰብንና ቋንቋን መሠረት ማድረጉ የሚነገርለት የፌደራል ሥርዓት፣ ችግሮችን እንዳላስወገደ ሲነገር ቆይቷል። በተለያዩ የአገ
እንደ ሰብዓዊ የመብቶች ተሟጋቹ ድርጅት አምንስቲ ኢንተርናሽናል መዘርዝር አውሮፓ ውስጥ 500 000 የሴት ልጅ ግርዛት ሰለባዎች ይኖራሉ። ይህ አይነቱ በብዛት በ
የዕለቱ ዜና
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በቀድሞ ቀበሌ 01/02 ጥቁር ዓባይ ጠጠር መፍጪያ አካባቢ ግንቦት 28 ቀን 2004 ዓ.ም ከምሽቱ አንድ ሰዓት ላይ በደረሰው የተሽከርካሪ አደጋ …
ከብዙ አመታት በፊት ተፈሪ መኮንን የሚባል አንድ ወጣት ደጃዝማች በሃረር አካባቢ ይኖር ነበር። እና ኑሮውን በሰላም በመኖር ላይ ሳለ አንድ ቀን ያልጠበቀው ነገር ገጠመው። ተፈሪ እንደወትሮው ጸሎት ላይ ሳለ ስልክ እንደሚፈልገው ተነገረው። የደወለለት የአጤ ምኒልክ ዙፋን ወራሽ ልጅ እያሱ ነበር። ሰላምታ ከተለዋወጡ በሁዋላ ልጅ እያሱ በቀጥታ ተፈሪን እንዲህ አለው፣ “ስማ ተፈሪ! የእህቴን ልጅ መነን አስፋውን […]
ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም
ሰሞኑን አዲስ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፎቶግራፍ በብዛት በያለበት ይታይ ነበር፤ ያዘነ፣ የተከዘና አንገቱን የደፋ መለስ ዜናዊ! እኔ
– ቃል የገቡት 150 ሚሊዮን ብር ነበር በተለያዩ የኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩ ሥራ ተቋራጮች ለህዳሴው ግድብ ቃል ከገቡት 150 ሚሊዮን ብር ውስጥ 10 በመቶው
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ በውስጡ የሚከተለውን ያገኛሉ የምሁራን ዝምታ ይሰበር! የ ቴ ሌ እ ማሬና ፍ ካ ሬ – ነብዩ ኃይሉ በጐንደር ፖሊስ የሟቾችን አስክሬን በመኪና መሬት ለመሬት አስጐተተ በቤንች ማጂ ዞን በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ተገደሉ ግንቦት 20ን ለማክበር 120 ሚሊዮን ብር መውጣቱ ተጠቆመ አንድነት ፓርቲ በምርጫ ቦርድ አፍሪያለሁ አለ – ቦርዱ በአስቸኳይ ስብሰባ እንዲጠራ ጠይቋል […]
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ዋለልኝ መኮንን የተከበሩ የወያኔ ጠቅላይ ምንስቴር የህችን ደብዳቤ በደንብ ለሚሰድቡትና ለሚያዋርዱት ፓርላማዎት ያንብቡላቸው ላለፉት 21 አመታት የእርሶንና የሎሌዎቾን የውንብድና የህዝብና የሀገር ሀብት ዘረፋ እድሜ ለማራዘም እያሉ ኢትዮጵያዊያንን በተለያዩ ምክንያቶች በመከፋፈልና እርስ በእርሳቸው በማበጣበጥ ሁሉም ግለሰቦችም ሆኑ ድርጅቶች በዲምክራሲያዊ ስርአት ባልው …
የተከበሩ የወያኔ ጠቅላይ ምንስቴር የህችን ደብዳቤ በደንብ ለሚሰድቡትና ለሚያዋርዱት ፓርላማዎት ያንብቡላቸው Read more »
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ይህንን ጨዋታ ትላት ላካፍላችሁ ነበር ያሰብኩት በቴክኒክ ምክንያት ሳይሳካልኝ ቀረና ይኸው ለዛሬ ሆነ! በአለም ዙሪያ ያላችሁ የዝች ብሎግ አንባቢዎች እንዴት አላችሁልኝ…? ሰንበቶቹ እንዴት አለፉ!? ባመዛኙ አሸወይና እንደነበሩ እገምታለሁ! ከፊል ደመናማ የሆኑ እንደሚኖሩም እጠረጥራለሁ። ስለዚህ በጥቅሉ ደመናው እንዲጠራ፤ አሸወይናው እንዲጠናከር እየተመኘሁ እንደሚከተለው ይቺን ቀደዳ ይዤ ቀርቤያለሁ። የቃላት መፍቻ አሸወይና… ማለት አስደሳች፣ ማራኪ እና “ጣመኝ ድገሙኝ” የሚሉት […]![]()
click here for pdf ወዳጄ ሆይ ለምን ከሌለህ ነገር ትጅምራለህ? በሰው ላይ ኀዘን የሚጨምረው፣ ተስፋ መቁረጥም የሚያደርሰው፣ የበታችነትንም የሚያመጣው፣ ቅዠት
በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ ክፉን ሥራ እግዚያብሔር ይገልጣል፤ የዐርብ ፍቅረኞችም በትንሳዔው ይወድቃሉ የተሰወረ የማይታይ፣ የተከደነ የማይገለጥ የለምና ሆኖም እስኪገለጥ ግን የአካልብት ልክፍት የማይቀር ነውና ባለንበት ዘመን በፓትርያርክ በብጹዕ አቡነ መርቆሪዎስ በሚመራው በሕጋዊው ውጭ በሚገኘው የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ቅዱስ ሲኖዶስ በገጠመው ወከባ …
ሕጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ ሕዝቡን ከአምስቱ ውሾችና ከኢካቦድ ጥፋት ይታደግ ዘንድ የቀረበ ጥሪ Read more »
የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጭ ግንባር ግንቦት 23 ቀን 2004 ዓ.ም አደረስኩ ባለው ድንገተኛ ጥቃት ከሃምሣ በላይ የኢትዮጵያ ወታደሮችን መግደሉን ባወጣው ወታደራዊ መግለጫ አስታውቋል፡፡
የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጭ ግንባር ግንቦት 23 ቀን 2004 ዓ.ም አደረስኩ ባለው ድንገተኛ ጥቃት ከሃምሣ በላይ የኢትዮጵያ ወታደሮችን መግደሉን ባወጣው ወታደራዊ መግለጫ አስታውቋል፡፡
ዛሬ ማለዳ ከዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ተነስቶ ወደ ውጪ ጉዳይ መሥራ ቤት የተጓዘውን የዋሽንግተኑን ሰልፍ ተከታትለን ነበር
ጥንታዊትና ታሪካዊት የሆነችው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የሰው ልጆች ደኅንነትና ዘላለማዊ ሕይወት የምናገኝበትን ቅዱስ ወንጌል መሠረቱን ሳትለቅ በማስተማር ሁለት ሺህ ዓመታትን አስቆጥራለች። በእነዚህ ሁሉ ዓመታት ታማኝ ኣገልጋዮቿ በከፈሉት መስዋዕትነት ዕምነቷን፣ ሥርዓቷንና ትዉፊቷን ጠብቃ የእግዚአብሔርን የቃል ኪዳን ጽላት(ታቦተ ሕግ) አክብራና …
የዋልድባ ገዳምን በተመለክተ የሂዩስተን ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ምዕምናን የአቋም መግለጫ Read more »
ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ) በቅርቡ በዋሽንግቶን ዲሲ በጂ8 አባላት በተካሄደው፤የምግብ ዋስትና ስብሰባ ላይ በዋሽንግቶን ነዋሪ የሆነው ቆፍጣና ወጣት ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ አበበ ገላው በአዳራሹ መሃል ለመሃል ቆሞ ለፈላጭ ቆራጩ ጨካኝ ገዢ መለስ ዜናዊ “ነጣነትለተነፈገው ምግብ ትርጉም አልባ ነው” በማለት …
ተመስገን ደሳለኝ (አዲስ አበባ)
ሲሳይ አጌና በቅርቡ በመጀመሪያ በጀርመን፣ ቀጥሎ በአሜሪካን ሀገር ‹‹የቃሊቲው መንግስት›› የሚል ርዕስ ያለው መፅሐፍ አ…
ወያኔ ከፍተኛ ተቃውሞ በዋሽንግተን ውስጥ ደረሰበት በእብሪትና በማንአለብኝነት የተወጠረው ወያኔ በሙስሊም ኢትዮጵያዊያን ላይ በማድረግ ላይ የሚገኘውን የመብት ረገጣና ጣልቃ ገብነትን የሚያወግዝ ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል። በዚሁ ሰልፍ ላይ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ኢትዮጵያዊያን ዘር፣ ሃይማኖትና ጾታ ሳይለዩ በአንድነት …
– በሁለት ፖሊሶች ላይ የአካል ጉዳት አድርሰዋልየፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት ግንቦት 24 ቀን 2004 ዓ.ም በሶማሌ ክልል ሸንሌ ዞን ሆራ ቀበሌ
የቡና ኤክስፖርት ገቢ በግማሽ ያህል በመቀነሱ ከኤክስፖርት ይገኛል ተብሎ የታቀደው አጠቃላይ ገቢ በአንድ ቢሊዮን ብር እንዲወርድ አደረገ፡፡
የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ መመስረትን አስመልክቶ ከግንቦት 10 እስከ 13 ቀን 2004 (ሜይ 18-21 2012) በካናዳ ዋና ከተማ የተደረገው ጉባኤ መግለጫ። ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ኢናሳ የተባለው የኢትዮጵያ ቆላፊ እና ጠላፊ መስሪያ ቤት የግለሰቦችን ፌስ ቡክ ሳይቀር በመቆለፍ ስራ ተጠምዷል። በትላንትናው ዕለት በርካታ ብሎጎች ድጋሚ እንደተዘጉ ሰምተናል። መንግስቴ ፈርቷል… በእውኑ እንዲህ ያለው ፍርሃት “ተራሮችን ካንቀጠቀጠ ትውልድ” አይጠበቅም… እኔን ጨምሮ ሌሎችም “ባለ ብሎጎች” አንዱ ቢዘጋ በሌላ መስኮት ወደ አገራቸን መግባታችን እና ከወዳጆቻችን ጋር መጨዋወታችን እንደሚቀጥል እርግጠኛ ነኝ። ስለዚህ የተዘጋው በር ሁሌም …![]()
የክብረ አረጋዊያን ምግባረ ሰናይ ድርጅት እና እንቅስቃሴው
የአፍሪቃ ልማት ባንክ እኢአ 2011 ባወጣው አንድ ጥናት ከአፍሪቃ ህዝብ 36 ሚሊዮኑ አረጋውያንን መሆ
የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ዛሬ ወደ ጀርመን ተጉዘው በርሊን ላይ ከጀርመን መህራይተ መንግስት አንጌላ መርክል ጋ ተወያይተዋል ።
የዓለም ዜና