ግጭቶችና የፌደራል ጉዳዮች ሚንስቴር፣

ኢትዮጵያ ውስጥ ፣ ብሔር -ብሔረሰብንና ቋንቋን መሠረት ማድረጉ የሚነገርለት የፌደራል ሥርዓት፣ ችግሮችን እንዳላስወገደ ሲነገር ቆይቷል። በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች በተለያዩ ብሔረሰቦች መካከል በተለያዩ ምክንያቶች አምባጓሮም ሆነ ግጭት