ኢትዮጵያዊ ማንነት ሆነ ኢትዮጵያዊነት ብሎ ደም የለም!
ለማንበብ “ኢትዮጵያዊ ማንነት ሆነ ኢትዮጵያዊነት ብሎ ደም የለም!” ይጫኑ:
ለማንበብ “ኢትዮጵያዊ ማንነት ሆነ ኢትዮጵያዊነት ብሎ ደም የለም!” ይጫኑ:
ለማንበብ “የኢ.ህ.አ.ዴ.ግ ፖለቲካ የኢያሪኮ ግንብ አይደለም በጩኸት የሚፈርሰው!” ይጫኑ::
ለማንበብ የቀን ቅዠት ያበላሸው የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ፖለቲከኛ ከማንዴላ ምን ይማራል፡ ይጫኑ!
ለማንበብ ለዳይስፖራ ድረ ገጾችና የድረ ገጽ ባለቤቶች በሙሉ! ይጫኑ!
ለማንበብ ሁለተኛ ግፌ ጫንቃዬን ተገርፌ ልብሴን መገፈፌ! (ክፍል አንድ) ይጫኑ!
ለማንበብ አጉል ተስፈኞች አንሁን፤ ተመጻዳቂዎች ከመሆን ህይወትም እንውጣ! (ክፍል አራት) ይጫኑ!
ለማንበብ የኤርትራ ጉዳይ፡ አንድ ነበርን ማለት ነን ማለት አይደለም! ይጫኑ
ለማንበብ በቱሪስት ተጎበኘህ ማለት እግዚአብሔር ታውቃለህ ማለት አይደለም! (ክፍል ሦስት) ይጫኑ!
ለማንበብ የኢሳት አመንዝራነት ዕብደትና ቅሌት ይጫኑ!
ለማንበብ http://wp.me/p3MQOW-i2 ይጫኑ!
ለማንበብ http://wp.me/p3MQOW-hO ይጫኑ!
ለማንበብ http://wp.me/p3MQOW-hc ይጫኑ!
ለማንበብ http://wp.me/p3MQOW-gV ይጫኑ!
ለማንበብ http://wp.me/p3MQOW-gF ይጫኑ!
ለማንበብ http://wp.me/p3MQOW-gi ይጫኑ!
ለማንበብ http://wp.me/p3MQOW-g9 ይጫኑ!
ለማንበብ http://wp.me/p3MQOW-fP ይጫኑ!
ለማንበብ http://wp.me/p3MQOW-fo ይጫኑ!
ለማንበብ http://wp.me/p3MQOW-eW ይጫኑ!
ለማንበብ http://wp.me/p3MQOW-eA ይጫኑ!
ለማንበብ http://wp.me/p3MQOW-ej ይጫኑ!
ለማንበብ http://wp.me/p3MQOW-ea ይጫኑ!
ለማንበብ http://wp.me/p3MQOW-dW ይጫኑ!
ለማንበብ http://wp.me/p3MQOW-du ይጫኑ!
ለማንበብ http://wp.me/p3MQOW-cU ይጫኑ!
ለማንበብ http://wp.me/p3MQOW-cy ይጫኑ!
ለማንበብ http://wp.me/p3MQOW-bW ይጫኑ!
ለማንበብ http://wp.me/p3MQOW-bJ ይጫኑ!
ለማንበብ http://wp.me/p3MQOW-bm ይጫኑ!
ለማንበብ http://wp.me/p3MQOW-bi ይጫኑ!
ለማንበብ http://wp.me/p3MQOW-aV ይጫኑ!
ለማንበብ http://wp.me/p3MQOW-aH ይጫኑ!
ሙሉ የመጽሐፉ ይዘት ለማንበብ http://wp.me/p3MQOW-at ይጫኑ!
ለማንበብ http://wp.me/p3MQOW-a4 ይጫኑ!
ለማንበብ http://wp.me/p3MQOW-9I ይጫኑ!
ለማንበብ http://wp.me/p3MQOW-9u ይጫኑ!
ለማንበብ http://wp.me/p3MQOW-9f ይጫኑ! ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል E- mail- [email protected] http://salsaywoyane.wordpress.com/ United States of America Oct 3, 2013
ጽሑፉን ለማንበብ የጽሑፉ ርዕስ ይጫኑ… አንዳርጋቸው ጽጌ፡ የቁራ መልዕክተኛ! ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል E- mail- [email protected] http://salsaywoyane.wordpress.com/ Oct 3, 2013
ጽሑፉ ለማንበብ የጽሑፉ ርዕስ ይጫኑ፦ አንዳርጋቸው ጽጌ፡ ሻዕቢያን ለመካብ አስልተው ሻዕቢያን ያዋረዱበት ቃል! ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል E- mail- [email protected] http://salsaywoyane.wordpress.com/ United States of America Oct 2, 2013
ሙሉ የጽሑፉ ይዘት ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ http://wp.me/p3MQOW-7Q ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል E- mail- [email protected] http://salsaywoyane.wordpress.com/ United States of America Oct 1, 2013
ፕሬሶች በአዋጅ የዘጋ፤ ጋዜጠኞችና ሚኒስትሮቹን በጅምላ ወደ ግዞት ያወረደ፤ የክርስትና እምነት ተከታዮች መሪዎችና ምዕመናን ኮንተይኔር ውስጥ ቆልፎ የሚያሰቃይ፣ የሚያመነምንና የሚገድል፤ አብሮ አደጎቹ ታጋዮች ከመሬት በታች በተቆፈሩ ጉድጓዶች ውስጥ የሚያኖር፤ ህግ የሌላት/ብርቅ የሆነባትና በአንድ ግለሰብ የዕለት ዕለት አስተሳሰብና አመለካከት የምትመራ አገር …
ምስጢሩ የታጋይ ኢሳይያስ ከጀብሃ መገንጠል ማግስት ጀምሮ አቶ ኢሳይያስ ወታደራዊ አቅማቸው ለመገንባትና ተቃናቃዮቻቸው የውኃ ሽታ ለማድረግ አጋጣሚዎች ሁሉ ለመጠቀም በወሰዱት እርምጃ ከተለያዩ ዓለም አቀፍ የስለላ ድርጅቶችም እርዳታ ሊያገኙ በሚችሉበት መንገድ የተለያዩ ታሪኮች በመፍጠር ግኑኝነት መጀመራቸውን ተያይዞ በወቅቱ ከአሜሪካ መንግሥት ለሚሰጣቸው …
(A MUST-READ) የከሰረ የሲዖል ፈላስፋው ኢሳይያስ አፈወርቂ “Vs.” ሲ. አይ. ኤ Read more »
እንደ የአንዲት ሉዓላዊት ሀገር ልጆች ሰላም ለመፍጥርና እርስበርስ በመዋደድ፣ በምህረትና በይቅርባይነት ላይ የተመሰረተ ህይወት ለመኖር ብዙ ምክንያት እንዳለን ሁሉ እንደ ሕዝብ እርስ በርስ ተጨፋጭፈን ለመተላለቅ፣ ጦር ተማዘን ደም ለመፋሰስ እንዲሁም ተለያይተንና ተበጣጥሰን ዘንተዓለማችን እንደ ጋለሞታ ልጆች በጎሪጥ እየተያየን ለመኖርም ብዙ …
ጽሑፉን ለማንበብ ሊንኪን ይጫኑ http://wp.me/p3MQOW-75 ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል E-mail: [email protected] http://salsaywoyane.wordpress.com/ United States of America Sep. 25, 2013
በኢትዮጵያ ውስጥ “መልካም አስተዳደር የለም” ከተባለ ለዚህ ተጠያቂ ኢህአዴግ ነው። በኢትዮጵያ ውስጥ “ሙስና አለ” ከተባለ ለዚህ ጋጠ ወጥ ድርጊት ተጠያቂ ኢህአዴግ ነው። ኢትዮጵያ “በጸረ ኢትዮጵያ ኃይሎች እየተገዛች ነው” ከተባለ አሁንም ይህ ጸረ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ኃይል አንድና ሁለት በሌለው ሁኔታ ኢህአዲግ …
ወረደም ወጣ፥ የኢትዮጵያ ችግር የዲሞክራሲ፣ የነጻነት፣ የህግ የበላይነት፣ የፍትሕ እጦት … ችግር ነው እየተባለ የሚነገርዎት ዓይነት ችግርም አይደለም። የኢትዮጵያ ፖለቲካ ችግር የርዕዮተ ዓለም ችግር አይደለም። የኢትዮጵያ ፖለቲካ ችግር የኢኮኖሚ ፖሊሲ ችግር አይደለም። የኢትዮጵያ ፖለቲካ ችግር የማናቸውም በሚኒስትር ደረጃ የፖሊሲዎች ችግር …
የትግራይ ሕዝብ ህወሐት የሚል ቃል በሰማ ቁጥር ራሱን እንዲያሸማቅቅ እየተሰራጨ ያለው ፕሮፖጋንዳና እየተካሄደ ያለው መርዛማ ዘመቻ ምሥጢሩ የትግራይ ሕዝብ ለአስራ ሰባት ዓመታት በደርግ ወታደራዊ አገዛዝ ሁለማናው ተገፎ በግፍ የተገዛበት፣ ይህን አሰቃቂና አረመንያዊ የአገዛዝ ሥርዓት እንቢ! በማለት ብረት አንስቶ ደርግን የተፋለመበት፣ …
ተናጋሪው የፖለቲካ ጨወታ ለመጫወት አልቻሉበትም እንጅ ሲበዛ ቀልደኛ ናቸው። ለመሆኑ ሰው፥ እህል በኩባያ እየተሰፈረ የሚታደልባት፣ በዳቦ ፈንታ በሎህሳስ ዘፈን ተዘፍኖ የሚተኛባት፣ “የጤፍ” እንጀራ በህልም የሚበላባት፣ ዜጎችዋ ቁልቋል (በለስ) ለቀማ ቤት ገርግሽ ውሎ የሚያድሩባት፣ በሐዋላ ገንዘብ የቆመች፣ በኢኮኖሚ የደቀችና አልጋ ላይ …
ለአንድ ክፍለ ዘመን ያክል በእንግሊዝ ቀኝ አገዛዝ የባርነት ቀንበር ስትዳክርና ስትደቅ የነበረችው ሩቅ ምስራቂትዋ ህንድ የምድሪቱ ፍሬ በሆነው በማህተማ ጋንዲ መሪነትና አስተባባሪነት ዜጎችዋ በጨቋኙ በእንግሊዝ መንግሥት ባደረጉት ያላሰለሰ ሰላማዊ ትግልና ተቃውሞ ህንድ ነጻ አገር ለመሆን ብትበቃም ህንድ በሰላማዊ ትግል ከእንግሊዝ …
“ሻዕቢያዎች የታገሉለትን ዓላማ ስላሳኩ (1) ወይ ደግሞ ለታገሉለት ሕዝብ የሚፈልጉትን ስላገኙ የሆኑትን ያለሙትን ሆነው ተገኝተው (2) በህወሐቶች በኩል ግን የታገሉትን ለትግራይ ሕዝብ ሆነው ወደ መላ ኢትዮጵያ ሲመጡ የሆነ የዓላማ መምታታት ስለገጠማቸው ከፍላጎታቸው ውጭ ስለሄዱ ዓላማቸውን ስለሳቱ እያደረጉት ይሆን ወይ ማናልባት …