DW-WORLD.DE Amharic 2012-06-01 15:01:00

የክብረ አረጋዊያን ምግባረ ሰናይ ድርጅት እና እንቅስቃሴው
የአፍሪቃ ልማት ባንክ እኢአ 2011 ባወጣው አንድ ጥናት ከአፍሪቃ ህዝብ 36 ሚሊዮኑ አረጋውያንን መሆናቸውን አስፍሯል። እንደ HELP AGE INTERNATIONAL የተባለው ድርጅት የ 2011 ጥናት ደግሞ ከኢትዮጵያ ህዝብ4,1 ከመቶው እድሚያቸው 60 እና ከዛ በላይ መሆናቸውን አትቷል።