የዘረኛው አምባገነን መለስ ዜናዊ ባለቤት እና ከቅርብ ጊዜ ወዲህ “ወይዘሮ ሙስና” የሚል ቅጽል ስም የወጣላት አዜብ መስፍን ወደ ሰበታ ከተማ ሄዳ በርካታ የከተማ አስተዳደሩን ሰራተኞች በግል እንዳሳሰረች ለግንቦት 7 የደረሰ መረጃ አመልክቷል። በደቡብ ምእራብ ሸዋ ዞን የምትገኘው የሰበታ ከተማ መስተዳደር፥ …

አዜብ መስፍን የሰበታ ከተማ ሰራተኞችን አሰረች Read more »

ዘረኛው ገዢ ቡድን፣ መምህራን እና ተማሪዎችን የፓርቲ አባል እንዲሆኑ ማስገደዱ ሳያንስ፣ በተለይ የትምህርት ጥራትን እንደ ሽፋን በመጠቀም በትምህርት ቤቶች ውስጥ መዋቅሩን እያስፋፋ ነው ተባለ። ለግንቦት 7 ድምጽ እና ለሌሎች መገናኛ ብዙሃን የተላከ መረጃ እንደሚያመለክተው፤ በየትምህርት ቤቶች ውስጥ ከተዘረጋው ዋና መዋቅር …

ወያኔ በትምህርት ቤቶች ውስጥ የፓርቲ መዋቅሩን እያስፋፋ ነው ተባለ Read more »

“ኢት ፍሩት” የተባለው እና በወያኔ ቁጥጥር ስር የሚገኘው የመንግስት የፍራፍሬ ድርጅት፤ ሙዝ ብቻ ለመግዛት የሚፈልጉን የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ብርትኳንም እንዲገዙ እያስገደደ መሆኑን ከመዲናይቱ የደረሰን ዘገባ አመልክቷል። የግንቦት 7 ድምጽ ዘጋቢ አጠናቅሮ በላከው ዘገባ እንደሚያሳየው፥ የሙዝ ዋጋ ከብርትኳን ጋር ሲወዳደር ርካሽ …

የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ከአገዛዙ የፍራፍሬ ድርጅት ብርትኳን እንዲገዙ እየተገደዱ ነው Read more »

በተለይ ከግንቦት 15ቱ የምርጫ ተውኔት በኋላ፣ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ከፓርላማው ውስጥ ፈጽሞ እንዲጠፉ መደረጉ የትጥቅ ቡድኖችን እያጠናከረ ነው ሲል ጅማ ታይምስ የተባለው የዜና ድረ-ገጽ ዘግቧል። ድረ-ገጹ ሁለት የፖለቲካ ተንታኞችን በመጥቀስ፥ ህዝቡ፣ በተለይም ወጣቱ፣ በህጋዊ ትግል ያለውን እምነት በከፍተኛ ደረጃ እንዳጣ እና …

የዘረኛው የወያኔ አገዛዝ አፈና በኢትዮጵያውያን ላይ መበርታቱ የትጥቅ ቡድኖችን እያጠናከረ ነው ተባለ Read more »

የጀርመን አገሩ ግሪን ፓርቲ ባወጣው የአቋም መግለጫ በኢትዮጵያ ዴሞክራሲን ለማስፈን የሚደርገውን ጥረት ለመደገፍ መወሰኑ ተዘግቧል። ፓርቲው በመግለጫው፥ ዘረኛው አምባገነን መለስ ዜናዊ የዛሬ ሃያ አመት ስልጣን ሲቆጣጠር ዴሞክራሲን አሰፍናለሁ ብሎ ቃል መግባቱ ሃሰት ሆኖ እንደተገኘ አስታውሶ፤ በኢትዮጵያ የሚፈጸመውን ግፍ እና አፈና …

በዜጎች አፈና የሚሳተፉ የወያኔ ባለስልጣናት ወደ አውሮፓ አገራት ከመግባት እንዲታገዱ የጀርመኑ ግሪን ፓርቲ ጥሪ አቀረበ Read more »

ባርነት ክፉ ነገር ነው። ለጌታ በመስገድ ብዛት በተገኘ ሙገሳ መፈንጠዝ ደግሞ ከባርነትም የባሰ ነው። ባርያ ዛሬ ነፃ ባይሆንም ወደፊት ነፃ የመውጣት ህልም አለው። በጉልበተኛ ፈንጋይ ነፃነቱን ቢያጣም የህሊና ነፃነቱን ያላስደፈረ ባርያ ለሙሉ ነፃነት መታገሉ የማይቀር ነው። የባርያው ከአሳዳሪው ጋር እኩል …

ብአዴን እስከመቼ በምርጥ ባርያነት ይፈነጥዛል? Read more »

ያለፈው ወር የመለስ የሹመት እስክስታ የማይሸፍነው የትግራይ ገዥ ጉጅሌ ፍጹማዊ ዘረኛ አማባገነናዊነትና ዘራፊነት ግንቦት 7 – የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ትንታኔ ህዳር 13 2003 ዓ.ም ሰሞኑን መለስ ዜናዊ አዳዲስ ሚኒስትሮችንና አምባሳደሮችን መሾሙን ነግሮናል። በዚህ ጽሁፍ የምናተኩረው ሹመቱ ላይ አይደለም። ትኩረታችን በዚህ …

ያለፈው ወር የመለስ የሹመት እስክስታ የማይሸፍነው የትግራይ ገዥ ጉጅሌ ፍጹማዊ ዘረኛ አማባገነናዊነትና ዘራፊነት Read more »

ዘረኛው አምባገነን መለስ ዜናዊ ግብጽ ከኢትዮጵያ ጋር ጦርነት ባታስብ ይሻላታል ሲል በብዙዎች ዘንድ አነጋጋሪ የሆነ ማስጠንቅቂያ መስጠቱ እራሱን እንደ አገር-ወዳድ ኢትዮጵያዊ ለማስቆጠር ከሚያደርጋቸው ሙከራዎች ውስጥ አንዱ ነው ተብሏል። ዘረኛው አምባገነን ማክሰኞ እለት ለሬውተርስ የዜና አውታር በሰጠው ቃለ መጠይቅ፥ “ኢትዮጵያን ለመውረር …

መለስ ዜናዊ በግብጽ ላይ ያስተላለፈው ማስጠንቀቂያ እራሱን እንደ አገር-ወዳድ ዜጋ ለመቅረጽ የሚያደርገው ሙከራ አካል ነው ተባለ Read more »

ህዳር 11 ቀን፣ ለተከበረው የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ – ብአዴን – የልደት በዓል፣ በአስርት ሚሊዮን ብር የሚቆጠር ገንዘብ ከአማራ ክልል መንግስት ካዝና ወጪ መደረጉን የግንቦት 7 ድምጽ ምንጮች ገለጹ። በብአዴን ውስጥ ያሉ የዝግጅት ክፍላችን ምንጮች የላኩት ዝርዝር መረጃ እንደሚያሳየው፥ በባህርዳር …

የአማራ ክልል መንግስት ለብአዴን የልደት በአል 58.6 ሚሊዮን ብር ወጪ አደረገ Read more »

የህዝብ ድምጽ እንደ ጦር የሚያስፈራው ዘረኛው አምባገነን መለስ ዜናዊ፣ በአስረኛው የታላቁ ሩጫ ዝግጅት ላይ እንዳለፉት አመታት ሁሉ የህዝብ ተቃውሞ ለመስማት መገደዱን የግንቦት 7 ድምጽ ዘጋቢ ከአዲስ አበባ ባስተላለፈው መረጃ አሳውቋል። የታላቁ ሩጫ አስተባባሪዎች የዘንድሮው ሩጫ መግቢያ ቲኬት ገና ሳይተዋወቅ ተሸጦ …

አስረኛው ታላቁ ሩጫ አሁንም የህዝብ ብሶት መግለጫ ሆኖ አለፈ Read more »

በኦሮምያ ክልል በጉጂ ዞን በሚኖሩ የጌዴዮ ብሔረሰብ አባላት እና በንብረታቸው ላይ ጥቃት እየተካሄደ መሆኑን ከኢትዮጵያ የደረሰን ጥቆማ አመልክቷል። ለግንቦት 7 ድምጽ የዝግጅት ክፍል እና ለሌሎችም መገናኛ ብዙሃን የደረሰው ሪፖርት እንደሚያመለክተው፥ በጉጂ ዞን በአዶላ ረዴ ወረዳ ከሃይለስላሴ ዘመን ጀምሮ የሰፈሩ እና …

በጉጂ ዞን በሚኖር አንድ አናሳ ማህበረሰብ ላይ ጥቃት እየተፈጸመ መሆኑ ተዘገበ Read more »

“ኮሚቴ አጌነስት ቶርቸር” የተባለው እና የተባበሩት መንግስታት ጸረ-ሰቆቃ ስምምነቶች በስራ ላይ መዋላቸውን እንዲከታተል የተመሰረተው አካል፤ በኢትዮጵያ ውስጥ ስለሚፈጸሙ የሰቆቃ ድርጊቶች ስጋቱን ገልጿል። እንደ ፈረንጆች አቆጣጠር በ1987 በስራ ላይ የዋለው ይህ የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብት ስምምነት፤ አገራት በድንበራቸው ውስጥ የሰቆቃ ድርጊት …

በኢትዮጵያ ውስጥ የሚፈጸሙ የሰቆቃ ድርጊቶች አሳስበውኛል ሲል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አካል ገለጸ Read more »

የቂርቆስ ክፍለከተማ ባለስልጣናት በወረዳ 18 ቀበሌ 27 ወይም ሜጋ ህንጻ ፊት ለፊት የሚኖሩ የ157 ቤት ባለቤቶችን ጠርተው ቪላ ቤቶችን አፍርሰው ባለ 4 ፎቅ ህንጻ እንዲሰሩ የማይሰሩ ከሆነ ግን በሁለት ወራት ውስጥ አካባቢውን ለቀው እንዲሄዱ ወይም መንግስት በሚሰጣቸው የኮንዶሚኒየም ቤት ውስጥ …

የቂርቆስ ክፍለከተማ ከ150 በላይ የሚሆኑ ነዋሪዎችን ጠርቶ አካባቢያቸውን በአስቸኳይ እንዲለቁ ትእዛዝ ሰጠ፣ ነዋሪዎቹ በውሳኔው ማዘናቸውን ገልጸዋል Read more »

ኢትዮጵያ ሰፋፊ የእርሻ መሬቶችን ለውጭ አገር ባለሀብቶች በመስጠት የወደፊቱን ህዝብ ለመቀለብ ያስችለኛል ብላ ብታስብም እንኳንስ የወደፊቱን ቀርቶ አሁን ያለውንም ህዝብ መመገብ አትችልም ሲል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አካል የሆነው ዩኤን ሀቢታት ገለጸ:: ድርጅቱ ” የአፍሪካ ከተሞች ሁኔታ በ2010″ በሚል ርእስ ባወጣው …

ወያኔ የአገሪቱን ለም መሬት ለባዕዳን እየሸጠ በምግብ እራሳችንን እንችላለን የሚለው ዕቅዱ ፋይዳ ብስ መሆኑ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አካል የሆነው ዩ ኤን ሀብታት ገለጸ Read more »

ከደቡብ ኦሞ ዋና ከተማ ጂንካ የተገኘው ዜና እንደሚያመለክተው የወያኔው ቁንጮ መለስ ዜናዊ በቅርቡ አከባቢውን ለመጎብኘት ማቀዱን እና ለእርሱ መቀበያ እያንዳንዱ የመንግስት ሰራተኛ ከደመወዙ 20 በመቶ በግዴታ እንዲያዋጣ ትዕዛዝ መተላለፉን ፣ የተጠየቀውን ገንዘብ የማያዋጡ የመንግስት ሰራተኞች ካሉ ደግሞ የዲሲፕሊን እርምጃ እንደሚወሰድባቸው …

በደቡብ ኦሞ የሚገኙ የመንግስት ሰራተኞች ዘረኛውን መለስ ዜናዊ መቀበያ ከደሞዛቸው 20 በመቶ እንዲያዋጡ ተጠየቁ፣ መምህራን አሻፈረኝ ብለዋል Read more »

ታዋቂው የአሜሪካ ጋዜጣ ኒው ዮርክ ታይምስ ሃይሌ ገብረስላሴ ከወያኔ አገዛዝ ጫና እየደረሰበት ነው በሚል የሯጩን ማኔጀር ጠቅሶ ያወጣውን ዘገባ አላጥፍም ማለቱ ተዘገበ። “ሌትስ ራን ዳት ካም” የተባለ የእስፖርት ዜና ድረ-ገጽ፣ ሃይሌ ገብረስላሴ እና ማኔጀሩ ጆስ ሄርመንስ በወያኔ ቁጥጥር ስር በሚገኘው …

ኒው ዮርክ ታይምስ ከዘገባዬ ጎን እቆማለሁ አለ Read more »

ዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ፣ ቤተ እምነቶችን የማርከስ ስራውን ቀጥሎ፣ ቄሶችን ለስለላ ስራ ማሰማራት መጀመሩን የግንቦት 7 ድምጽ ዘጋቢ ከአዲስ አበባ ባስተላለፈው መረጃ አሳውቋል። ወያኔ ስልጣን እንደተቆጣጠረ፥ “የአብዮታዊ ዴሞክራሲያችን ግቦች እና ቀጣዩ እርምጃ” በሚል ርእስ ባወጣው የውስጥ ጽሁፍ ላይ፣ አብዮታዊ ዴሞክራሲን …

የወያኔ አገዛዝ የሃይማኖት ተቋማትን ማራከሱን ቀጥሏል፤ ቄሶች ለስለላ ስራ መመደብ ጀምረዋል Read more »

የአስራ ሰባት አመቱ ወጣት እና የአልቁድስ ጋዜጣ ጊዜያዊ አዘጋጅ አክራም ኢዘዲንን እስር በመቃወም ፔን ኢንተርናሽናል የተባለው ድርጅት መግለጫ አውጥቷል። አክራም፥ “አል ቁድስ” የተባለው እና በአዲስ አበባ የሚታተመው የእስልምና ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ አቶ ኢዘዲን ሙሃመድ ልጅ ነው። አቶ ኢዘዲን ባለፈው አመት …

ፔን ኢንተርናሽናል የአንድ ወጣት ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛን እስር በመቃወም መግለጫ አወጣ Read more »

የወያኔ አገዛዝ ያለ በቂ ጥናት በተለያዩ ከተሞች ያስገነባቸው ኮንዶሚኒየሞች ዋጋ ማጣታቸውን ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ አመልክቷል። የግንቦት 7 ዘጋቢ አጠናቅሮ በላከልን መረጃ መሰረት፥ በፍቼ፣ በአምቦ፣ በወላይታ ሶዶ እና ሌሎች ከተሞች ተገቢው ቅድመ ጥናት ሳይካሄድ ከ1998 አመተ ምህረት ጀምሮ የተገነቡት ኮንዶሚኒየሞች …

በክፍላተ ሃገራት ኮንዶሚኒየሞች ገዢ አጥተው የከብቶች ማደሪያ እየሆኑ ነው Read more »

የዩናይትድ እስቴትስ መንግስት በሙስና የተዘፈቁ አገዛዞች እና ተወካዮቻቸው በሚያደርጉት የገንዘብ ዝውውር ላይ የሚያደርገውን ቁጥጥር እያጠናከረ መሆኑን እና ባንኮች መስመር እንዲይዙ ትእዛዝ መተላለፉን “ዘ ዋል እስትሪት ጆርናል” የተባለው ታዋቂ የአሜሪካን አገር ጋዜጣ ዘግቧል። ከዚህ አኳያ የተወሰዱ እርምጃዎችም በበርካታ ባንኮች ዘንድ ስጋትን …

አሜሪካ በሙስና በተዘፈቁ ገዢዎች ገንዘብ ላይ የምታደርገውን ቁጥጥር እያጠናከረች ነው Read more »

በ2003 አመተ ምህረት አምስት መቶ ሰማንያ ሺህ ኢትዮጵያውያን ወደ አሜሪካን አገር የመሄድ እድል ለማግኘት ዲቪ ሎተሪ መሙላታቸው ታውቋል። ይህ ቁጥር፥ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ኢትዮጵያውያን አገራቸውን ጥለው ለመውጣት እንደሚጓጉ ተጨማሪ ማስረጃ ነው ተብሏል። ኢትዮጵያ በተመዝጋቢዎች ቁጥር ከአለም አራተኛውን ደረጃ ብትይዝም፣ የዝግጅት …

580 ሺህ ኢትዮጵያውያን ዲቪ ሎተሪ መሙላታቸው የአገሪቱን አስከፊ የኑሮ ሁኔታ ያንጸባርቃል ተባለ Read more »

ብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ – ብአዴን – የተባለው የወያኔ ተለጣፊ ፓርቲ የልደት ቀኑን ለማክበር በአዲስ አበባ የጠራው የጽዳት ዘመቻ የከተማውን ህዝብ ቀልብ ለመሳብ ባለመቻሉ ሳይሳካ መቅረቱን ከመዲናይቱ የደረሰን ዘገባ አመልክቷል። ላለፉት ሃያ አመታት ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ የአማራን ህዝብ ረግጦ እንዲገዛ …

የብአዴንን ልደት ለማክበር በአዲስ አበባ የተጠራው የጽዳት ዘመቻ በተሳትፎ እጥረት ከሸፈ Read more »

“ጄኖሳይድ ዋች” ወደ ዘር ማጥፋትና ጅምላ ፍጅት የሚያመሩ ሁኔታዎችን በመከታተል ለመከላከል፤ የዘር ማጥፋትና የጅምላ ፍጅት ከተፈፀመም የወንጀሉ ፈፃሚዎችን ወደ ህግ ለማቅረብ የተቋቋመ ዓለም ዓቀፍ ተሟጋች ድርጅት ነው። ይህ ድርጅት መንግሥታትና ዓለም ዓቀፍ ተቋማት የዘር ማጥፋትና የጅምላ ግድያዎችን እንዲከላከሉ፤ ወንጀለኞች ተከሰው …

የሚሰማ ጆሮ ያለው፤ ይስማ!!! Read more »

ዶ/ር ታደሰ ብሩ –  እ.ኤ.አ. ኖቬምበር 8 ቀን 2010 በለንደን የሰማዕታት መታሰቢያ ዝግጅት ላይ ያደረጉት ንግግር ክቡራትና ክቡራን!!! በጥቅምት 1998 ዓም በግፍ የተጨፈጨፉ ወገኖቻችንን ለመዘከር በተጠራው በዚህ ስብሰባ ላይ እንድናገር እድል ስለተሰጠኝ ምስጋና አቀርባለሁ። የሰኔ 97 እና ጥቅምት 98 ጭፍጨፋዎች …

ወደፊት መውደቅ! (በዶ/ር ታደሰ ብሩ) Read more »

ዝነኛው አትሌት ሃይሌ ገብረስላሴ ከዘረኛው እና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ ከፍተኛ ጫና እየደረሰበት ነው ሲል ታዋቂው ኒው ዮርክ ታይምስ ጋዜጣ የሯጩን ማኔጀር ጠቅሶ ዘግቧል። ከሁለት ቀናት በኋላ ግን አትሌቱም ማናጀሩም በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ላይ ቀርበው ዘገባውን አስተባብለውታል። ሃይሌ ገብረስላሴ ኖቬምበር 7 ቀን …

አትሌት ሃይሌ ገብረስላሴ ከወያኔ አገዛዝ ከፍተኛ ጫና እየተደረገበት ነው የተባለውን አስተባበለ ተባለ Read more »

ግብር የማይከፍሉ የወያኔ ባለስልጣናት እና ካድሬዎች ህግ አክብረው የሚሰሩ አስመጪ ነጋዴዎችን ከገበያው እየገፉ መሆናቸውን የግንቦት 7 ድምጽ ሪፖርተር ከአዲስ አበባ ዘግቧል። በርካታ አስመጪ ነጋዴዎች ድርጅቶቻቸው አትራፊነታቸውን በማጣታቸው የንግድ ዘርፋቸውን ለመለወጥ እየተገደዱ ነው ያለው ዘጋቢ፤ እንዲከፍሉ የሚጠየቁት የግብር መጠን ሆን ብሎ …

በአስመጪነት ንግድ የተሰማሩ ዜጎች ከወያኔ አባላት በሚደርስባቸው ህገ-ወጥ ውድድር እየተገፉ መሆኑ ታወቀ Read more »

የሱሉልታ ከተማ ነዋሪዎች ባለፈው ሳምንት በከተማቸው የወያኔ ሹመኛ ላይ የጥቃት እርምጃ ወስደዋል ሲል የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን ድርጅት – ኢሳት – ዘግቧል። የኢሳት ዘገባ እንዳመለከተው፥ መሬታቸው በህገ-ወጥ መንገድ የተቀማባቸው ነዋሪዎች የከተማዋ ከንቲባ ከስልጣን መውረዱን ሲሰሙ፣ በሱና በተባባሪው ላይ ድብደባ ፈጽመዋል። ከባለስልጣኑ …

ፍትህ የተነፈጉ ኢትዮጵያውያን በወያኔ ሹመኞች ላይ ጥቃት መፈጸም መጀመራቸውን ዘገባዎች አመለከቱ Read more »

የጋራ ንቅናቄ ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የተባለው የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ባወጣው መግለጫ፣ የህንዱ ካራቱሪ በጋምቤላ የተፈናቀሉ ዜጎች ስላለመኖራቸው የተናገረው ሃሰት መሆኑን አጋልጧል። ካራቱሪ የኢትዮጵያን መሬት እየተቀራመቱ ካሉት የባዳ አገር የንግድ ድርጅቶች እና ግለሰቦች ውስጥ አንዱ መሆኑን እና ቀድሞ ከተሰጠው የአበባ እርሻ …

በጋምቤላ የመሬት ቅርምት ተዋናይ የሆነው አንድ የህንድ ኩባንያ ዜጎች አልተፈናቀሉም ሲል የሰጠው መረጃ ሃሰት መሆኑ ተጋለጠ Read more »

የሎስ አንጀለሱ የወያኔ ቆንስላ ሹመኛ ታዬ አስቀስላሴ በዳላስ ላሉ ኢትዮጵያውያን ስለ እድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ተብዬው ገለጻ ለመስጠት የተገኘበት ስብሰባ በአካባቢው ባሉ አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ተቃውሞ ተስተጓጉሏል። ሰዎች እሱን ሊሰሙ የተሰበሰቡ የመሰለው ታዬ በፈገግታ ሲፈካ፣ ንግግሩን ሳይጀምር የቀደመው አንድ ኢትዮጵያዊ ተሰብሳቢዎቹ …

በዳላስ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የዘረኛው አገዛዝ ተወካዮች ያዘጋጁትን ስብሰባ አስተጓጎሉ Read more »

ሁለት ሺህ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በየመን እና ሳውዲ አረቢያ ድንበር ላይ እየተካሄደ ባለው ግጭት መካከል አጣብቂኝ ውስጥ ገብተው እየተንከራተቱ መሆኑን አፍሪክጄት የተባለው የዜና ድረ-ገጽ ዘግቧል። ስደተኞቹ ምግብ፣ ውሃና መጠለያ እንደሌላቸው እና በአስከፊ ሁኔታ ውስጥ እንደሚገኙም ዘገባው አመልክቷል። በአንድ ጎን በሁዚ ሸማቂዎች …

ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በየመን እና ሳውዲ ድንበር ላይ እየተንከራተቱ መሆኑ ታወቀ Read more »

የአውሮፓ ኅብረት የኢትዮጵያ ምርጫ 2002 ታዛቢዎች የተልዕኮው ማጠቃለያ ሪፖርት አቅርቧል። ቡድኑ የ2002ቱ የህዝብ ተወካዮችና የክልል ምክር ቤቶች ምርጫ “ለምርጫ የተቀመጡ ዓለም ዓቀፋዊ ግዴታዎችን ያላሟላ ነበር” ሲል ደምድሟል። የታዛቢ ቡድኑ በሪፓርቱ ምርጫው “አስፈላጊ በሆነው የሂደቱ ክፍል ውስጥ ግልጽነትና ለሁሉም ተቃዋሚዎች የተመቻቸ …

በምርጫ ታዛቢው ሪፓርት መደሰታችን በኅብረቱና መንግሥታቱ ፓሊሲ ላይ ያለንን ቅሬታ አይለውጥም!!! Read more »

ከዝግጂት ክፍላችን ዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ ቡድን፣ “ጅቡ አማራ መጣብህ” እያለ የትግራይን ህዝብ ማስፈራራትን እና ከጉያው ማስገባትን እንደ ፖለቲካ ስልት ሲጠቀም አስርተ አመታት ተቆጥረዋል። ይህ ስሌት አገዛዙ እድሜውን እንዲያራዝም ሲረዳው፤ የትግራይ ህዝብ ወደፊት ሊገጥመው ስለሚችለው አደጋ ያለውን ስጋት ግን እያባባሰው ሄደ …

በአንድ ስፍራ የሚፈጸም ኢ-ፍትሃዊነት፣ በየትኛውም ቦታ ላለ ፍትህ አደጋ ነው Read more »

ባለፈው ሰኞ ኖቨምበር ስምንት ቀን 2010 ዓም በኖርዎይ ኦስሎ ከተማ የኖርዎይ ዓለም አቀፍ ህግና ፖሊሲ ኢንስቲትዩት ያዘጋጀውና Development without Freedom How Aid Underwrites Repression in Ethiopia በሚል ርእስ ሂዩማን ራይትስ ዋች በቅርቡ ባወጣው ሪፖርት ላይ ያተኮረ ወርክሾፕ ተካሄደ። በስብሰባው በርካታ …

በኖርዎይ ኦስሎ ሂዩማን ራይትስ ዋች ስለ ኢትዮጵያ ባወጣው ሪፖርት ላይ ውይይት ተካሄደ Read more »

ጄኖሳይድ ዋች የተባለው የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ፕሬዚደንት የሆኑት ዶ/ር ግሬጎሪ ስታንተን፤ በዋሽንግተን ዲሲ የሰማእታት መታሰቢያ ዝግጅት ላይ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር፣ የወያኔ አገዛዝ ሲወድቅ ለወንጀሉ የሚከፍለው የትግራይ ህዝብ እንዳይሆን እሰጋለሁ ብለዋል። “ከጥንት ስልጣኔዎች ውስጥ አንዷ የሆነችው ኢትዮጵያ፤ በአሁኑ ሰዓት በአረመኔያዊ …

ዘረኛው እና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ ሲገለበጥ በትግራይ ተወላጆች ላይ ሊደርስ የሚችለው አደጋ ስጋት እየፈጠረ ነው Read more »

በጥቅምት 1998 አመተ ምህረት፤ በዘረኛው አምባገነን መለስ ዜናዊ ቀጥተኛ ትእዛዝ በአጋዚ ጦር የተጨፈጨፉትን ሰማእታት ለማሰብ ከተሰናዱት እና አንድ ወር ሙሉ ከሚካሄዱት ዝግጅቶች ውስጥ የመጀመሪያዎቹ እሁድ ኖቬምበር 7 ቀን በተለያዩ የአለማችን ክፍሎች ተካሄደዋል። በሰሜን አሜሪካ፣ በአውሮፓ፣ በአፍሪካ፣ በአውስትራሊያ እና በመካከለኛው ምስራቅ …

በድህረ-ምርጫ 97 የወደቁትን ሰማእታት ለማሰብ የተሰናዱ ዝግጅቶች በአለም ዙሪያ ተካሄዱ Read more »

የህብረቱ የምርጫ ታዛቢዎች ቡድን የግንቦት 15፣ 2002ቱን የምርጫ ተውኔት ሪፖርት ከአምስት ወራት በኋላ በብራሰልስ ከተማ ይፋ ማድረጉን የዝግጅት ክፍላችን ባልደረባ ከስፍራው በላከው ዘገባ አሳውቋል። ቡድኑ በዘረኛው እና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ ላይ ጠንካራ ሂሶችን የሚሰነዝረውን ሪፖርት በአዲስ አበባ ለማቅረብ ፈልጎ የመግቢያ …

የአውሮፓ ህብረት የምርጫ ታዛቢዎች ቡድን ባለፈው አመት የምርጫ ተውኔት ላይ ባወጣው ሪፖርት የወያኔን አገዛዝ ክፉኛ አወገዘ Read more »

የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን – ኢሳት – በስራ ቦታ ዘረኛነት ምክንያት ስራቸውን እየለቀቁ የሚጠፉ የፌዴራል ፖሊስ አባላት ቁጥር ከመቼውም ጊዜ በላይ ጨምሯል ሲል የአዲስ አበባ ምንጮቹን ጠቅሶ ዘግቧል። ተለያዩ ወረዳዎች የፌደራል ፖሊስ አባላትን ለመቅጠር ማስታወቂያዎች የተለጠፉ ሲሆን፣ እስከዛሬ ድረስ ብዛት ያላቸው …

በርካታ የፌደራል ፖሊስ አባላት በዘረኛነት ምክንያት ስራቸውን እየለቀቁ እንደሆነ ተዘገበ Read more »

ግንቦት 7 የፍትህ፣ የነፃነት እና የዴሞክራሲ ንቅናቄ በድህረ-ምርጫ 97 በዘረኛው አምባገነን መለስ ዜናዊ ቀጥተኛ ትእዛዝ የአጋዚ ጦር በንጹሃን ዜጎች ላይ ከፈጸማቸው ጭፍጨፋዎች ውስጥ በጥቅምት 98ቱ የወደቁትን ሰማእታት ለማሰብ መግለጫ አውጥቷል። ንቅናቄው ባወጣው መግለጫ፥ በጥቅምት 98 የወደቁትን በአስርት የሚቆጠሩ ንጹሃን ዜጎች …

ግንቦት 7 በጥቅምት 98 የወደቁትን ሰማእታት አስመልክቶ መግለጫ አወጣ Read more »

የአዲስ አበባ መስተዳደር፥ የመጪው አምስት አመታት እቅዱን በገንዘብ በመደገፍ ስም ነዋሪው ስድስት መቶ ሚሊዮን ብር እንዲያዋጣለት እቅድ አውጥቶ እየተንቀሳቀሰ መሆኑ ተዘግቧል። የግንቦት 7 ድምጽ ሪፖርተር ከአዲስ አበባ በላከው ተከታይ ዘገባ፥ አንዳንድ ነዋሪዎች፣ “ልጆቻችንን የምናበላው አጥተን ባለንበት ዘመን ከየት አምጥተን እንድንሰጣቸው …

የወያኔ አገዛዝ የአዲስ አበባን ህዝብ ለመበዝበዝ የሚያደርገው ስንድት ምሬት ቀሰቀሰ Read more »

ለረዥም አመታት የወያኔን አገዛዝ ሲዋጋ የቆየው የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር (ኦብነግ) ባለፉት በርካታ ሳምንታት በአገዛዝ ጦር ላይ በከፈተው ጥቃት 267 ወታደሮችን መግደሉን እና 157 ማቁሰሉን እንደገለጸ ሬውተርስ የዜና አገልግሎት ድርጅት ዘግቧል። የአገዛዙ ቃል አቀባይ ሽመልስ ከማል ጥቃቱ መፈጸሙን እንደ ወትሮው …

የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር 267 የወያኔ ወታደሮችን ገድያለሁ ማለቱ ተዘገበ Read more »

ጥቅምት 1998 በዘረኝነት የተለከፉ ሰዎች ጭካኔን፣ በየቤታችን በራፎች፤ በገዛ ዓይኖቻችን ያየንበት ወር ነው። ዘረኛ የሆነ ሰው ከራሱ ዘውግ ውጭ ያሉ ሰዎችን እንደ ጥቃቅን ነፍሳት በመቁጠር እየተዝናና እንደሚጨፈልቃቸው ተመልክተናል። ቀድሞ በአውሮፓ በናዚ ጀርመን፣ በቅርቡ በሰርቪያና በኮሶቮ፤ እንዲሁም በአፍሪካ ሩዋንዳ የታየው ዓይነት …

ሰማዕታት ለጣሉብን ኃላፊነት ብቁዎች ነንን? እራሳችንን እንጠይቅ! Read more »

የአለም ባንክ በቅርቡ ባደረገው ጥናት፣ ውጭ አገር የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው በየአመቱ የሚልኩት ገንዘብ 3.2 ቢሊዮን ዶላር እንደሚደርስ ገልጿል። ይህ ቁጥር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከሚያወጣው ቁጥር ጋር እጅግ ይራራቃል። ብሔራዊ ባንክ በየአመቱ ከውጭ ኢትዮጵያውያን ተላከ እያለ የሚያወጣው ገንዘብ አንድ ቢሊዮን …

አቅሙን ያወቀ ማህበረሰብ ፖለቲካዊ ተጽእኖዎችን ለማድረግ ሊንቀሳቀስ ይችላል!!! Read more »

የአለም ባንክ በቅርቡ ይፋ ባደረገው የጥናት ውጤት ኢትዮጵያ በየአመቱ ውጭ አገር ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን የምታገኘው ገንዘብ 3.2 ቢሊዮን ዶላር ነው ማለቱን አፍሪክ-ኒውስ የተባለው የዜና አውታር ዘግቧል። ይህ ቁጥር በወያኔ አገዛዝ ቁጥጥር ስር ያለው ብሔራዊ ባንክ በየአመቱ ከሚያስቀምጠው በእጥፍ ድርብ የሚበልጥ ነው፤ …

የአለም ባንክ ውጭ አገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በየአመቱ ወደ አገራቸው የሚልኩት ገንዘብ መጠን ብሔራዊ ባንክ ከሚለው በሶስት እጥፍ ይበልጣል አለ Read more »

በ1994 አመተ ምህረት በአትሌት ሃይሌ ገብረስላሴ ተቋቁሞ እና በየአመቱ ሲካሄድ የቆየው ታላቁ ሩጫ በዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ ቁጥጥር ስር ሳይወድቅ እንዳልቀረ የሚያመለክት መረጃ ለግንቦት 7 ድምጽ የዝግጅት ክፍል ደርሷል። በህዝቡ ዘንድ “የብሶት መግለጫ” የሚል ቅጽል ስም የተሰጠው ዝግጅት፤ በተለይ ከ97ቱ …

የታላቁ ሩጫ ቲኬት ገበያ ላይ መሆኑ ሳይታወቅ ተሸጦ ማለቁ አነጋጋሪ ሆኖ ሰነበተ Read more »

“ሂውማን ራይትስ ዋች” የተባለው አለማቀፍ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ሰራተኛ የሆኑት ሚስ ሌስሊ ሌፍኮው ሰሞኑን ባወጧቸው ጽሁፎች የአውሮፓ እና የካናዳ መንግስታት አፋኝ የሆነውን የወያኔ አገዛዝ እየረዱ ነው ብለዋል። “ሂውማን ራይትስ ዋች” በቅርቡ ባወጣው ሰፊ ሪፖርት፣ ምእራባውያን መንግስታት ለወያኔ በአመት ከ3 …

ዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ የውጭ እርዳታን ለአፈና ማዋሉ መወገዙ እንደቀጠለ ነው Read more »

ኖርዌይ በምግብ ፕሮግራሞች እና በህጻናት እርዳታ ስም የምትለግሰውን ገንዘብ ከሙስና እና ከምዝበራ ለመከላከል የአገሪቱ እርዳታ ሰራተኞች በቂ ስራ እየሰሩ አይደለም ሲሉ የኖርዌይ ኦዲተር ጄኔራል ማውገዛቸው ተዘግቧል። “ሂውማን ራይትስ ዋች” በቅርቡ ባወጣው ሰፊ ሪፖርት፣ ምእራባውያን በድሆች ስም ለወያኔ አገዛዝ የሚሰጡት እርዳታ …

የኖርዌይ መንግስት ኦዲተር ጄኔራል የአገሪቱን የእርዳታ ቁጥጥር ሂደት አወገዙ Read more »

የፌዴራል ፖሊስ አባል እና የቦሌ አለማቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሰርቬላንስ ክፍል ሃላፊ የሆነ ግለሰብ በሙስና ምክንያት መታሰሩን አፍሪክ ኒውስ የተባለው የዜና ድረ-ገጽ ዘግቧል። ሳጅን ማሞ ሻሎ የተባለው ግለሰብ አንዲትን ሴት በሽብርተኝነት ታስራ እንደምትከሰስ ነግሮ እራሷን ለማዳን ስትል ጉቦ እንድትሰጠው በማስፈራራቱ ምክንያት …

አንድ የፌዴራል ፖሊስ ባለስልጣን መታሰሩ ተዘገበ Read more »

የመንግስት ሆስፒታሎች በጉቦ እና በዝምድና ካልሆነ በስተቀር አገልግሎት ወደማይሰጡበት ደረጃ ላይ ደርሰዋል ሲል የግንቦት 7 ድምጽ ዘጋቢ ከአዲስ አበባ በላከው መረጃ አመልክቷል። ከጊዜ ወደጊዜ ብቃታቸው እየጎደለ የሄደው የመንግስት ተቋማት፣ እና በተለይም ሆስፒታሎች፣ የአገልግሎት ደረጃቸው እና ሽፋናቸው ዝቅ እያለ መሄዱን በተደጋጋሚ …

በአዲስ አበባ ከተማ በምጥ ላይ ያሉ ነፍሰ ጡሮች የሆስፒታል አልጋ ለማግኘት እንደሚንከራተቱ ታወቀ Read more »

የዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ ባለስልጣናት እና ካድሬዎች የኢትዮጵያን ህዝብ ከሚበዘብዙባቸው መንገዶች ውስጥ ብዙ የማይወራላቸው የቀበሌ መናፈሻዎች መሆናቸውን የሚጠቁም መረጃ ሰሞኑን ለዝግጅት ክፍላችን ደርሷል። በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በሁሉም ቀበሌዎች ሊባል በሚችል ሁኔታ በወሳኝ አካባቢዎች የተቋቋሙ የህዝብ መናፈሻ ማእከላት እንዳሉ ይታወቃል። …

ህዝብ ንብረት ከሆኑት የቀበሌ መናፈሻዎች የሚገኘው ትርፍ የወያኔ ካድሬዎች ሽልማት ነው ተባለ Read more »

ትዕቢተኛና ጉልበተኛ ኪስ አውላቂዎች ባዶ ኪስ ሲያጋጥማቸው ተበዳዩን ሰድበው፣ ደብድበውና አዋርደው የሚሸኙበት አጋጣሚ አለ። በኪስ አውላቂዎቹ እምነት “መናጢ” ተብለን ላለመሰደብና ላለመመታት ዘወትር ኪሶቻችንን በገንዘብ ሞልተን ለኪስ ማውለቅ “ሥራቸው” ተመቻችተን መገኘት ይኖርብናል። በፍርሃት፣ በይሉኝታም ይሁን በጨዋነት ይህንን የሚያደርጉ አይጠፉም። እየተሳደቡ የሚለምኑ፤ …

የለጋሾች ቡድን ዋልጌን ባያሰለጥንብን፤ ይህ ብቻውን ለኢትዮጵያ ታላቅ ውለታ ነው Read more »