የዘረኛው አምባገነን መለስ ዜናዊ ባለቤት የሆነችው አዜብ መስፍን በህወሃት አስረኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ የፓርቲው ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ሆና መሾሟ ተዘግቧል። በኢትዮጵያ ስልጣን ተቆጣጥሮ ያለው ቡድን አስኳል የሆነው ህወሃት (ወይም ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ) ሐሙስ እለት አስረኛ መደበኛ ጉባኤውን ሲያጠናቅቅ …

አዜብ መስፍን የህወሃት ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ሆና መሾሟ ተዘገበ Read more »

ከሃያ ወራት በላይ በግፍ እስር ላይ የምትገኘው የአንድነት ለፍትህ እና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ሊቀመንበር ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ ፌስቡክ በተባለው የግንኙነት መረብ ድረ-ገጽ ላይ በዚህ ሳምንት ታስባ ሰንብታለች። ሊቀመንበሯን ለማሰብ እንቅስቃሴ የጀመሩት ኢትዮጵያውያን፣ ካለፈው ረቡእ እስከ ዛሬ መስከረም 1 ድረስ በመረቡ ላይ …

“የብርትኳን ሳምንት” በፌስቡክ ላይ ታስቦ ሰነበተ Read more »

(Ginbot 7) — ወያኔ በድንገት የብርን የምንዛሬ ምጣኔ በ20 በመቶ እንዲቀንስ አድርጎ ቀድሞ በ13.62 የኢትዮጵያ ብር ይመነዘር የነበረው አንድ የአሜሪካ ዶላር በብር 16.35 እንዲመነዘር አዟል። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ እንደ ወታደራዊ ተቋም በትዕዛዝ የሚመራ በመሆኑ ለምንዛሪው ምክንያት መጠየቅ ያለበት መለስ ዜናዊ …

የውጭ ምንዛሪ ለውጡ እውነተኛ ምክንያቶች እና መውሰድ የሚኖርብን እርምጃዎች Read more »

(Ginbot7.org) — አንድን ነገር ደጋግሞ እየሠራ የተለየ ውጤት የሚጠብቅ አዕምሮው በትክክል የማይሠራ ሰው ብቻ ነው ይባላል። ወያኔ አዕምሮዓቸው በትክክል መሥራት በማይችል ሰዎች የተሞላ ድርጅት መሆኑ ድርጊቱ ይመሰክራል። ባለፉት አምሳ ዓመታት ውስጥ በኢትዮጵያ ሲደረግ የቆየው በባዶ ቁጥሮች በተነፋ እቅድ የመኩራራትን “ስልት” …

የኛ “ትራንስፎርሜሽን ፕላን” ኢትዮጵያን ከዘረኝነት ማጽዳት ነው Read more »

የቪኦኤ አዲስ አበባ ዘጋቢ ፒተር ሄንሌይን በኢትዮጵያ የአንድ ፓርቲ ሲስተም ስለመኖሩ ላቀረበለት ጥያቄ፤ ውሸት የማይሰለቸው ዘረኛውና አምባገነኑ መለስ ዜናዊ አይኔን ግምባር ያርገው በሚል የተለመደ ቅጥፈቱ “እንደጃፓንና ቦትስዋና አንድ ጠንካራ ፓርቲ እንጅ የአንድ ፓርቲ ስርአት የለም” በማለት ተመፃድቋል። በጃፓንም ሆነ ቦትስዋና …

መለስ ዜናዊ በኢትዮጵያ የአንድ ፓርቲ ስርአት የለም ሲል ተመጻደቀ Read more »