የአላሙዲ ሸራተን ሠራተኞች ብሶት
በ2002 ዓ.ም. መጨረሻ አካባቢ በሸራተን አዲስ ማኔጅመንትና ሠራተኞች መካከል ተፈጥሮ የነበረው አለመግባባት ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደርሶ የነበረው ውዝግብ፣ አሁን…
በ2002 ዓ.ም. መጨረሻ አካባቢ በሸራተን አዲስ ማኔጅመንትና ሠራተኞች መካከል ተፈጥሮ የነበረው አለመግባባት ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደርሶ የነበረው ውዝግብ፣ አሁን…
– መኢአድ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስቸኳይ ውሳኔ እንዲሰጡ ጠየቀሕገወጥ ሰፋሪዎች ናችሁ በሚል በደቡብ ክልላዊ መንግሥት ውሳኔ ይኖሩበት ከነበረው ጉራፋርዳ
Tweet By Haile Mulu መኢአድ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስቸኳይ ውሳኔ እንዲሰጡ ጠየቀ ሕገወጥ ሰፋሪዎች ናችሁ በሚል በደቡብ ክልላዊ መንግሥት ውሳኔ ይኖሩበት ከነበረው ጉራፋርዳ ወረዳ የተባረሩ በመቶዎች የሚቆጠሩ የአማራ ክልል ተወላጆች ያለፍላጐታቸው ወደ ደብረ ብርሃን መጓጓዛቸውን አስታወቁ፡፡ ተፈናቃዮቹ ፍትሕ ለማግኘት ወደ አዲስ አበባ ቢመጡም የባሰ በደል እየደረሰባቸው መሆኑን ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡ የደቡብ ክልል ፕሬዚደንት አቶ ሽፈራው ሽጉጤ ሰኔ […]
– ፍርድ ቤት ቀርበው የጊዜ ቀጠሮ ተጠይቆባቸዋልየመንግሥትንና የማኅበሩን የግዢ መመርያ ያልተከተለ የ107 ሚሊዮን ብር የእህል ግዢ በመፈጸም ወንጀል የተጠረ
ዓረና ትግራይ ለሉዓላዊነትና ለዲሞክራሲ ለሪፖርተር በላከው መግለጫ፣ በ13 አመራር አባላቱ ላይ አካላዊ ጥቃትን ጨምሮ እስራት፣ ግርፋት፣ ከሥራ መባረርና ሁ
በደቡብ ክልል ቤንች ማጂ ዞን ጉራፋርዳ ወረዳ የሚኖሩ በርካታ የአማራ ክልል ተወላጆች ሕገወጥ ሰፋሪዎች ናችሁ በሚል እስከ የካቲት 30 ቀን 2004 ዓ.ም. ድረስ አካ
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የጤፍ ዋጋ በሚያስገርም ሁኔታ ሲያሻቅብ ሰንብቶ በየወፍጮ ቤቶችና በየችርቻሮ መሸጫዎች ለአንድ ኩንታል እስከ 1700 ብር እየተጠየቀበት በመ
• ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ልባሽ ጨርቅ በቁጥጥር ሥር ውሏል
በአስፋው ብርሃኑ፣ ልዩ ዘጋቢ ከሐዋሳ
መጋቢት 5 ቀን 2004 ዓ.ም ከምሽቱ 3፡30 አካባቢ …
በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ከትናንት በስቲያ ከቀኑ 11 ሰዓት እስከ ምሽቱ 2፡34 ሰዓት ድረስ የአውሮፕላን መንደርደርያዎች መብራቶች በመጥፋታቸው አውሮፕላኖች
‹‹ስለቴዲ አፍሮ የምናገርበት አንደበት የለኝም›› አስመሮም ኃይለ ሥላሴየሰው ሕይወት አጥፍቷል በሚል በአሥር ቀናት ውስጥ በሞት እንዲቀጣ ወይም የነፍ
– ሌሎች ባለሥልጣናትም አሉበትየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለአምስት ቀናት ባካሄደው ግምገማ፣ ዋና ሥራ አስኪያጁን ጨምሮ ስድስት ከፍተኛ የአስተዳደሩ
‹‹በእኛም ላይ ችግሩ ይደርሳል በሚል የምንተኛው በየተራ ነው›› በእስር ላይ የሚገኙ የፓርቲው አባላትየአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት)
ታዋቂውና አንጋፋው ደራሲ አቶ ማሞ ውድነህ ጤንነታቸው ታውኮ አልጋ ከያዙ አንድ ወር ሆኗቸዋል፡፡ በቅድሚያ ዳግማዊ ምኒልክ ቀጥሎም በጥቁር አንበሳ ሆስፒታ
ነፍሰ ጡሯ በባለቤቷ በደረሰባት ድብደባ በዓይኖቿ፣ በአፍንጫዋና በመላ ሰውነቷ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባት በከፍተኛ ስቃይ ላይ እንደምትገኝ ቤተሰቦቿ አስ…
ግብርና ሚኒስቴር የሼሕ መሐመድ ሁሴን አል አሙዲ ኩባንያ ለሆነው ሆራይዘን ፕላንቴሽን 20 ሺሕ ሔክታር መሬት እንዲሰጠው ፈቀደ፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ አጠገብ ለማስገንባት ያቀደውን አዲስ የዋና መሥሪያ ቤት ሕንፃ የዲዛይን ሥራ ቤት አር…
ሰሞኑን ወደ ኢሚግሬሽን ጽሕፈት ቤት አካባቢ ጎራ የሚል ሰው የሚያየው ለጥምቀት፣ ለደመራ ወይም ለኢድ የተሰበሰበ የሚመስል የሕዝብ ብዛትና መጨናነቅ እንጂ
በሕገወጥ መንገድ ከ70 በላይ ዜጐችን በኮንቴይነር አሽጐ ጉዞውን ወደ ዓረብ አገሮች መሸጋገሪያ ድንበር ያደረገ ተሽከርካሪ አፋር ውስጥ በፖሊስ ክትትል ሲያዝ…
ቡና በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ ፈላጭ ቆራጭነቱ ጐልቶ ለዘመናት የአገሪቱን የውጭ ምንዛሪ ገቢ ሲያመነጭ ኖሯል፡፡
በጉምሩክና በሎጂስቲክስ ችግሮች ዙርያ የግሉ ዘርፍ ያቀረበውን ጥናትና የመፍትሔ ሐሳቦች መንግሥት ያለማንገራገር ተቀብሎ ተግባራዊ ለማድረግ ቃል ሲገባ፣
– ጠቅላላ ጉባዔው ተጠያቂ የሚያደርጋቸው አባላት እንደሚኖሩ ተጠቆመ በቀይ ሽብር ሰማዕታት ቤተሰቦችና ወዳጆች ማኅበር ውስጥ ደርሰዋል የተባሉ ብልሹ አ
• ኤጀንሲው ተጠሪነቱ ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ይሆናል• ለውጭ ባለሀብት የተቀመጠው ዝቅተኛ ካፒታል ቅሬታ ፈጥሯል
ኮተቤ አካባቢ ለሙሽሮች በተዘጋጀ የመልስ ድግስ ላይ በኃይልና በጉልበት “ድንኳን ሰብረው” በገቡ ጎረምሶች በርካታ ተሽከርካሪዎች መሰባበራቸውንና በተጋ
ነፍሰ ጡሯ በባለቤቷ በደረሰባት ድብደባ በዓይኖቿ፣ በአፍንጫዋና በመላ ሰውነቷ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባት በከፍተኛ ስቃይ ላይ እንደምትገኝ ቤተሰቦቿ አስ…
በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን በፋሺስት ኢጣሊያ ያለቁበት የየካቲት 12 ቀን ሰማዕታት 75ኛ ዓመት የአልማዝ ኢዮቤልዩ በዓል የፊታችን ዓርብ በአዲስ አበባ ዩ
ቡሉስ ፓል ሎሎ፣ በኢትዮጵያ የናይጄርያ አምባሳደር
ኢትዮጵያና ናይጄርያ በሕዝብ ቁጥር በአፍሪካ ቀዳሚነቱን የሚይዙ አገሮች ናቸው፡፡ሁለቱም አገሮች እም
ትልቅ አባባል ነው! የአሜሪካ ፕሬዚዳንት የነበሩት ጆን ኦፍ ኬኔዲ ናቸው ይህንን የተናገሩት፡፡
“የነበረባቸው ችግር መፍትሔ ስላገኘ የሚለቁበት ምክንያት የለም” የቤቶች ልማት ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት
– ባለመስመር የሞባይል አገልግሎት ለግለሰቦች መስጠት ጀመረ ኢትዮ ቴሌኮም ባሳለፍነው ሳምንታት በቅድመ ክፍያ ሞባይል ስልክ አገልግሎት ሒሳብ አሞላል
• በተፈጠረው የአየር ፀባይ ለውጥ ምክንያት ነው ተብሏልካለፉት ሦስት ሳምንታት ወዲህ የአበባ እርሻዎች ባሉባቸው አካባቢዎች የአየር ፀባይ ለውጥ በመከሰ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማትና ግንባታ ፈቃድ ባለሥልጣን በሦስት መሥሪያ ቤቶች ተበትኖ ሊደራጅ ነው፡፡
– ከዕፅዋት ነዳጅ ለማምረት ቦታ ከተረከቡ ኩባንያዎች ውጤታማ የሆነ የለምየደቡብ ክልል ለጣሊያኑ ኩባንያ ኤፍአርአይ ኤልግሪን ኩባንያ ከሰጠው 30 ሺሕ ሔ
– ሕጋዊ መስለው ሕገወጥ ተግባር የሚፈጽሙ ኤጀንሲዎችን አስጠነቀቀበኢትዮጵያ የሳዑዲ ዓረቢያ ኤምባሲ በቤት ሠራተኛነት ወደ ሳዑዲ ዓረቢያ መሄድ ለሚፈልጉ …
– ንብ ባንክና ኢንሹራንስ የ20 ሚሊዮን ብር አክሲዮኖች ገዙየአገሪቱን የቢራ ገበያ ለመቀላቀል ካለፈው መጋቢት 2003 ዓ.ም. ጀምሮ የአክሲዮን ሽያጭ እያደረገ
ኢትዮጵያ ከ50 ዓመታት በኋላ ለመጀመርያ ጊዜ ሰሞኑን ሙዝ ለዓለም ገበያ ማቅረብ ጀመረች፡፡
የአዳማ (ናዝሬት) ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ጉድለቶች አሉባቸው ያላቸውን 21 ክሊኒኮችና 24 የመድኃኒት መደብሮችን አሸገ፡፡
የቀድሞው የሕፃናት ኮሚሽን ኮሚሽነር፣ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ዋና ጸሐፊ የነበሩት ኮሚሽነር ተሠራ ወርቅ ሽመልስና የኢትዮጵያ መንገዶች ኮንስትራ
አገራችን ብዙ ችግሮች ነበሩባት አሉዋትም፡፡ አንዳንዶቹ ችግሮች እየተቃለሉ በመሄድ ላይ ናቸው፡፡
የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን የቦሌ ጉምሩክ ጣቢያ በኦፕቲካል ፋይበር ብልሽት ምክንያት ከ40 እስከ 50 ሚሊዮን ብር ገቢ ማጣቱን አስታወቀ፡፡
አቶ ሙሼ ሰሙ፣ የኢዴፓ ፓርቲ ፕሬዚዳንትና የባንክ ባለሙያ
ባለፈው ዓመት የነበረው የመንግሥት የውጭ ብድር 134 ቢሊዮን ብር ሲሆን፣ ይህ አኅዝ በዚህ ዓመት ወ
ለዓመታት የአዲስ አበባና የኢትዮጵያ ንግድ ምክር ቤቶችን ሲያናቁር በነበረው የባለሰባት ፎቅ ሕንፃ የባለቤትነት ጥያቄ መፍትሔ ያመጣል ተብሎ፣ በብሔራዊ ን…
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የሰብዓዊ መብት ኤክስፐርቶች፣ ኢትዮጵያ ያፀደቀችው የፀረ ሽብር ሕግ የመናገር ነፃነትን ለማፈን እየዋለ ነው ሲሉ የ
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የላንቻ አካባቢ ማዛዥ ጣቢያ አዛዥ ምክትል ኮማንደር ግርማ ሰንበቶን ጨምሮ አራት ግለሰቦች በተመሠረተባቸው የሙስና ወንጀል በእስራት…
በመላው አገሪቱ 350 ሺሕ አባላት ያሉት የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር (ኢመማ) ለመንግሥት ያቀረበው የደመወዝ ጭማሪ ጥያቄ ምላሽ ባለማግኘቱ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉ…
– አቶ ኤርሚያስ ውሳኔውን በመቃወም ለጠቅላይ ሚኒስትሩ አቤት ብለዋልየኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የዘመን ባንክ ዋና አደራጅና የቦርድ ሊቀመንበር በመሆን
የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣው አዋጅ በአገሪቱ የሚገኙ ባንኮች ለሰጡት ብድር የያዙትን መያዣ (ኮላተራል) ዋጋ እንደሚያሳጣው ያሰጋው የኢትዮጵያ ባን
በአገሪቱ ከሚገኙ የሲሚንቶ ፋብሪካዎች ትልቁ የሆነው ደርባ ሲሚንቶ ፋብሪካ ዛሬ ይመረቃል፡፡ ግንባታው 38 ወራት የፈጀው ፋብሪካ 351 ሚሊዮን ዶላር ወጥቶበታል…
አይኤፍሲ የዓለም ባንክ ግሩፕና በታዳጊ አገሮች ለሚንቀሳቀሱ የንግድ ተቋማት የብድር አገልግሎት የሚያቀርብ ተቋም ነው፡፡
ሰሞኑን በአዲስ አበባችን የተካሄደው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ከሌሎቹ ያለፉት ጉባዔዎች ለየት የሚያደርገው፣ አዲሱ የኅብረቱ ዘመናዊ ሕንፃ በመገ
የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ከትናንት በስቲያ ከመጠናቀቁ በፊት ለአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበርነት የምርጫ ውድድር ተካሂዶ ነበር፡፡