የሳዑዲ ዓረቢያ ኤምባሲ በቀን እስከ 1500 ለሚደርሱ የቤት ሠራተኞች ቪዛ እሰጣለሁ አለ
– ሕጋዊ መስለው ሕገወጥ ተግባር የሚፈጽሙ ኤጀንሲዎችን አስጠነቀቀ
በኢትዮጵያ የሳዑዲ ዓረቢያ ኤምባሲ በቤት ሠራተኛነት ወደ ሳዑዲ ዓረቢያ መሄድ ለሚፈልጉ ኢትዮጵያውያን በቀን ከ1300 እስከ 1500 ቪዛ ለመስጠት አዲስ አሠራር መጀመሩን አስታወቀ፡፡