ግብርና ሚኒስቴር ለሆራይዘን ፕላንቴሽን 20 ሺሕ ሔክታር መሬት ፈቀደ

ግብርና ሚኒስቴር የሼሕ መሐመድ ሁሴን አል አሙዲ ኩባንያ ለሆነው ሆራይዘን ፕላንቴሽን 20 ሺሕ ሔክታር መሬት እንዲሰጠው ፈቀደ፡፡