ውዝግብ ያስቆማል የተባለው የንግድ ምክር ቤቱ ውሳኔ ተቃውሞ ገጠመው

ለዓመታት የአዲስ አበባና የኢትዮጵያ ንግድ ምክር ቤቶችን ሲያናቁር በነበረው የባለሰባት ፎቅ ሕንፃ የባለቤትነት ጥያቄ መፍትሔ ያመጣል ተብሎ፣ በብሔራዊ ንግድ ምክር ቤቱ አዲሱ ቦርድ በቅርቡ የተላለፈው ውሳኔ ተቃውሞ ገጠመው፡፡