“በአንድ ዓመት እስከ 850 ሚሊዮን ዶላር ማበደር እንችላለን” ሚስተር አዳሙ ላባራ፣ በኢትዮጵያ የአይኤፍሲ ተጠሪ

አይኤፍሲ የዓለም ባንክ ግሩፕና በታዳጊ አገሮች ለሚንቀሳቀሱ የንግድ ተቋማት የብድር አገልግሎት የሚያቀርብ ተቋም ነው፡፡