በኮንዶሚኒየም ቤቶች ግንባታ ላይ የተሠማሩ ኮንትራክተሮች ሥራችን እያቋረጥን ነው አሉ

“የነበረባቸው ችግር መፍትሔ ስላገኘ የሚለቁበት ምክንያት የለም” የቤቶች ልማት ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት