በኦፕቲካል ፋይበር ብልሽት የቦሌ ጉምሩክ 50 ሚሊዮን ብር ያህል ገቢ አጣ Ethiopian Reporter February 4, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን የቦሌ ጉምሩክ ጣቢያ በኦፕቲካል ፋይበር ብልሽት ምክንያት ከ40 እስከ 50 ሚሊዮን ብር ገቢ ማጣቱን አስታወቀ፡፡