አንድነት በሊዝ አዋጅ ላይ የጠራውን ስብሰባ ለመጪው እሑድ አስተላለፈ
– መድረክ የአደባባይ ስብሰባ እጠራለሁ እያለ ነውአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) ባለፈው እሑድ የሊዝ አዋጅን ለመቃወም የጠራው ስብሰባ ሳይ…
– መድረክ የአደባባይ ስብሰባ እጠራለሁ እያለ ነውአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) ባለፈው እሑድ የሊዝ አዋጅን ለመቃወም የጠራው ስብሰባ ሳይ…
የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን በዚህ ዓመት ያከናወነው የቁርጥ ግብር የመረጃ ማሰባሰብ ሥራ የፍትሐዊነት ችግር የታየበት መሆኑን፣ የገቢዎችና ጉ
የአሜሪካ ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቢል በርንስ ከጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ጋር በዲሞክራሲና በሰብዓዊ መብት ጉዳዮች ላይ ገንቢ ውይይት ማድረጋቸው
“በሞባይል ስልክ ሒሳብ የማስገባት ችግር ለሁለት ሳምንት ይቆያል” ኢትዮ ቴሌኮምካለፈው ወር ጀምሮ የቅድመ ክፍያ አገልግሎት ሒሳብ ወደ ተንቀሳቃሽ ስልክ (
በቅርቡ ከአዲስ አበባ ወደ ጎንደር ሲጓዝ በነበረው የስካይ ባስ አክሲዮን ማኅበር አውቶቡስ ላይ በደረሰው አደጋ፣ የሦስተኛ ወገን አስገዳጅ የመድን ሽፋን ተ
ሰላሳ አምስት ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች በሕገወጥ መንገድ ወንድና ሴት ተቀላቅለው ተሰባስበዋል በሚል የሳዑዲ ዓረቢያ መንግሥት ሊጠርዛቸው መሆኑን ሂዩ
‹‹የፓርኪንግ ታሪፍ በ30 ደቂቃ እስከ አራት ብር መሆኑ የተጋነነ ነው›› አሽከርካሪዎች
በአስፋው ብርሃኑ፣ ልዩ ዘጋቢ ከሐዋሳ
በሐዋሳ ከተማ በፓርኪንግ ሥ
በአስፋው ብርሃኑ፣ ልዩ ዘጋቢ ከሐዋሳ
ቢጂአይ ኢትዮጵያ በሐዋሳ ከተማ ውስጥ በአንድ ቢሊዮን ብር ወጪ ያስገነባው የቢራ ፋብሪካ ትናንት ተመረቀ፡፡
ሚድሮክ እጅ ያሉ ፕሮጀክቶች አደጋ ውስጥ ናቸውከንቲባ ኩማ ደመቅሳ በሁለት ወር አንድ ጊዜ በቋሚነት አዲስ አበባ ውስጥ በመሠራት ያሉትን የመንገድ ግንባታዎ
“ይግባኝ እንጠይቃለን” ተከላካይ ጠበቆችሕገ መንግሥቱንና ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን በኃይልና በሽብርተኝነት ድርጊት ለማናጋትና ለማፈራረስ ሲንቀሳቀሱ
‹‹የአፍሪካ አንድነት ድርጅት›› የሚለው ስያሜ ተቀይሮ፣ የላቀ ስያሜና ኃላፊነት እንዲሰጠው ተወስኖ ‹‹የአፍሪካ ኅብረት›› ከተባለ እነሆ አሥረኛ ዓመ
በአዲስ አበባ ከተማ እየተገነቡ ካሉ መንገዶች ውስጥ አራት የመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች በእጁ የሚገኘው ሚድሮክ ኮንስትራክሽን በአራቱም ፕሮጀክቶቹ አፈጻጸሞ
– ማረሚያ ቤት ለፍርድ ቤት የጻፈው ደበዳቤ አሳማኝ አይደለም ተባለ- ‹‹ምስክሮቻችን ታፍነው ስለሚወሰዱ በዝግ ይታይልን›› የተከሳሾች ጠበቃ ‹‹ስ
የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ግርማ ዋቄ የሩዋንዳ መንግሥት የትራንስፖርት ሚኒስቴር በአቪዬሽን ጉዳዮች አማካሪና የሩዋንዳ አ…
የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሦስተኛ ወንጀል ችሎት ጥር 17 ቀን 2004 ዓ.ም. በዋለው ችሎት በአምስት የሽብር ወንጀል ተከሳሾች ላይ ከዕድሜ ልክ እስከ 19 ዓመትና የ
የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሦስተኛ ወንጀል ችሎት ጥር 17 ቀን 2004 ዓ.ም. በዋለው ችሎት በአምስት የሽብር ወንጀል ተከሳሾች ላይ ከዕድሜ ልክ እስከ 19 ዓመትና የ
‹‹ያሳለፍነው ዓመት ከባድ ነበር፡፡ የአፍሪካ መርከብ በማዕበል ውስጥ ነበረች፤›› ያሉት የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ዣን ፒንግ ሰሞኑን እየተካ
እንኳን አስቸጋሪና ፈታኝ ወቅት ከመንግሥት ፊት ተደቅኖ እያለ ‹‹በአበረታች››ና በተረጋጋ ሒደት ላይ ተሁኖ፣ እኔ ሁሉንም አውቃለሁ በማለት የተዘጋጋ አስ…
ሙሉ በሙሉ በቻይና መንግሥት ወጪና በቻይናውያን ባለሙያዎች የተገነባው ባለ28 ፎቅ የአፍሪካ ኅብረት ዋና መሥርያ ቤት አዲሱ ሕንፃ፣ በመጪው ቅዳሜ ከፍተኛ የ
– በዛሬው ዕለት ውይይት ይደረግበታልበሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፀድቆና በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣ ከነገ በስቲያ ሁለት ወር የሚሞላው የከተማ ቦታን በ…
በከተሞች በተለይም በአዲስ አበባ የሚታየውን የመኖሪያ ቤት አቅርቦት ችግር መፍታት የሚያስችል የቤት ልማት ፖሊሲ ረቂቅ ሰነድ ተዘጋጀ፡፡
– የነዳጅ ማደያዎችን የልኬት መሣርያዎች ትክክለኛነት መፈተሽ ጀመረ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ ተሰብስቦ
በግንቦት 7 አሸባሪ ድርጅት ውስጥ አመራርና አባል በመሆን የአገሪቱን ፖለቲካ፣ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ሕገ መንግሥታዊ ተቋማትን በኃይል ለማናጋት ሲንቀሳ…
• የኤችአይቪ ቫይረስ ሥርጭት ካለፈው ዓመት ጀምሮ እየጨመረ ነው
በአስፋው ብርሃኑ፣ ልዩ ዘጋቢ ከሐዋሳ
በዲላ ዩኒቨርሲቲ ሁለቱም ካምፓሶች ልቅ ወሲባዊ ግ
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ከአሥር ዓመት በኋላ ለመጀመርያ ጊዜ ትልቁን የካሳ ክፍያ 21.1 ሚሊዮን ብር ባለፈው መስከረም ወር በእሳት ለወደመው ካንጋሮ ፕላስት
• ዓቃቤ ሕግ ቅጣቱ ከብዶ እንዲወሰንለት ጠይቋልሕገ መንግሥቱንና ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን በተደራጀ የሽብር ድርጊት ለማፈራረስ ሲንቀሳቀሱ ተደርሶባ
በደቡብ ኦሞ ሸለቆ ኦሞራቴ አካባቢ የነዳጅ ፍለጋ ሥራ በማካሄድ ላይ የሚገኘው ቢጂፒ ጂኦ ሰርቪስስ የተባለ የቻይና ኩባንያ የሰበሰበው የፔትሮሊየም መረጃ አ
• ከቦታው ላይ የሚነሱ ነዋሪዎችን ማወያየት ጀመረየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመልሶ ልማት ፕሮጀክቶቹን በማስፋት፣ በቀጣይነት በመሀል ከተማ በሚ
ባለፈው ሰኞ በአፋር ክልል በበረሃሌ ወረዳ ኤርታሌ አካባቢ በጉብኝት ላይ ከነበሩ 27 ቱሪስቶች መካከል አምስቱ ባልታወቁ ታጣቂዎች ተገድለዋል፡፡
ስለመንግሥት ባለሥልጣናት ወይም ሹመኞች ጉድለት፣ ድክመት፣ ችግርና አቅም ማነስ ስናወራ ሁሉም አንድ ዓይነት ናቸው ማለታችን እንዳልሆነ ግልጽ ሊሆን ይገባ…
አቶ ጌትነት ገሰሰ፣ የአዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለሥልጣን የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ኃላፊ
አዲስ አበባ በዘመናዊ መንገድ በቧንቧ የውኃ አቅርቦት ማግኘት የጀ
– ወደ አጎራባች ክልል የተፈናቀሉት ቁጥር ወደ 80 ሺሕ ይጠጋልበሶማሌ ክልል መንግሥትና በፀጥታ ኃይሎች ደረሰብን ባሉት የኃይል ጥቃት ሳቢያ ወደ አጎራባች ክል…
ከአዲስ አበባ በስተደቡብ ምዕራብ 800 ኪሎ ሜትር ላይ የኦሞ ወንዝን ተሻግሮ በሚገኘው ኦሞራቴ አካባቢ፣ በጥጥ ምርት ላይ የተሰማሩ የውጭና የአገር ውስጥ ባለሀ…
የዓለም ባንክ 422 ሜጋ ዋት ኃይል የማመንጨት አቅም ለሚኖረው ሃሌሌ ወራቤሳ የኃይል ማመንጫ ግድብ ግንባታ የሚውል 700 ሚሊዮን ዶላር ሊሰጥ ነው፡፡
የኢትዮጵያ የውጭ ብድር ክምችት በከፍተኛ እያሻቀበ በመሄድ ላይ ሲሆን፣ ባለፈው ዓመት የነበረው 134 ቢሊዮን ብር ወደ 200 ቢሊዮን ብር ማደጉን መረጃዎችና የገን…
በትናንትናው ዕለት ከአዲስ አበባ 46 ተሳፋሪዎችን ይዞ ወደ ጐንደር በመጓዝ ላይ በነበረው የሰሌዳ ቁጥር 40411 በሆነው ስካይ ባስ፣ ዓባይ በረሃ ሕዳሴ ድልድይ መ
በደቡብ ሱዳን ዋና ከተማ ጁባ የአፍሪካ ሕክምናና ምርምር ፋውንዴሽን (አመሬፍ) ዳይሬክተር የነበሩት ኢትዮጵያዊው ዶክተር ዓለማየሁ ሰይፉ ባልታወቁ ታጣቂዎ
አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ፣ የኧርነስት ኤንድ ያንግ ማኔጂንግ ፓርትነር
አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ የኧርነስት ኤድ ያንግ የኢትየጵያ ማኔጂንግ ፓርትነር ናቸው፡፡
በመጪው ማክሰኞ በአፍሪካ ኅብረት አደራዳሪነት አዲስ አበባ ላይ የሚካሄደው የሁለቱ ሱዳኖች የነዳጅና ድኅረ አጠቃላይ የሰላም ስምምነት ድርድር የሚበረታታ …
መንግሥት አገርን ይመራል ሕዝብን ይመራል ሲባል ሕግ ያወጣል፣ ያዛል፣ ይቀጣል ማለት ብቻ አይደለም፡፡
– ፕሬዚዳንቱን ሊገድሉ ሞክረዋል በሚል ዕድሜ ልክ የተፈረደባቸው ተለቀቁ በደቡብ ክልል በሐዋሳ ከተማ ማዘጋጃ ቤት የመሬት አስተዳደር ሠራተኞችና ግለሰ
የጋምቤላ ክልልን በመምራት ላይ የሚገኘው የጋምቤላ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ጋሕዴን) ባካሄደው ግምገማ፣ የክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ ኡሞድ ኦቦንግን ከፓ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ለገጠር ኤሌክትሪክ ፕሮጀክት ማስፋፊያ እንዲውሉ ብሎ ከውጭ ያስመጣቸው ትራንስፎርመሮች አገልግሎት ላይ አለመዋላ…
“ሕጋዊ ሰነድ ያለው ማንኛውም የግል ይዞታ አይነካም” አቶ መኩሪያ ኃይሌ፣ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትርየከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በወጣው አ…
ባለፈው ረቡዕ በመሠራት ላይ ያሉ የኮንዶሚኒየም ቤቶችን የጎበኙት ከንቲባ ኩማ ደመቅሳ፣ የኤሌክትሪክ ኃይል ችግር ለግንባታው መፋጠን እንቅፋት እየሆነ መም…
– ዓቃቤ ሕግ ምስክሮቹን ማሰማት ጀምሯልየኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) ሥራ አስፈጻሚ አባልና የኦሮሞ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ
የማዕድን ሚኒስቴር በጋምቤላ ክልል የነዳጅ ፍለጋ ሥራ ለማካሄድ የሚያስችል ስምምነት ሳውዝ ዌስት ኢነርጂ ከተባለ ኢትዮጵያዊ የነዳጅ ኩባንያ ጋር የፊታችን…
መንግሥት ልክ የዛሬ ዓመት፣ ለገና ዋዜማ የዋጋ ቁጥጥር ማድረግ እንደጀመረ አስታውቆ 18 ያህል ሸቀጦች ላይ የመሸጫ ዋጋ ዝርዝር በጋዜጣ እያወጣ፣ በሬዲዮና ቴ
ባለፈው የአውሮፓውያንች ዓመት ከተፈጠሩት አነጋጋሪ ክስተቶች መካከል የዓለም የገንዘብ ድርጅት (IMF) ማኔጂንግ ዳይሬክተር ዶሚኒክ ስትራውስ ካሃን በአስገድ…
ኒያላ ሞተርስ ኮርፖሬሽን ለ220 ሠራተኞቹ የስምንት ወራት ቦነስና የደመወዝ ጭማሪ ማድረጉን አስታወቀ፡፡