የአየር መንገዱ ዋና መሥሪያ ቤት ሕንፃ ዲዛይን ሥራ ለቤት አርኪቴክትስ ተሰጠ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ አጠገብ ለማስገንባት ያቀደውን አዲስ የዋና መሥሪያ ቤት ሕንፃ የዲዛይን ሥራ ቤት አርኪቴክትስ ለተባለ አገር በቀል ኩባንያ ተሰጠ፡፡