ለፍቅረኞች ቀን ኤክስፖርት ይደረጋል የተባለውን ያህል አበባ አልተላከም
• በተፈጠረው የአየር ፀባይ ለውጥ ምክንያት ነው ተብሏል
ካለፉት ሦስት ሳምንታት ወዲህ የአበባ እርሻዎች ባሉባቸው አካባቢዎች የአየር ፀባይ ለውጥ በመከሰቱ፣ ለቫላንታይን (ለፍቅረኞች ቀን) ሰሞን ወደ ውጭ ለመላክ የታቀደውን ያህል አበባ መላክ እንዳልተቻለ ተገለጸ፡፡