በኮንቴይነር ታሽገው ወደ ዓረብ አገሮች ሲጓጓዙ ከነበሩት 11 ኢትዮጵያውያን ሞተው ተገኙ

በሕገወጥ መንገድ ከ70 በላይ ዜጐችን በኮንቴይነር አሽጐ ጉዞውን ወደ ዓረብ አገሮች መሸጋገሪያ ድንበር ያደረገ ተሽከርካሪ አፋር ውስጥ በፖሊስ ክትትል ሲያዝ፣ 11 ዜጐች ሞተው መገኘታቸውን የሪፖርተር ምንጮች ገለጹ፡፡