ቴሌ በደቂቃ 16 ሺሕ ደንበኞችን ለማስተናገድ የሚችል አቅም ፈጥሬያለሁ አለ
– ባለመስመር የሞባይል አገልግሎት ለግለሰቦች መስጠት ጀመረ
ኢትዮ ቴሌኮም ባሳለፍነው ሳምንታት በቅድመ ክፍያ ሞባይል ስልክ አገልግሎት ሒሳብ አሞላል ላይ የተፈጠረውን ችግር የሚያቃልለውን የማስፋፊያ ሥራ በማጠናቀቅ በደቂቃ 16 ሺሕ ደንበኞችን የሚያስተናግድ አቅም ፈጥሬያለሁ አለ፡፡