የተመድ ኤክስፐርቶች በፀረ ሽብር ሕጉ መንግሥትን ኮነኑ Ethiopian Reporter February 4, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የሰብዓዊ መብት ኤክስፐርቶች፣ ኢትዮጵያ ያፀደቀችው የፀረ ሽብር ሕግ የመናገር ነፃነትን ለማፈን እየዋለ ነው ሲሉ የኢትዮጵያን መንግሥትን ኮነኑ፡፡