ለደመወዝ ጭማሪ ጥያቄው ምላሽ ያጣው የመምህራን ማኅበር አስቸኳይ ጉባዔ ሊጠራ ነው

በመላው አገሪቱ 350 ሺሕ አባላት ያሉት የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር (ኢመማ) ለመንግሥት ያቀረበው የደመወዝ ጭማሪ ጥያቄ ምላሽ ባለማግኘቱ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ ለመጥራት ተቃርቧል፡፡