ደርባ ሚድሮክ ሲሚንቶ ፋብሪካ ዛሬ ይመረቃል Ethiopian Reporter February 4, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በአገሪቱ ከሚገኙ የሲሚንቶ ፋብሪካዎች ትልቁ የሆነው ደርባ ሲሚንቶ ፋብሪካ ዛሬ ይመረቃል፡፡ ግንባታው 38 ወራት የፈጀው ፋብሪካ 351 ሚሊዮን ዶላር ወጥቶበታል፡፡