ለሙሽሮች በተዘጋጀ ድግስ ላይ በተፈጸመ ጥቃት ጉዳት ደረሰ Ethiopian Reporter February 18, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ኮተቤ አካባቢ ለሙሽሮች በተዘጋጀ የመልስ ድግስ ላይ በኃይልና በጉልበት “ድንኳን ሰብረው” በገቡ ጎረምሶች በርካታ ተሽከርካሪዎች መሰባበራቸውንና በተጋባዥ እንግዶችም ላይ ጉዳት መድረሱን የሙሽሮቹ የቅርብ ዘመዶች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡