ሰራዊቱ፤ ከምድር ጦር እስከ አየር ሀይል! (ተሾመ ተንኮሉ – አየር ኃይል)
ባለፈው ሰሞን፡ የአንጋፋው የኢትዮጵያ ስፖርት ፎደሬሽን በሰሜን አሜሪካ፡ በአረብ/አበሻው ቱጃር ሰበብ ታምሷል መባሉን ሰምቼ፤ ይህንኑ ጉዳይ በተመለከተ አ…
ባለፈው ሰሞን፡ የአንጋፋው የኢትዮጵያ ስፖርት ፎደሬሽን በሰሜን አሜሪካ፡ በአረብ/አበሻው ቱጃር ሰበብ ታምሷል መባሉን ሰምቼ፤ ይህንኑ ጉዳይ በተመለከተ አ…
ግሽበቱን ያባብሰዋለረ ተብሎ ተሰግቷል Ethiopia Zare (ቅዳሜ መስከረም 6 ቀን 2004 ዓ.ም. September17, 2011) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ 52 ቢሊዮን ብር ዋጋ ያላቸው አዳዲስ የ
በቫንኩቨር ጸደንያ ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የጸደንያ ማርያም አመታዊ በዓል እሁድ September 25/2011 በድምቀት ይከበራል።
የቀብር ስነ ስርዓቷ ነገ በስላሴ ቤተ ክርስቲያን ይፈጸማልEthiopia Zare (ሐሙስ መስከረም 4 ቀን 2004 ዓ.ም. September 15, 2011)፦ የክራሯ ንግስት በመባል የምትታወቀው አንጋ
(ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
(ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
የመድረክ አመራር አንዷለም አራጌና ሌሎች 3 አባላትም በማዕከላዊ ናቸው Ethiopia Zare (ረቡዕ መስከረም 3 ቀን 2004 ዓ.ም. September 14, 2011)፦ በደፋርነቱና ለሀገ
የባህር በር ጥያቄ… ከልማትና እድገት ዋስትናነት አኳያ (ክፍል 4) አያልሰው ደሴ
የሽዋየ ስቅየት… የአሜሪካው ታዋቂ ቴሌቪዥን የሲ.ኤን.ኤን( CNN )ጋዜጠኛ ዳን ሪቪርስ በሜድትራንያን የባህር ዳርቻ ወደ ተሰራው የጋዳፊ ቅብጥብጥ ልጅ የሃኒባ
የላጭን እናት ቅማል በላት! (ታደለ መኩሪያ)
ዳኛ ብርቱካን አዲሱን ዓመት በስዊድን ከኢትዮጵያውያን ጋር አሳለፉ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ የአዲስ ዓመት የመልካም ምኞት መግለጫ አስተላለፉ Ethiopia Zare (ሰ
የኢትዮጵያዊነት ውርስና ቅርስ ድርጅት አዲስ አመራር ኮሚቴ መረጠ Ethiopia Zare (አርብ መስከረም 1 ቀን 2003 ዓ.ም. September 12, 2011)፦ ላለፉት ሶስት አመ…
በሽብርተኛ ክስ ውብሸት ጥላሁን፣ ርዮት አለሙ እና ሁለት የስዊድን ጋዜጠኞች ክስ ተመስርቶባቸዋል Ethiopia Zare (አርብ ጷግሜን 4 ቀን 2003 ዓ.ም. September 9, 2011)፦ ታዋ
እስክንድር ነጋ ነሐሴ 29ቀን 2003ዓ.ም. በአንድነት ፓርቲ ጽ/ቤት በተደረገ ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ ወቅታዊ የሀገሪቷን ጉዳይ አስመልክቼ ያቀረብኹትን
ሉሉ ከበደዘመኑ እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ1990 ላይ ነበር። ለደርግ የአስተዳደርና የፖለቲካ ድህነት ምስጋን ይግባውና ሐገራችን ከገንጣይና አስገንጣ
ምናልባት ከጥቂት በስተቀር ኢትዮጵያዊያን አገራቸው በባለቤትነት የምትቆጣጠረው የባህር በር እንደሚያስፈልጋት ይስማማሉ ማለት እችላለሁ። (ሙሉውን ጽሁፍ…
ሲሳይ አጌና የሰሞኑ የህወሀት ሰዎች አጀንዳ “ማሕበረ ቅዱሳን” ሆኗል፤ ይህ በ1987 በእስልምና እምነት ተከታዮች ላይ ያደረጉትንም ያስታውሰናል፤ …
ሰላም ወገኖቼ እንደምን አላችሁ?! ከየአቅታጫው ከአውሮፓ፤ ከአሜሪካን፤ ከአውስትራሊያ፤ ከመካከለኛው ምስራቅና ከአፍሪካ አስተያየታችሁን፣ ትችታችሁን፣ …
ሰላም ወገኖቼ እንደምን አላችሁ?! ከየአቅታጫው ከአውሮፓ፤ ከአሜሪካን፤ ከአውስትራሊያ፤ ከመካከለኛው ምስራቅና ከአፍሪካ አስተያየታችሁን፣ ትችታችሁን፣ …
[ማሳሰቢያ፦ ቪዲዮውን ሕፃናት አይዩት!] Ethiopia Zare (ማክሰኞ ነኀሴ 24 ቀን 2003 ዓ.ም. August 30, 2011)፦ የሊቢያው መሪ ልጅ የሆነው የሃኒባል ጋዳፊ ባለቤት ወ/ሮ ኤሊን በፈላ ውሃ ከአናትዋ ጀምሮ ፊትዋንና መላ ሰውነቷን ያቃጠለቻት የ30 ዓመቷን ኢትዮጵያዊት ወጣት ሸዋዬ ሞላ በትሪፖሊ ሆስፒታል …
የጋዳፊ ቤተሰቦች ፊቷን ያቃጠሏት ኢትዮጵያዊት የሕክምና ዕርዳታ እያገኘች ነው Read more »
[ማሳሰቢያ፦ ለሕፃናት ያልተፈቀደ!] Ethiopia Zare (ማክሰኞ ነኀሴ 24 ቀን 2003 ዓ.ም. August 30, 2011)፦ የሊቢያው መሪ ሙአመር ጋዳፊ ልጅ የሆነው ሃኒባል ጋዳፊ ባለቤት ወ/ሮ ኤሊን የ30 ወጣት ሸዋዬ ሞላ የተባለች ኢትዮጵያዊቷን የልጆችዋን ሞግዚት የፈላ ውሃ ከአናቷ ጀምራ መላ አከላቷ ላይ …
ዲሜጥሮስ ብርቁና ተክሌ አበበ መርጋ ይከራከራሉ Ethiopia Zare (አርብ ነሐሴ 20 ቀን 2003 ዓ.ም August 26 2011) :- ባለፈው ግንቦት የተቋቋመውና መቀመጫው በቶሮንቶ የሆነው “አድባር የክርክር ማህበር” ሶስተኛውን የክርክር ዝግጅት በያዝነው ሳምንት፡ አርብ፡ ኦገስት 26 ከሰዓት በኋላ፡ ከ5 ሰዓት …
ስለሆነም የቀይ ባህር ጠረፎችን ከላኢ እስከ ታችና በምስራቅ በኩል ከጅቡቲ እስከ ዘይላና ከዚአም ባለፈ ያሉ ወደቦችን ሙሉ በሙሉ በእነሱ ቀጥተኛ ቁጥጥር ስር…
እስክንድር ነጋ በዚህ ሳምንት የማካፍላችኹ ዛሬ ማክሰኞ አዲስ አበባ ውስጥ ከሚታተመው ፍኖተ -ነፃነት ጋዜጣ ጋር ያደረግኹትን ቃለምልልስ ነው። ሙሉ ቃለ ምልልሱን ለማንበብ: www.andinet.com ኢህአዴግ በኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ጅምር መኖሩን በተደጋጋሚ ይገልጻል ። ፖለቲካውም፣ ኢኮኖሚውም፣ ማህበራዊ ጉዳይ ጅምር አለ፡፡ …
ይህንን ማስታወሻ የምጽፈው እለተ አርብ ነሃሴ 13 ቀን 2003 ምሽትላይ ነው. . .ጅዳ ሳውዲ አረቢያ ! አርብ እንደቀረው አለም እሁድ የአረቦች የእረፍት ቀን በመሆኑ የዋልኩት እቤት ሲሆን ከተጋደምኩበት የተነሳሁት አረፋፍ ነበር። ማታ በተሰጠኝ መረጃ መሰረት ለዜና የሚሆኑ መረጃዎ ችን ሰባስቤ …
የኢትዮጵያውያን ስድተኞች መከራ በየመን ! (ክፍል 12)ነቢዩ ሲራክ- ከሳውዲ አረቢያ Read more »
ስብሰባው በካሜራ እንዲቀረጽ ተፈቅዷል“ለተቃዋሚ ሀይሎች ኅብረት ምስረታ ከግንቦት ሰባትና ሌሎች ተቃዋሚ ሀይሎች ጋር እየሰራን ነው” Ethiopia Zare (ሰኞ ነሐ
እንዲህ ብለው ነበር ! ቅንብር : አሥራደው (ከፈረንሳይ)
ልጅ ተክሌ (ኦታዋ)ብሄርንና ሀይማኖትን መሰረት ያደረገ ክርክር አስቸጋሪ ነው። ሀይማኖት ይብሳል። በንጽጽር፡ ከሀይማኖት ደግሞ ብሄር ለክርክር ይቀላል።
የባህር በር ጥያቄ…ከልማትና እድገት ዋስትናነት አኳያ – አያልሰው ደሴ
Ethiopia Zare (ማክሰኞ ነሐሴ 8 ቀን 2003 ዓ.ምAugust 16) የቀድሞ የሕወሀት መስራችና የነጻነት ታጋዩ ዲባቶ አረጋዊ በርሄ በመጪው ቅዳሜ፡ ኦገስት 20 በካናዳ ዋና
በሉሉ ከበደ ዘመኑ እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ1990 ሊይ ነበር ። አደርግ የአስተዳደርና የፖለቲካ ድህነት ምስጋና ይግባውና ሐገራችን ከገንጣይና አስገንጣይ ሀይልች ጋር ታደርግ የነበረው ትንንቅ በኛ ሽንፈት ወደማክተሙ ሲቃረብ ፤ ዋናው ምክንያት የወያኔና የሻእቢያ ጦር ከኢትዮጵያ ጦር ሰራዊት ጀግናና ሐያሌ ሆኖ …
ሲሳይ አጌና “አባባ ታምራት፣አርቲስቶቻችን እና የህዳሴው ግድብ”) በሚል ርዕስ ባለፈው ባቀርብኩት ጽሁፍ ላይ ያልተቋጨ እና በይደር የተውነው ነገር መኖሩ ዕውነት ነው፤በዚያ ጽሁፍ ላይ የሰዎቹ ስም ባለመጠቀሱ ቅር ያላቸው፣ልብ ወለድም የመሰላቸው አጋጥመውኛል፤በኤሌክትሮኒክስ የመልዕክት ሳጥኔ ውስጥ::እንከሳለን ያሉም ጽፈውልኛል ፤ክሱ ሄግ ይሁን ልደታ …
እስክንድር ነጋ – (አዲስ አበባ) የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ ሰሞኑን ተወጥረው ሰነባብተዋል፡፡ የመንግሥታቸው ወጪ ከገቢው መንጥቆ ማምለጡ አዲስ ዜና አይደለም፡፡ ትንሹ ቡሽ እንደ እ.ኤ.አ. በ2ዐዐዐ ዓ.ም ከክሊንተን ስልጣን ሲረከቡ፣ የአሜሪካ መንግሥት በካዝናው ትርፍ ገንዘብ ነበረው፡፡ ገቢው ከወጪው ይበልጥ ነበር፡፡ በ2ዐ1ዐ፣ …
Ethiopia Zare (ረቡዕ ሐምሌ 26 ቀን 2003 ዓ.ም August 3, 2011):- በብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሪዎስ ፓትሪያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ የሚመራው ሕጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ የብጹእ ሊቀ ጳጳስ አቡነ ዜና ማርቆስ ክቡር ሥጋ የሚያርፍበት ቦታ ለማዘጋጀት ባወጣው እቅድ መሰረት በስማቸው በተሰየመውና …
የብጹዕ ሊቀ ጳጳስ አቡነ ዜና ማርቆስ የቀብር ስነ ስርአት በሲያትል ይፈጸማል Read more »
እግረ መንገድ . . . የበጋው ሐሩር ከሚያንቀለቅላት ከአረባዊቷ ገር ከሳውዲ አረቢያ የከበረ ሰላምታየ ይድረሳችሁ ! ገና ከማለዳው ከ30 ዲግሪ ይ ምርና እኩለ ቀን ላይ ወደ 47 ዲግሪ የሚደርሰው የዘንድሮው የሳውዲ አረቢያ የሙቀት መጠን ዘግየት ብሎ ቢመጣም ትንፋሽን መቁረጥ ምሯል ! …
ከንጉሤ ጋማ በአሁኑ ወቅት በአፍሪቃ ቀንድ አገሮች በሶማሊያ፣ በኬንያ፣ በጂቡቲና በኢትዮጵያ በ60 አመት ታሪክ ዉስጥ ያልታየ በአይነቱ አስከፊ የሆነ የድርቅ አደጋ ተከስቷል። በዚህም 4.5 ሚሊዮን በሚሆኑ ወገኖቻችን ላይ የሞት አደጋ አንዣቧል።
ቅኝት በመስፍን ማሞ (ክፍል ሁለት) አንባቢ ሆይ በእንደኛው ክፍል የፊታውራሪ ተክለሃዋሪያት ኦቶባዮግራፊ ቅንታችን ከሳያደብር የተነሳው ታዳጊ በእንደምን ያለ ሁኔታ አዲስ አበባን ረግጦ፤ ሀረር አድጎ፤ አደዋ ዘምቶ፤ ሰነባብቶም ውቅያኖስ አቋርጦ፤ አድማስ ዘልቆ፤ ሩሲያ እንደኖረና በትምህርት ዳብሮ፤ በአስተሳሰቡ በልጽጎ ወደ ሀገሩ …
አብዮትና የርሀብ አዙሪት! ክፍል አንድ (አስራደው ከፈረንሳይ)
“የብሄር ድርጅቶችን፡ አቅርቦ መያዝ እንጂ፡ ሙሉ በሙሉ ማግለሉ አግባብ አይደለም” እኔ “የብሄር ድርጅቶችን እንደውም መድረክ በመስጠት ማጠናከር ሳይሆን ማጥፋት ነው” አንድ ተሳታፊ “የኢትዮጵያን አንድነት የማይቀበሉ የብሄር ድርጅቶችን እንደውም ወደፊት እንደወያኔ የምንዋጋቸው ናቸው” ዶ/ር ኤርሚያስ ዓለሙ ልዩ ዘገባ – ልጅ ተክሌ …
እስክንድር ነጋ (አዲስ አበባ) ሰሞኑን፣ አንድ ግሩም መፅሐፍ እያነበብኹኝ ነው፡፡ ባለፈው አርብ ነው የወጣው፡፡ በዳንኤል ተፈራ የተፃፈና በዶ/ር ነጋሳ ጊዳዳ ሕይወት ዙሪያ የሚያጠነጥን ነው፡፡ ብዙ አዳዲስ ነገሮችን ይዟል፡፡ አንድ ስሜቴን የኮረኮረውን ነገር ላካፍላችኹ ወድጃለኹ፡፡
ክንፉ አሰፋ ጁላይ 1፣ አርብ ምሽት አትላንታ ጆርጂያ አውሮፕላን ማረፊያ እንደደረስኩ እንደቅድሞው ብዙ አበሻ ሲርመሰመስ አላየሁም። የአበሻው ትርምስ በ2005 አትላንታ ላይ ተመሳሳይ ፌስቲቫል በተዘጋጀ ግዜ ከነበረው እጅግ ቀዝቀዝ ብሎ ነበር። ይልቁንም ዝግጅቱ አልቆ አትላንታን ስንስነባበት አውሮፕላን ማረፍያው በአበሻ ተጨናንቆ አሜሪካ …
ሊያነቡት የሚገባ ልዩ ዘገባ – ከአዲስ አበባ ዘጋቢያችን Ethiopia Zare (ሐሙስ ሐምሌ 7 ቀን 2003 ዓ.ም. July 14, 2011):- ህጻናት ረሃብ ሳል እአሰሙ ነው። እናቶች የልጆቻቸውን አሰቃቂ ሞት በአይናቸው ለማየት ተገደዋል። እርፍ ጨብጠው መሬቱን እገመሰ ዘርቶ፣ አችዶና ሰብስቦ ለሌላው ይተርፍ …
እስክንድር ነጋ (አዲስ አበባ) ዛሬ፣ ማክሰኞ፣ ሐምሌ ዐ5 2ዐዐ3 አዲስ አበባ ውስጥ ከሚታተመው አዲስ ወሬ ጋዜጣ ጋር አጭር ቃለምልልስ አድርጌያለኹ፡፡ የጋዜጣው ማኔጂንግ ኤዲተር፣ ዳንኤል ኃይሉ፣ ባለፈው ሰሞን ከመንገድ ላይ ታፍኖ ተደብድቧል፣ ቢሮው ተፈትሿል፡፡
ግንቦት ሰባት፣ኦነግ እና ኦብነግ ከድንበር ዘለሎቹ አልቃይዳ እና አልሻባብ ጋር በአሸባሪነት በተፈረጁ በሳምንት ግዜ ውስጥ ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ እና መምህርት ርዕዮት አለሙ ታሰሩ፤በአሸባሪነትም ተከሰሱ፤ወን ላቸውም በስልክ እና በኤሌክትሪክ መስመሮች ላይ ከደረሰ ጉዳት ጋር መያያዙ 15 ዓመታት ወደሁዋላ ወሰደኝ፤ይህ ወቅት እኔ እስር …
ብዕር እስትንፋስ ናት፤ ብዕር ሕይወት ናት፤ ብዕር በሥጋ ወደሙ ላይ ሕይወትን ዕፍ በማለት ሥጋን ነፍስ የምትዘራ ከዕውቀት ዛፍ የምትገኝ ፍሬ ናት፤ ያቺን ፍሬ የቀመሰ ሁለ ማንነቱን አውቋልና ያለ እሷ መኖር አይቻለውም፤ እሷን ያጣ እለት በጨለማ ይከበባል፤ የጨለማ ሕይወት ለመኖር ሲል …
የፊታውራሪ ተክለሃዋሪያት ተክለማርያምን የሕይወቴ ታሪክ (ኦቶግራፊ) እንደ ክሽን ልብ አንጠልጣይ ልቦለድ ድርሰት እረፍት እየነሳኝ አነበብኩት። እና ምን ተሰማኝ? የፊታውራሪ ታሪክ አኮራኝ፤ ደግሞም ውስጤን አብሰለሰለኝ፤ ከሁሉም በላይ ግን አስተማረኝ። (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
በገጽ 96 ላይ ከሰው ጋር ተስማምተው ስራ መስራት ስላልቻሉ በነጻ ቀለብ እየተሰፈረላቸው ሲኖሩ ስኮላር ሽፕ ያገኛሉ። ከዚያም ወደ ድርግ ጽ/ቤት ሄደው ቤተ ክህነት ስለተጣላኝ አይሰደኝምና እናንተው ስደዱኝ ብለው ደርጎችን ይማጸናሉ። ከዚአም ደርግ ሰውየው ለትምህርት ዲሄዱ ትቃወማላችሁ እንዴ? ብሎ ቤተ ክህነትን …
Ethiopia Zare (እሁድ ሰኔ 26 ቀን 2011 ዓ.ም. July 3 , 2011):- አርብ፡ ጁላይ 1 ቀን በዋሽንግተን ከተማ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ የተከፈተው የኢትዮጵያዊነት ውርስና ቅርስ ማህበረሰብ በሰሜን አሜሪካ ያዘጋጀው የመጀመሪያው የኢትዮጵያ አመታዊ ፌስቲቫል በሁለተኛው ቀን በተሳካ ሁኔታ ቀጥሎ …
አንድ ነዋሪ ድልድይ ውስጥ ራሱን ወርውሯል ሁለቱ በጅብ ተበልተዋል Ethiopia Zare (ሐሙስ ሰኔ 23 ቀን 2011 ዓ.ም. June 30, 2011):- ለቡኤርቱ በተባለ ሰፈር ከ1994 ዓ.ም ጀምሮ የተገነቡ 1027 ቤቶች መፍረሳቸውንና ከቤቶቹ ባለቤቶች አራቱ ህይወታቸውን ማጥፋታቸውን የአዲስ አበባ ምንጮቻችን አስታወቁ።
እስክንድር ነጋ (አዲስ አበባ) ሰሞኑን መፅሐፍ ለማሳተም ታች ላይ እያልኹ ነው። ያልታተሙ ሁለት ሶስት መጻሕፍት በእጄ አሉ። እድሜ ለኢሕአዴግ፣ ለመፃፍ ብዙ ጊዜ አግኝቻለኹ። የተጠቀምኹባቸውም ይመስለኛል፡፡ ለሕትመት የሚገቡት ግን እነዚህ መፃሕፍት አይደሉም። በቂ ምክንያት አለው።