እግዚአብሄርን ወይስ ካሜራን እንፈራለን!!! (ከዴንቨር)
ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለዴንቨርና አካባቢዋ ምእመናን በሙሉ ሰው ወደ ቤተክርስቲያን የሚሄደው ፈጣሪውንና አምላኩን ለማመስገንና ለመማጸን ከእለት እለት ባርኮና ቀድሶ በሰላምና በደስታ እንዲያደርሰው የቀደመውን ኃጢአቱን በማስታዎስና በመናዘዝ የወደፊት ህይወቱ እንዲስተካከልለት ከአምላኩ ጋር ቃል ኪዳን የሚግባባበት እውነተኛ የህይወት መገኛ ቤት …