ሲአይኤ ፤ መለስ ዛናዊ ፤ ኢትዮጵያ (ክፍሌ – 1)

 በሉሉ ከበደ

መኑ እን አውሮፓውያኑ አቆጣጠር 1990 ሊይ ነበር አደርግ የአስተዳደርና የፖቲካ ድህነት ምስጋና ይግባውና ሐገራችን ከገንጣይና አስገንጣይ ሀይልች ጋር ርግ የነበረው ትንንቅ በኛ ሽንፈት ማክተሙ ሲቃረብ ዋናው ምክንያት የወያኔና የሻእቢያ ጦር ከኢትዮጵያ ጦር ሰራዊት ጀግናና ሐያሌ ሆኖ ሳይሆን የኢትዮጵያ ጦር ሰራዊት በገጠመው የአመራርና የአስተዳደር ቀውስ የውጊያ ሞራሉ ሊጠገን በማይችል መሌኩ ተጎዳና ውግያውን ተወው በሩ ሁለ ጠላት ክፍት ሆኖ በመገኘቱ ነበር።