በአዲስ አበባ "ለቡኤርቱ" የተባለ ሰፈር 1027 ቤቶች ፈረሱ
አንድ ነዋሪ ድልድይ ውስጥ ራሱን ወርውሯል ሁለቱ በጅብ ተበልተዋል
Ethiopia Zare (ሐሙስ ሰኔ 23 ቀን 2011 ዓ.ም. June 30, 2011):- ለቡኤርቱ በተባለ ሰፈር ከ1994 ዓ.ም ጀምሮ የተገነቡ 1027 ቤቶች መፍረሳቸውንና ከቤቶቹ ባለቤቶች አራቱ ህይወታቸውን ማጥፋታቸውን የአዲስ አበባ ምንጮቻችን አስታወቁ።