‹‹አዲሱ የትራንስፖርት ታሪፍ እኛንም ተገልጋዩንም እየጐዳ ነው››  የሕዝብ ማመላለሻ የተሽከርካሪ ባለንብረቶች ‹‹ታሪፉ በዝቷል፣ አንሷል ለማለት የግድ ትግበራውን መገምገም አለብን›› የኦሮሚያ ክልል ትራንስፖርት ቢሮ (በብርቱካን ፈንታ)

ከአያልሰው ደሴ (የግል አስተያየት) ክፍል ሦስት (ከክፍል ሁለት የቀጠለ) ሐ) አገር ወዳድና ህዝባዊ (ዴሞክራሲያዊ) ኃይሎች፤ ከፍ ሲል በ’ለ’ ስር ለማሳየት እንደተሞከረው ለሀገራችንና ለህዝቧ አዎንታዊ ለውጥን ለማስገኘት በልዩ ልዩ መልክ የሚጋገለውና በጥቅሉ ”ተቃዋሚ ክፍል” የተባለው ወገን ሥልጣን ላይ ካለው ገዥ ክፍል …

የኢትዮጵያ ህዝብ፣ አገር ወዳድና ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች እና ኢህአዴግ ከዚኽ ወዴት? (አያልሰው ደሴ) Read more »

የኢትዮጵያ ህዝብ፣ አገር ወዳድና ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች እና ኢህአዴግ ከዚኽ ወዴት? ክፍል ሦስት (ከክፍል ሁለት የቀጠለ) ከአያልሰው ደሴ (የግል አስተያየት) ሐ) አገር ወዳድና ህዝባዊ (ዴሞክራሲያዊ) ኃይሎች፤ ከፍ ሲል በ’ለ’ ስር ለማሳየት እንደተሞከረው ለሀገራችንና ለህዝቧ አዎንታዊ ለውጥን ለማስገኘት በልዩ ልዩ መልክ የሚጋገለውና …

… ኢህአዴግ ከዚኽ ወዴት? (ክፍል ሦስት) – አያልሰው ደሴ Read more »

አቡጊዳ – ነሐሴ 28 ቀን 2002 ከመቶ ሃምሳ በላይ የሚሆኑ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ አደራጆች፣ የተዘጋጁ ቃለ መጠይቆችን በመዉሰድ፣ ከሕዝቡ አስተያየት ሲሰበስቡ ቆይተዉ፣ የሥራቸዉን ዉጤትና የሕዝቡን አስተያየት የያዘ ዘገባ በአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ምክር ቤት በቅርቡ ያቀርባሉ ተብሎ ይጠበቃል። ሕዝቡን …

ሕዝቡ በአንድነት ፓርቲ ላይ ያለዉን ቅሬታና ድጋፍ ገለጠ Read more »

በዛሬው “ኢትዮያ በጋዜጦች” ቅንብራችን ስለ  ኢትዮጵያ ከተጻፉ ርዕሶች የኢትዮጵያ የትምህርት ሚኒስቴር የርቀት ትምህርትን አገድ በሳውዲ አረብያ የአምስት ኢትዮጵያውያን ሞት የተባበሩት መንግስታት ድርጅትን ትኩረት ሳብ ኢትዮጽያ የብርን ዋጋ አወረደች የአጼ ሃይለስላሴ የልጅ ልጅ ጊዮን ሆቴልን በሰባት ቢልዮን ብር እንደሚገነቡ ታወቀ የኢትዮጵያ …

በያዝነው ሳምንት ስለ ኢትዮጵያ ከተዘገቡት የተወሰኑትን ርዕሶች አቅርበናል Read more »

እዚያ ስትደርስ እንደ ሁሉም ጎብኚ ደዎሉን ደዉላለች።ከዚያ ከሕንዲዉ ቄስ ፊት ለፊት ስትደርስ እጆችዋን አጣጥፋ ተንበረከከች።ያቺ ወርቃማ-ፀጉር ነጭ ወጣት ያላደገችበን፥ ባሕል-አለሟ-ያልሆነዉን አለም ተቀየጠች።

ኢትዮጵያ በዛሬው ዕለት ይፋ ባደረገችው እርምጃ አንድ የዩናይትድ ስቴትስ ዶላር በኢትዮጵያ ብር ሲመነዘር ቀድሞ ከነበረው የ17 በመቶ ብልጫ ይኖረዋል። የዓለም አቀፉን የገንዘብ ድርጅት IMF የአዲስ አበባ ተጠሪ፥ Sukhwider Singh Toor ጨምሮ አንዳንድ የምጣኔ ሃብት ባለ ሞያዎች በአዎንታ የተቀበሉት ቢሆንም፤ ተገቢ …

የኢትዮጵያ ብር የውጭ ምንዛሪ አቅም ተቀነሰ Read more »

“በአይኑ ምሰሶ ይዞ ከሌላው አይን ጉድፍ ላውጣ ይላል”፤ “አመድ በዱቄት ይስቃል”…እና የመሳሰሉት፤ አባቶቻችን ከሃይማኖት እና ከልምድ ወስደው የባህል እና ቋንቋችን አካል ያደረጓቸው አባባሎች ናቸው። ሃፍረተ-ቢስነትን እና ግብዝነትን ይገስፃሉ። በሌሎች ከመፍረዳችን በፊት እራሳችንን አጥርተን እንድንመለከት ይጋብዙናል። ዛሬ እነዚህን አባባሎች እንድናስታውስ ያደረገን፤ …

‘’የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ’’ Read more »

ከእለታት አንድ ቀን፥ በአንድ የስደት አገር ምሽት፣ ጥቂት ኢትዮጵያውያን ወጣቶች እራሳቸውን በሞቀ ክርክር መሃል ያገኛሉ። ክርክሩ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ሲሆን፤ የአንድ የዝግጅት ክፍላችንን አባል ትኩረት የሳበው ርእስ በሁለት ወጣቶች መካከል የተካሄደው ልውውጥ ነው። ወጣት ቁጥር 1፥ በአሁኑ ሰዓት አገራችን …

የፍቅር ትርጉሙ Read more »

የወያኔው አምባገነን አገዛዝ የትራፊክ ፖሊሶች ፍጹም አግባብነት በሌለው መልኩ ያለምንም ምክንያት ቅጣት እየቀጧቸው መሆኑን ና በዚህም ምክኒያት እጂግ እየተማረሩ መሆናቸውን በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ አሽከርካሪዎች ለዘጋቢያችን ገለጹ። እንደ ዘጋቢያችን ሪፖርት ይህ ችግር በአብዛኛው ጎልቶ የታየው በታክሲ አሽከርካሪዎች ላይ መሆኑንና የትራፊክ …

የአዲስ አበባ አሽከርካሪዎች በአገዛዙ የትራፊክ ፖሊሶች በደል እየደረሰብን ነው በማለት አማረሩ Read more »

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አካል የሆነው የአለም የምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ጽህፈት ቤት ባወጣው ሪፖርት በያዝነው የፈረንጆች አመት 9.4 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን የእርዳታ ጥገኞቹ ሆነው እንደቆዩ አስታውቋል። ድርጅቱ፥ ከጥር እስከ ታህሳስ ላለው ጊዜ 880 ሺህ ሜትሪክ ቶን እህል እንዳስፈለገ እና ይህም በገንዘብ ሲሰላ …

የወያኔ አገዛዝ የህዝብ ገንዘብ መዝረፉን እንደቀጠለ የአለም የምግብ ፕሮግራም በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ዜጎች የምግብ ጥገኞች መሆናቸውን ገለጸ Read more »

ለረዥም አመታት የሪፖርተር ጋዜጣ አዘጋጅ ሆኖ ያገለገለው ጋዜጠኛ አሰግድ ተፈራ በተደጋጋሚ ሲደርስበት በነበረው ማስፈራሪያ፣ ድብደባና የግድያ ሙከራ ምክንያት መሰደዱን ለዝግጅት ክፍላችን የደረሰ ዘገባ አሳይቷል። አሰግድ ተፈራ የሪፖርተር ጋዜጣ አዘጋጅ በነበረባቸው አመታት በርካታ የሙስና ወንጀሎችን የሚያጋልጡ ዘገባዎችን በማጠናቀር የሚታወቅ ሲሆን፤ ከበርካታ …

የሪፖርተር ጋዜጣ አዘጋጅ የነበረው አሰግድ ተፈራ አገር ጥሎ ወጥቶ በስደት እንደሚገኝ ታወቀ Read more »

የወያኔ አገዛዝ የቀድሞ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህግ ፋካልቲ ዲን የነበሩትን አቶ አበራ ደገፉን ጨምሮ በአራት ኦሮሞ ተከሳሾች ላይ የጥፋተኛነት ብይን ማሰጠቱን ለማወቅ ተችሏል። በግለሰቦቹ ላይ የተደረገው ክስ “የጥላቻ መልክት በማሰራጨት፣ ወጣቶችን በመመልመል፤ ከህገ ወጡ የኦነግ ድረጅት ጋር ግንኙነት በመፍጠር ተንቀሳቅሰዋል” …

ዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ በኦነግ አባልነት እየሰከሰሰ በኦሮሞ ኢትዮጵያውያን ላይ የሚያደርሰውን ግፍ እንደቀጠለ ነው Read more »

በኢትዮጵያ ውስጥ ከቀሩት እና በከፍተኛ አፈና ስር በመጠኑም ቢሆን ከሚንቀሳቀሱት ጥቂት ገለልተኛ የግል ጋዜጣዎች ውስጥ አንዱ የሆነው አውራምባ ታይምስ በወያኔ አገዛዝ ህገ-ወጥ ትእዛዝ እንደተሰጠው ሐሙስ እለት በድረ-ገጹ ላይ ባወጣው ጽሁፍ አስታውቋል። በወያኔ ቁጥጥር ስር የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር …

የአውራምባ ታይምስ ጋዜጣ የመረጃ ምንጮቹን እንዲያሳውቅ በወያኔ አገዛዝ መታዘዙን ገለጸ Read more »

የኢትዮጵያ ትምሕርት ሚኒስቴር ከ2003 ዓም ጀምሮ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ይሰጥ የነበረው የርቀት ትምሕርት ሙሉ በሙሉ እንዲቋረጥ ያወጣው መመሪያ እያነጋገረ ነው። የትምሕርት ሚኒስቴር መመሪያው ከጊዜ ወደ ጊዜ እየወረደ የመጣውን የትምሕርት ጥራት ደረጃ ለማሻሻልና ከሐገሪቱ የሰለጠነ የሰው ኃይል ፍላጎት ጋር የሚጣጣም ዓለም …

በኢትዮጵያ የርቀት ትምህርት ታገደ Read more »

(ለደጀ ሰላም መጦመሪያ፤ ታምሩ ገዳ ከለንደን):- ኢትዮጵያን በ ዓለም  በታሪክ እና በቅርስ ባለቤትነት ተጠቃሽ ከሆኑት ጥቂት አገሮች መካከል አንዷ እንድትሆን ያደረጓት ታሪካዊ እና ሃይማኖታዊ ቅርሶቿ እጅግ አስጊ በሆነ የመጥፋት አዝማሚያ ውስጥ መሆናቸው ተገለጸ። “የኢትዮጵያ ገዳማት ፣ አድባራት እና የአብነት ት/ቤቶች …

የኢትዮጵያ ታሪካዊ ቅርሶች በአደጋ ውስጥ ናቸው ተባለ Read more »

ሰሞኑን ማንነታቸው ከማይታወቁ የሞባይል መስመሮች፣ ድረ ገጾች፣ ኤሜልና የሞባይል አጭር የጽሑፍ መልዕክቶች (SMS) አደገኛ የሞባይል ፍሪኩዌንሲ በጤና ላይ አደጋ ያደርሳል ተብሎ የሚናፈሰው ወሬ መሠረተ ቢስ መሆኑን፣ የኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡ ኮርፖሬሽኑ ዛሬ ለሪፖርተር በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው፣ በዓለም ኅብረተሰብ ዘንድ ሆን …

ቴሌ በጤና ላይ አደጋ ያደርሳል የተባለው የሞባይል ፍሪኩዌንሲ ሀሰተኛ መረጃ ነው አለ Read more »

መክብብ ማሞ [email protected] ታሪካዊው ‹‹ምርጫ›› በኢትዮጵያ ከተደረገና ህወሃት/ኢህአዴግ ራሱ ጥያቄውን አውጥቶ፣ ፈተናውን ካረመና በውጤቱ A+ ማግኘቱን ከነገረን ወዲህ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ጉዳይ ላይ እንቅስቃሴ በሚያደርጉ ድርጅቶች እና ግለሰቦች መንደር ‹‹የአሁኑ ጊዜ ተከፋፍለን የምንጨቃጨቅበት ሳይሆን የአንድነት ነው›› በማለት ተባብሮ የመሥራት ጥያቄና ሃሳብ …

ኢትዮጵያን የአማራ ያደረጋት ማነው? Read more »

ምድረ ቺካጎ (ግርማ ካሣ) [email protected] ነሐሴ 27 ቀን 2002 ዓ.ም. አዲስ አበባ ጊዮርጊስ አካባቢ ነው። ሰዎች በአንድ ቦታ ተከማችተዋል። ግርግር ነገር ይታያል። በመንገድ የሚያልፉ አንድ አባት በመኪና ውስጥ አብረዋቸው ያሉትን «ምንድን ነው የተፈጠረው?» ይሉና ይጠይቃሉ። ሹፌራቸው መኪናውን ቀስ አድርጎ እንዲያቆም …

የጊዮርጊሱ ግርግር – መልካም አዲስ ዓመት! Read more »

የአፋር ሕዝብ ፓርቲ፣ ግንቦት 7 የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ እና የኢትዮጵያ ሕዝብ የአንድነትና የፍትህ ንቅናቄ ተቀናጅተው “ጥምረት ለነፃነት፣ ለእኩልነትና ለፍትህ በኢትዮጵያን” መፍጠራቸው ለኢትዮጵያ ሕዝብ አብስረዋል። ግንቦት 7: የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ የዚህ ጥምረት መሥራች አባል በመሆኑ የተሰማውን ደስታ በድጋሚ ይገልፃል። …

“ጥምረት ለነፃነት፣ ለእኩልነትና ለፍትህ በኢትዮጵያ” የሁሉም ዲሞክራሲያዊ ኃይሎች ትብብር የመጀመሪያ ምዕራፍ ነው!!! Read more »

ዘረኛውና አምባገነኑ የወያኔ አገዛዝ በኢትዮጵያ የርቀት ትምህርት እንዳይሰጥ የከለከለ ሲሆን የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትም ህግና መምህራን ስልጠና ትምህርት እንዳይሰጡ አግዷቸዋል። ይሄው ባሁኑ ሰዓት በአዲስ አበባና በሃገሪቱ የተለያዩ ከተሞች አነጋጋሪ የሆነው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን የሚመለከተው መመሪያ ርምጃው የተወሰደው በዘፈቀደ መሆኑን ይህም …

ዘረኛውና አምባገነኑ የወያኔው አገዛዝ የርቀት ትምህርት በኢትዮጲያ እንዳይሰጥ ከለከለ Read more »

(DW) — ብር አቅም አጥቷል። የዋጋ ግሽበት ቀንሷል ይባላል። ህብረተሰቡ ኑሮው ከብዷል ይላል። ብር የመግዛት አቅሙ ዝቅ እንዲል ተደርጓል። ይህም የኑሮውን ሁኔታ ወደባሰ መስመር እንደሚወስደው ባለሙያዎች ይናገራሉ። በኢትዮዽያ በአሁኑ ጊዜ ኑሮ እየናረ እንደመጣ አብዛኛው ሰው ሲናገር ይሰማል። መንግስት የዋጋ ግሽበት …

ብር የመግዛት አቅሙ ዝቅ እንዲል ተደረገ Read more »

በትናንትናው ዕለት የታተመው አዲስ ዘመን፤የሀገሪቱን የፍትህ ሚንስቴር በመጥቀስ እንዳተተው፣ በእነዚህ ሽብር በመፍጠር እና ምርጫ 2002ን ለማደናቀፍ ከኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ ሲገቡ ተያዙ ባላቸው ላይ፤ ፍርድ ቤት እስከ 20 አመት ፅኑ እስራት የሚደርስ ቅጣት ወስኖባቸዋል፡፡ ጋዜጣው ጨምሮ እንዳብራራው፤ 32 ተከሳሾች በሐገር ውስጥ …

ምርጫን ለማወክ አሲረዋል የተባሉ በእስራት ተቀጡ Read more »

የ አሜሪካ ወታደራዊ ሃይሎች ኢራቅን ከወረሩ ሰባት አመታት ተኩል ካለፉ በኋላ ፕረዚዳንት ኦባማ ወታደሮቹን ለአገልግሎታቸው አመስግነው  የውጊያ ትልዕኮአቸው እንዳባቃ ገልጸውላቸዋል። “የኢራቅ የነጻነት ተልዕኮ አብቅቷል። አሁን የኢራቅ ህዝብ የሀገሪቱን ጸጥታ የመጠበቅ ሃላፊነቱን ተረክቧል።” ፕረዚዳንት ኦባማ የፕረዚዳንትነቱን ስልጣን ከተረከቡ ወዲህ ከመስርያ ቤታቸው …

ኦባማ በኢራቅ አዲስ ምዕራፍ የሚከፈትበት ጊዜ መሆኑን ገለጹ Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ሰፕቴምበር 1/2001፤ ነሐሴ 26/2002 ዓ.ም):- ከነሐሴ 22 – 23 ቀን 2002 ዓ.ም በሐዋሳ መስቀል አደባባይ በተጠራው እና በበርካታ የፕሮቴስታንት አብያተ እምነት ተከታዮች ተሞልቶ በነበረው እንግልጋ (ስብስብ) “የቅድስት ማርያም ስብከተ ወንጌል ማስፋፊያ ማኅበር›” እየተባለ የሚጠራ ቡድን ቃል አቀባይ የሆነው …

“የትኛው ሰባኪ፣ የትኛው ዘማሪ እዚህ አደባባይ መቆም እንዳለበት ወስነን እስክንነግራችሁ ድረስ በያላችሁበት ቁሙ!!” (በጋሻው ደሳለኝ) Read more »

 (ደጀ ሰላም፤ ሰፕቴምበር 1/2001፤ ነሐሴ 26/2002 ዓ.ም):- “የሐውልቱ ሥር ቁማርተኞች” በሚለው ‹መጽሐፍ› ሳቢያ የስም ማጥፋት ክስ የቀረበበትን የሊቀ ትጉሃን ዘሪሁን ሙላቱን ጉዳይ የሚመለከተው በአዲስ አበባ አስተዳደር የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት በተጠርጣሪው ላይ የሚሰበሰቡት መረጃዎች እንዲጠናቀቁ በማሳሰብ ለጳጉሜን …

ፍርድ ቤቱ በዘሪሁን ሙላቱ ላይ ሦስተኛ ቀጠሮ ሰጠ Read more »

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ነሃሴ 25 ቀን 2002 ባወጣው መግለጫ 13 ብር ከ 62 የነበረው አንድ የአሜሪካ ዶላር ኦፍሴላዊ ሚንዛሪ ወደ 16 ብር ከ67 ሳንቲም ዝቅ ማለቱ አስታውቆአል።፡ ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ ሥልጣን ላይ ከመምጣቱ 1983 በፊት የአንድ የአሜሪካን ዶላር ሚንዛሪ ዋጋ …

የኢትዮጵያ ብር የምንዛሪ ዓቅም ዋጋ ከ20 በመቶ በላይ መውረዱ ታወቀ። እርምጃው የዋጋ ግሽበቱን በማናር የኑሮ ውድነቱን እንደሚያባብስ ይሰጋል Read more »

እስካሁን አስራ-አንዱ ለሞት፥ ቁጥራቸዉ በዉል ያልታወቀ ሌሎችን ለበሽታ እና የተቀሩትን በሙሉ ለስቃይ የዳረገዉ ችግር የሚወገድበት ብልሐት አሁንም ግልፅ አይደለም። የስዑዲ አረቢያ ፀጥታ አስከባሪዎች ወደ ሐገራቸዉ ለመመለስ ካሰሯቸዉ ኢትዮጵያዉያን መካካል ጂዘን ዉስጥ አምስቱ ከነሱ በፊት ጂዳ ዉስጥ ደግሞ ሌሎች ስድስት መሞታቸዉ …

የኢትዮጵያውን ሥደተኞች ሞት በሳውዲ አረቢያ Read more »

(DW) — «ሜራፒ» ከፈነዳ፤ በረጅሙ ታሪክ እጅግ በዛ ያሉ የአሳተ ገሞራ ፍንዳታዎች አጋጥመዋል፣ የነፋሱ አቅጣጫ ትክክል ነው፤ እናም፤ በኢንዶኔሺያም ሆነ እስያ ውስጥ በእሳተ ገሞራ አካባቢዎች፤ እዚህ መሃል አውሮፓ የታየው ዓይነት መዘዝ ነው የሚኖረው።» ባለፈው ሚያዝያ፤ በአይስላንድ የፈነዳው እሳተ-ገሞራ የአየር በረራን …

«ኔብራ ስካይ ዲሽ» እና እሳተ ገሞራዎች Read more »

የትምህርትና ስልጠና ጥራት ማረጋገጫ ኤጀንሲ ለ2003 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን አዲስ ተማሪዎችን ለመቀበል የሚወጣ ማንኛውንም ማስታወቂያ በቴሌቪዥን፣ በሬድዮ ወይንም በጋዜጣ እንዳይተላለፍ ከለከለ፡፡

– ባለአራትና ባለአምስት ኮከብ ሆቴሎች ይገነባሉ – የሄሊኮፕተር ማረፊያ ይኖዋል– ግንባታው በሦስት ዓመት ተኩል ጊዜ ውስጥ ይጠናቀቃል– መንግሥት የ20 በመቶ ድርሻ አለው – ዓለም አቀፉ ኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴሉን ያስተዳድራል – ሆቴሉ  ለፕሬዚዳንቶች ልዩ ማረፊያዎች ይኖሩታል (በኃይሌ ሙሉ) አክሊለ ብርሃን መኮንን ኃይለ …

ኢትዮጵያዊው ባለሀብት ግዮን ሆቴልን በሰባት ቢሊዮን ብር ሊገነቡ ነው Read more »

– የአንድ ዶላር መመንዘሪያ የመነሻ ዋጋ ብር 16.35 ሆነ (በጋዜጣው ሪፖርተር) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከዛሬ ጀምሮ አንድ የአሜሪካ ዶላር በ16.3514 ብር ግዢ፣ በ16.6784 ሽያጭ እንዲመነዘር መመሪያ አወጣ፡፡ የምንዛሪ ለውጡ የብር የመግዛት አቅምን (ከሌሎች ገንዘቦች አንጻር) ከ22 በመቶ በላይ ያወርዳል፡፡

– ከ300 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ አውጥቷል (በታምሩ ጽጌ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በአገልግሎት ላይ የሚገኘውን ባለ አንድ ብር የወረቀት ገንዘብ ለመተካት ያሠራቸውን ባለ አንድ ብር ሣንቲሞች ለመንግሥትና ለግል ንግድ ባንኮች ነሐሴ 19 እና 21 ቀን 2002 ዓ.ም. ማሠራጨቱን ምንጮች ለሪፖርተር …

ብሔራዊ ባንክ ያሠራቸውን ባለ አንድ ብር ሣንቲሞች ለንግድ ባንኮች አሠራጨ Read more »

– ‹‹መንግሥት ከዚህ በኋላ ምንም ዓይነት የይቅርታ ጥያቄ አይቀበልም›› አቶ ታደለ ይመር (በብርሃኑ ፈቃደ) የኢትዮጵያ አሠሪዎች ፌዴሬሽን 10 ያህል ሆቴሎች ከቀረጥ ነፃ የገቡ ዕቃዎችን ያለ ፈቃድ በመሸጥ፣ ታክስ ባለመክፈልና ለሌላ ተግባር በማዋላቸው በወንጀል እንደሚጠየቁና ክስ እንደሚመሠረትባቸው ቢታወቅም፣ በሆቴሎቹ ስም ፌዴሬሽኑ …

አሠሪዎች ፌዴሬሽን በሆቴሎች ስም መንግሥትን ይቅርታ ጠየቀ Read more »

. ዕቃዎች በማዕከል ተገዝተው ለግል ተቋራጮች ይቀርባሉ. የመንግሥት የኮንስትራክሽን ኩባንያዎች ወደ ዘርፉ ይገባሉ. 80 አዳዲስ የግል ሥራ ተቋራጮች ሥራ ያገኛሉ (በውድነህ ዘነበ) የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን የግንባታ ዋጋ ንረት ለመቆጣጠር ያስችለኛል ያለውን አዲስ የዋጋ ንረት መቆጣጠርያ ዕቅድ አዘጋጀ፡፡

– የመተዳደሪያና የሥነ ምግባር ደንብ አርቅቀዋል (በታምሩ ጽጌ) የኦሮሞ ብሔራዊ ኮንግረስ (ኦብኮ)፣ የመላው ኢትዮጵያውያን ብሔራዊ ንቅናቄ (መኢብን)፣ የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ አንድነት ንቅናቄ (ኢዴአን) እና የመላው ኦሮሞ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (መኦህዴፓ) ከነሐሴ 25 ቀን 2002 ዓ.ም. ጀምሮ በጥምረት ለመንቀሳቀስ ስምምነት ላይ መድረሳቸውን …

ኦብኮ፣ መኢብን፣ ኢዴአንና መኦህዴፓ ጥምረት ለመፍጠር ተስማሙ Read more »

የአፋርንና የሰሜን ሱማሌን ክልልች የሚያዋስኑትን የአማራ ቆላማ ስፍራዎችን ጨምሮ፣ በአገሪቱ ዉስጥ ባለፉት ጥቂት ቀናት አዳዲስ የጎርፍ ማጥለቅለቅ መድረሱን በተባበሩት መንግስታት ድር፡ጅት የሰብአዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት አስታዉቋል። በሰሜን ወሎ ዞን ባለፈዉ ነሃሴ 16 የጣለዉ ዝናብ ያስከተለዉ መሬት መንሸራተት የ19 ሰዎችን …

በኢትዮጵያ ሰሜን ወሎ 19 ሰዎች በጎርፍ አደጋ ሞቱ 24 ቆሰሉ Read more »

የሎስ አንጀለስ ቅድስት ሥላሴ ወገብረ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን  ሰበካ ጉባኤ ይህንን ዌብሳይት (http://www.kidistselassie.org) የዕለት ከዕለት የሰበካ ጉባኤ እንቅቃሴ እንድንዘግብበት ጥያቄ ሰላቀረበልን  ከዛሬ ጀምሮ አብነት ትምህርት ቤታችንን  “ደበሎ”  በሚል ስያሜ፤ http://debelo.org በማለት የቀየርነው መሆኑን ተጠቃሚዎቻችን እንዲያውቁት ስንገልጽ ይህ አጋጣሚ ግን የአብነት …

ማስታወቂያ፦ የድረ ገጽ አድራሻ ለውጥ Read more »

የሁለት ሺህ ሶስት አዲስ የትምህርት ዓመት በተቃረበበት ባሁኑ ሰዓት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን የሚመለከተው መመሪያ መነጋጋሪ ሆኗል። የውሳኔው ተቃሚዎች ርምጃው የተማሪዎችን ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ እንደሚቀንስ ሲናገሩ መንግሥት ከቁጥር ይልቅ ለጥራት ቅድሚያ ለመስጠት ተብሎ ነው ብሏል ። ሁለት ሳምንት ከቀሩት አዲስ ዓመት …

በኢትዮጲያ የርቀት ትምህርት ተከለከለ Read more »