የኢራቅ ወረራ ፍፃሜና ኦባማ DW Amharic September 1, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝዳት ባራክ ኦባማ ሐገራቸዉ ከሰባት አመት በፊት በኢራቅ ላይ አዉጃዉ የነበረዉ ወረራ ትናንት ማምሻ በይፋ ማብቃቱን አወጁ።