ረመዳን በዋሽንግተን ዲሲ
መስጊዱ “ፈርስት ሂጂራ” ይባላል። በጆርጂያ አቨኑ ላይ በዋሽንግተን ዲሲ በሚገኝ የመኖሪያ አካባቢ ነው ያለው። ስፍራው በርካታ አፍሪካ አሜሪካዊያን የሚኖሩበት፥ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ሌሎች ስደተኞችና አሜሪካዊያኑም እየሰፈሩበት የመጣ በከተሜዎቹ አጠራር እያደገ የመጣ “አፕ ኤንድ ካሚንግ” አይነት ነው። በዚህ ሰፈር ከአምስት …
መስጊዱ “ፈርስት ሂጂራ” ይባላል። በጆርጂያ አቨኑ ላይ በዋሽንግተን ዲሲ በሚገኝ የመኖሪያ አካባቢ ነው ያለው። ስፍራው በርካታ አፍሪካ አሜሪካዊያን የሚኖሩበት፥ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ሌሎች ስደተኞችና አሜሪካዊያኑም እየሰፈሩበት የመጣ በከተሜዎቹ አጠራር እያደገ የመጣ “አፕ ኤንድ ካሚንግ” አይነት ነው። በዚህ ሰፈር ከአምስት …
ኢድ ሙባራክ ከአምስቱ የእስልምና አርካኖች መካከል የረመዳን ጾም ነገ አርብ እንደሚጠናቀቅ ተገልጾአል። ስለዚህም በአለም ዚርያ የሚገኙ የሃይማኖቱ ተከታዮች ኢድ አልፈጥርን በደማቅ ያከብራሉ።
ከአምስት ዓመታት በፊት በዴንማርክ አንድ ጋዜጣ ላይ ነብዩ መሐመድን የሚመለከት ካርቱን ምስል በማዉጣት ቁጣን ቀስቅሶ የነበረዉ የካርቶን ስላቅ ሰዓሊ ሽልማት አገኘ።
ወደሱዳን የመስመር ዝርጋታው ተጠናቋል። የጅቡቲው እስከመጪው ጥቅምት ወር ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል። መንግስት ቅድሚያ ለሀገር ውስጥ ፍላጎት ነው ይላል።
(ደጀ ሰላም፤ ሰፕቴምበር 9/2010፤ ጳጉሜን 4/2002 ዓ.ም):- ነሐሴ 23 ቀን 2002 ዓ.ም ‹‹የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ምሩቃን ማኅበር›› ከኮሌጁ ደቀ መዛሙርት እና ከኮሌጁ አስተዳደር ጋራ በመተባበር ሲደክሙበት የቆዩትን የስብከተ ወንጌል ጉባኤ እንዲሁም በጥሬው እና በቃል ኪዳን ከመቶ ሺሕ ብር በላይ …
ሁለቱ ማኅበራት:- "የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ምሩቃን ማኅበር" እና "የአገልጋዮች ኅብረት" Read more »
ግርማ ካሳ አቶ መለስ ዜናዊ ለጋዜጠኞች በቅርቡ በሰጡት ቃለ መጠይቅ የወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ ጉዳይ የሕግ ጉዳይ እንደሆነ ነዉ የገለጹት። ከተለያዩ ማእዘናት ይችን ሴት እንዲፈቱ ጥሪ ቢቀርብላቸዉም «እምቢ አሻፈረኝ » በማለት የማንንም ነፍስ ያላጠፋችን፣ ገንዘብ ያልሰረቀችን፣ ጉቦ ያልበላችን፣ አመጽን ያልሰበከችን ወጣት …
ሞት እኔ አልፈራህም አንተ ልማን ቀርተህ! ግን ብትሰማ አድምጠኝ አለ የምጠይቅህ! መጣደፍ፤ መቸኮል ትወዳለህና፤ ተንሽ አደብ ሰጥቶህ ሕ ሊና ግዛና፤ ቢቻልህ አትቸኩል፤ አትሩጥ ፤አትገስግስ፤ የልቤ እስኪሞላ ትንስ ጊዜ ታገስ። ጊዜ ያበቀለው እሾህ ፤አሜኬ1ቅላ፤ የሕዝብ፤የሐገር ጠንቅ፤እንክርዳድ አተላ፤ የዘመኑን ኒሮ፤ ፋሽስት አረመኔ፤ …
(ደጀ ሰላም፤ ሰፕቴምበር 8/2010፤ ጳጉሜን 3/2002 ዓ.ም):- ከ1984 ዓ.ም ጀምሮ በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ያን የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ሥር ተዋቅሮ መንፈሳዊ አገልግሎቱን በማበርከት ላይ የሚገኘው ማኅበረ ቅዱሳን ከነሐሴ 22 – 23 ቀን 2002 ዓ.ም ድረስ ዘጠነኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በማካሄድ በ2000 ዓ.ም ያወጣውን የአራት …
ታምሩ ገዳ ከለንደን (ነጻ አስተያየት) የለንደን ከተማ ላለፉት ስድስት ሣምንታት በይዘቱ እና በዓይነቱ ታላቅ ትኩረት የሳበ መንፈሳዊ አገልግሎትን በማስተናገድ ተጠምዳ ሰንብታለች።
ከ2 አመት በፊት የተቋቋመው የባቱ ባልቻ አባነፍሶ ት/ቤት አቅም የሌላቸውን ወላጆች ለመርዳት ታስቦ ነው፡፡ ተመስገን ደምሰው በዚህ ት/ቤት ለመማር እድሉን ካገኙት ህጻናት አንዱ ነው፡፡ ወደፊትም ሐኪም መሆንን ይመኛል፡፡ ለማስተማር እና ለማሳደግ አቅም ከሌላቸው ቤተሰቦች ውስጥ አንዷ ሮዛ መሀመድ ሲሆኑ ይህንን …
(ደጀ ሰላም፤ ሰፕቴምበር 8/2010፤ ጳጉሜን 3/2002 ዓ.ም):- በእነ ወ/ሮ እጅጋየሁ በየነ፣ ሊቀ ማእምራን ፋንታሁን ሙጬ እና በጋሻው ደሳለኝ የስም ማጥፋት ወንጀል ክስ የቀረበበት ዘሪሁን ሙላቱ በተከሰሰበት ጉዳይ በቂ ማስረጃ ያልቀረበበት በመሆኑ በትናንትናው ዕለት በ2500 ብር ዋስ እንዲለቀቅ በአዲስ አበባ የመጀመሪያ …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!
(ደጀ ሰላም፤ ሰፕቴምበር 8/2010፤ ጳጉሜን 3/2002 ዓ.ም):- በሀገረ ጀርመን የሐምቡርግ ኪዳነ ምሕረት ቅዳሴ ቤት ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የደቡብ ምሥራቅ አውሮፓ ሊቀ ጳጳስ በመሩት ደማቅ መንፈሳዊ ሥነ ሥርዓት ተከበረ፡፡ ነሐሴ 23 እና 24 ቀን 2002 ዓ.ም. …
(ደጀ ሰላም፤ ሰፕቴምበር 8/2010፤ ጳጉሜን 3/2002 ዓ.ም):- በ‹‹የሐውልቱ ሥር ቁማርተኞች›› መጽሐፍ የስም ማጥፋት ወንጀል ክስ የቀረበበት ሊቀ ትጉሃን ዘሪሁን ሙላቱ ለ2500 ብር የሚበቃ ዋስ ጠርቶ ወይም 2500 ብር አስይዞ በዋስ እንዲፈታ የአዲስ አበባ አስተዳደር የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ …
የአዉሮጳ ሕብረት ኮሚሽን ፕሬዝዳት ሆሴ ማኑኤል ባሮሶ በሕብረቱ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የሕብረቱን አጠቃላይ መርሕ የዳሰሰ-ንግግር ትናንት ሽትራስቡርግ ለተሰየመዉ ለሕብረቱ ምክር ቤት አሰምተዋል።ባሮሶ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንቶች ከሚያደርጉት «State of the union» ከተሰኘዉ ንግግር ጋር በተመሳሰለዉ ንግግራቸዉ ከጠቀሷቸዉ ጉዳዮች አንዳዶቹ ከሃያ-ሰባቱ የሕብረቱ …
የኢትዮጵያ ብር የምንዛሪ ዋጋ ባለፈው ሣምንት ሃያ በመቶ ማቆልቆሉ በአገሪቱ የኑሮ ውድነትን ይበልጥ ከማባባስ ባሻገር በመጪዎቹ ዓመታት የምጣኔ-ሐብት ዕድገት ላይ ከባድ ተጽዕኖ እንደሚኖረው አንዳንድ የኤኮኖሚ ጠበብት እያስገነዘቡ ነው። ብሄራዊው ምንዛሪ በዶላር በሶሥት ብር ገደማ ወደ 16.35 ከፍ ሲል እርግጥ የውጭ …
መሃይምነትን ለማስወገድ ያለመዉ የጎልማሶች የትምህርት ቀን በዓለም ደረጃ ዛሬ ታስቦ ዉሏል።
የሥልጣኔ አንዱ ዋና ዓላማ፤ ሰዎች በኑሮአቸው ለሚያጋጥሟቸው ችግሮች መፍትኄ መሻት፣ ከባዱን ነገር ማቅለል ነው። ለዚህ ትልቁን አስተዋጽዖ አድራጊ ደግሞ፣ ሳይንስና ሥነ ቴክኒክ ነው።
(በቃለየሱስ በቀለ) በቅርቡ ኡጋንዳ ውስጥ ከፍተኛ መጠን ያለው የተፈጥሮ ድፍድፍ ነዳጅ ያገኘው ቱሎው ኦይል የተሰኘው ታዋቂ የእንግሊዝ ኩባንያ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ በደቡብ ኦሞ አካባቢ በነዳጅ ፍለጋ ሥራ ለመሠማራት መወሰኑን አስታወቀ፡፡
(በታምሩ ጽጌ) የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ አንድነት ንቅናቄ (ኢዴአን)፣ መላው የኦሮሞ ሕብረት ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (መኦሕዴፓ)፣ የኦሮሞ ብሔራዊ ኮንግረስ (ኦብኮ) እና የመላው ኢትዮጵያ ብሔራዊ ንቅናቄ (መኢብን) በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 39 እና በመሬት ባለቤትነት ጉዳይ ሳይስማሙ ከነልዩነቶቻቸው (40 በመቶ) ጥምረት መፍጠራቸውን ጳጉሜ 1 ቀን …
አራት የፖለቲካ ፓርቲዎች በአንቀጽ 39 እና በመሬት ጉዳይ ሳይስማሙ ጥምረት ፈጠሩ Read more »
(በጋዜጣው ሪፖርተር) የኦሮሞ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ) ጠቅላላ ጉባዔ በ6ኛ መደበኛ ጉባዔው አቶ አለማየሁ አቶምሳን የድርጅቱ ሊቀመንበር እንዲሆኑ ከትናንትና በስቲያ መርጦአቸዋል፡፡
(በውድነህ ዘነበ) በግብርና ገጠር ልማት ሚኒስቴር ሥር የሚገኘው የግብርና ግብዓት አቅራቢ ኢንተርፕራይዝ ያወጣው የ500 ሺሕ ሜትሪክ ቶን ማዳበሪያ ግዢ ጨረታ ዛሬ ይከፈታል፡፡
(በኃያል ዓለማየሁ) ከኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት ቅጥር ግቢ ውስጥ ሐምሌ 23 ቀን 2002 ዓ.ም. ተሰርቀው የነበሩት ሁለት የባለሥልጣናት ተሽከርካሪዎች፣ ፖሊስ ባደረገው ክትትል ከትናንት በስቲያ ሰኞ ዕለት መገኘታቸውን የድርጅቱ የሕዝብ ግንኙነት ከፍተኛ ባለሙያ አቶ ጋሻው አባተ ለሪፖርተር አስታወቁ፡፡
(በውድነህ ዘነበ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተያዘው የበጀት ዓመት የያዘውን ከፍተኛ የገቢ ዕቅድ ለማሳካት በሚል ወ/ሮ በላይነሽ ተክላይን የከተማው ገቢዎች ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አድርጎ ሾመ፡፡
(በታምሩ ጽጌ) የመንግሥት ማህተሞችን ወደ ሐሰተኛነት በመለወጥና የሕዝብ አገልግሎት ወይም የግል ድርጅቶችን ማህተም ያለአግባብ በመስራትና በመለወጥ ተግባር ላይ በመሰማራት፣ በአገር ደኅንነትና ሰላም፣ በትምህርት ሥርዓቱና በፍትሕ ሥርዓቱ ላይ ከባድ ተፅዕኖ ሊያደርስ ነበር የተባለ ግለሰብ በዘጠኝ ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ፡፡
ባለፈው ሳምንት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የብርን የውጭ ምንዛሬ ቀንሷል። የአንድ የአሜሪካ ዶላር በ16.4 ብር እንዲመነዘር ለባንኮች የተላለፈው መመሪያ ከነሃሴ 26 ቀን ጀምሮ በስራ ላይ ውሏል። ይህንን ተከትሎ ከውጭ አገር የሚገቡ ሸቀጦች ላይ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ ተከስቷል። ሸማቾች እንደሚናገሩት ሰሞኑን የሸቀጦችና …
ከታምራት ታረቀኝ አቶ ግራማ ካሣ ማንን እንደሚሞግቱ ለምንስ እንደሚሟገቱ የሚያውቁ አይመስልም። በሌሎች የሚሰጡ አስተያየቶችን በቅጡ አንብበው ጭብጡን ተረድተው ሊጽፉ ቀርቶ ከራሳቸው ሃሳብ ጋርም በወጥነት የሚዘልቁ ላለመሆናቸው አንድ ሁለት ጽሑፎቻቸውን ማየት ብቻ ይበቃል። በቀናት ልዩነት የሚጽፉት ቀርቶ በአንድ ቀን የሚጽፉዋቸው ሳይቀር …
ክፍል አንድ (ማስተዋል አዳነ) ጊዜው በአገራችን ክረምት ሊገባ ጥቂት ጊዜያት የቀሩበት ወቅት ነበር፤ የአሁኑ ክረምት። ወደአገር ቤት ለመሄድ የወሰንኩት ቤተሰብ፣ ጓደኛና ዘመድ ለመጠየቅና በአጠቃላይ የአገራችን የኑሮ ሁኔታ በጣም ስለናፈቀኝ፤ ይህንን ደግሞ ከተወሰነ አመት የትምህርት ቆይታ በኋላ ተመልሼ ማየት አለብኝ የሚል …
በትርዒቱ ዘመኑ ያፈራቸው የመዝናኛና የመገናኛ ቴክኖሎጂዎች ታይተዋል። ተመልካቹ አድናቆቱን አሳይቷል።
(ነጻ አስተያየት ከለንደን – በታምሩ ገዳ):-የለንደን ከተማ ላለፉት ስድስት ሣምንታት በይዘቱ እና በዓይነቱ ታላቅ ትኩረት የሳበ መንፈሳዊ አገልግሎትን በማስተናገድ ተጠምዳ ሰንብታለች። ይህ ማዕከሉን በለንደን ደብረ ገነት ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን በማድረግ በለንደን ከተማ ለሁለተኛ ጊዜ በአውሮፓ ደግሞ ለ13ኛ ጊዜ የተካሄደው …
በ2002ዓ,ም የተለያዩ ተስፋ ሰጪ ተግባራት በጤና አገልግሎትና በአካባቢ ተፈጥሮ ጥበቃ ረገድ መከናወናቸዉን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸዉ ወገኖች ይገልጻሉ።
የጀርመን ጥምር መንግስት ፣ በሀገሪቱ የሚገኙትን የኒዩክልየር ኃይል ማመንጫ ማዕከላት ለመዝጋት ከዚህ ቀደም የተቀመጠውን የጊዜ ገደብ ለመራዘም በቅርቡ የደረሰበት ስምምነት እያወዛገበ ነው ።
አራት ፓርቲዎች ተጣመሩ። በ2002ቱ ሀገራዊ ምርጫ ላይ ድምጽ ያጣነው ስለተበታተንን ነው ይላሉ።
«የዓለማየሁ ሩባያት፤» «ሃይኩ፤» እና «ግራፊቲ፤» በሚል ርዕስ ለህትመት በበቁ ሶስት የግጥም መፃህፎቹ መነሻነት ለእንግድነት ከጋበዝነው ወጣቱ ገጣሚ ዓለማየሁ ታዬ ጋር የጀመርነው ውይይት ሁለተኛና የመጨረሻ ክፍል ቃለ ምልልስ በሃይኩና ግራፊቲ ላይ ያተኩራል። የአስራ ስድስተኛውን ክፍለ ዘመን ጃፓናዊ ባለ ቅኔ ባሾን፥ ባለ …
የኢትዮጵያ ትምህት ሚኒስቴር ያወጣዉ መመሪያ የግል ከፍተኛ ተቋማት የህግና የመምህርነት ትምህርት እንዳይሰጡ ያግዳል። በአገሪቱ የርቀት ትምህርትም እንዲቆም አድርጓል። የህዝብ ግንኙን ዳይሬክተር አቶ አበራ አባተ ለአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ ምክንያቱን ሲያብራሩ፣ እርምጃዉ የትምህርት ጥራት ለማስጠበቅ ነዉ ብለዋል። ሁሉም ባይባሉ አብዛኞች የግል ከፍተኛ …
የግል ከፍተኛ የትምህር ተቋማት ማህበር ትምህርት ሚኒስቴር በቅርቡ ያወጣዉን መመሪያ ተቃወመ Read more »
ማስተዋል አዳነ ጊዜዉ በአገራችን ክረምት ሊገባ ጥቂት ጊዜያት የቀሩበት ወቅት ነበር፤ የአሁኑ ክረምት። ወደአገር ቤት ለመሄድ የወሰንኩት ቤተሰብ፣ ጓደኛና ዘመድ ለመጠየቅና በአጠቃላይ የአገራችን የኑሮ ሁኔታ በጣም ስለናፈቀኝ፤ ይህንን ደግሞ ከተወሰነ አመት የትምህርት ቆይታ በኋላ ተመልሼ ማየት አለብኝ የሚል ዉሳኔ ላይ …
የአውሮፓ ህብረት ታዛቢዎች ቡድን በኢትዮጵያ ምርጫ ላይ የሚያወጣው ማጠቃለያ ሪፖርት በቅርቡ ይፋ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ የብሪታንያ ሚኒስትር ለጋዜጠኞች ሲናገሩ፤ ይህ ማጠቃለያ ሪፖርት ይፋ በሚወጣበት ጊዜ ከኢትዮጵያ ተስፋ የሚያደርጉት መኖሩን ተናግረዋል። አንድሪው ሚሸል በአለም በትልቅነቱ ሁለተኛው የሆነውን አገራቸው ለኢትዮጵያ የምትሰጠውን የልማት …
የብሪታንያ የአለም አቀፍ ልማት ሚኒስትርና የኢትዮጵያ ምርጫ ማጠቃለያ ሪፖርት Read more »
ወላጆቻቸውን ያጡ ህጻናትን ከማሳደግ አንፃር አለም አቀፍ ጉዲፈቻ፤ የመጨረሻ አማራጭ እንደሆነ የአሜሪካ ሴናተር ሜሪ ላንድሩ አስታወቁ፡፡ ባለፈው አመት ብቻ ከ 2100 በላይ ኢትዮጵውያን ህጻናት በጉዲፈቻ ወደ አሜሪካ ሄደዋል፡፡ ባልቻ አባ ነፍሶ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የተሰራው በአሜሪካው ባክነር ኢንተርናሽናል የገንዘብ ድጋፍና፤ …
ሰንበቱ በአውሮፓና በአፍሪቃ የእግር ኳስ ዋንጫ ማጣሪያ የመጀመሪያ ግጥሚያዎች የተካሄዱበት ነበር። የዓለም አትሌቲክስ ዋንጫ ውድድርም እንዲሁ ክሮኤሺያ ውስጥ ተካሂዷል። በኡክራኒያና በፖላንድ የጋራ አስተናጋጅነት በመጪው 2012 ዓ.ም. ለሚካሄደው የአውሮፓ እግር ኳስ ዋንጫ ውድድር ለማለፍ በዘጠኝ ምድቦች በሚደረገው ፉክክር ባለፈው ሣምንት በርካታ …
የ1993ቱ የኦስሎዉ ስምምነት-የካፕ ዴቪድ ድርድድር የዌይ ሪቨር ስምምነት፥ የታባ ጉባኤ፥ የኤሎን የሰላም እቅድ፥ የኖይሲባሕ-አይሎን ስምምነት፥ የአረብ የሰላም ሐሳብ፥ የሠላም ካርታ እያለ-አስራ ስድስት አይነት ድርድር ተደርጎበታል። እንደ ሥልጣኔ-እዉቀት ብልሐቱ ሑሉ ሥይጣኔ-ማይምነትና ድንቁርናም ተለይቶት አያዉቅም።እንደ ፅድቅ-ሐይማኖት ሥብከቱ ሁሉ-እኩይ አረመኒያዊነት ተፈፅምቦታል-ይፈፀምበታልም።በግጭት-ጦርነት የመዉደም-ነዋሪዎቹ የማለቃቸዉን …
ባለፈው ሳምንት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የኢትዮጵያ ብር የምንዛሬ ዋጋ መቀነሱን ካሳወቀ ወዲህ የሸቀጦች ዋጋ ንሯል ። ታደሰ ዕንግዳው ከአዲስ አበባ እንደዘገበው በአዲሱ የምንዛሪ ተመን ምክንያት የጨመረው ከውጭ ሀገር በውጭ ምንዛሪ ተገዝተው የሚገቡ ዕቃዎች ዋጋ ብቻ ሳይሆን የሀገር ውስጥ ምርቶችም ዋጋ …
የሰሞኑ ድንገተኛ የምንዛሪ ለውጥ የብርን የመግዛት አቅም በ22 በመቶ አውርዶታል፡፡ የምንዛሪ ለውጡ ገበያው ውስጥ መደነጋገርና ትርምስም ፈጥሯል፡፡ ከውጭ የሚገቡ የፋብሪካ ውጤቶች ዋጋቸው በአንድ ጊዜ የማይቀመስ ሆኗል፡፡ በምንዛሪ ለውጡ ዙሪያ ነጋዴዎች፣ ሸማቾች፣ የኮሚሽን ሠራተኞች፣ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎችና ባለሙያዎች አስተያየታቸው የተካተተበትን የሳምንቱን …
– ተቋማቱ ከቴክኒክና ሙያ ወደ ፖሊ ቴክኒክ እንዲሸጋገሩ ተነገራቸው (በምሕረት ሞገስ) የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ማኅበር አዲስ የወጣውና ተቋማቱን የርቀት፣ የሕግና የመምህራን ትምህርት ከመስጠት የሚገድበው አዲስ ሥርዓት አግባብ አይደለም ሲል ለትምህርት ሚኒስቴር ባቀረበው አቤቱታ ላይ፣ ከሚኒስቴሩ ጋር ቢወያዩም ሊስማሙ አልቻሉም፡፡
(በታምሩ ጽጌ) የጋምቤላ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ አንድነት ፓርቲ (ጋሕዴአፓ) ነሐሴ 26 እና 27 ቀን 2002 ዓ.ም. ባደረገው ስብሰባ ላለፉት ሁለት የምርጫ ዘመናት ይመሩ የነበሩት ኃላፊዎች በድጋሚ መመረጣቸው፣ አግባብነት የሌለውና የዴሞክራሲ መንገድን የተከተለ አለመሆኑን አንዳንድ የፓርቲው አባላት ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
(በኃይሌ ሙሉ) ከአፍሪካ ወርቅ ቤት በሕገወጥ መንገድ ወደ ውጭ ሊወጣ ሲል እንዲያዝ ለጠቆሙና ወርቁን በመያዝ ሒደት ላይ ለተሳተፉ ግለሰቦች ከሁለት ሚሊዮን ብር በላይ ሽልማት በመንግሥት መሰጠቱ ታወቀ፡፡
– ለ2003 የበጀት ዓመት 12.9 ቢሊዮን ብር በጀት ተይዞለታል (በውድነህ ዘነበ) በመስከረም 2003 ዓ.ም. ይፋ በሚደረገው የፌዴራል መንግሥት መሥሪያ ቤቶች መዋቅር፣ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በሁለት መንግሥታዊ ተቋማት ሥር እንደሚደራጅ ታወቀ፡፡
– ከ80 ሚሊዮን ቶን በላይ ክምችት እንዳለ ይገመታል– ቢኤችፒ የተባለ ኩባንያ 10 ሚሊዮን ዶላር ወጪ አድርጓል (በቃለየሱስ በቀለ) በአፋር ክልላዊ መንግሥት በዳሎል አካባቢ መጠነ ሰፊ የሆነ የፖታሽና ሌሎች ማዕድናት ፍለጋ ሥራ በመካሄድ ላይ እንደሆነ ታወቀ፡፡
ትዕግሥት ዘሪሁን | ሪፖርተር በቅርቡ ከሐረር ወደ አዲስ አበባ እንደመጡ የሚናገሩት ወ/ሮ ከድጃ አብዱላህ፣ ባለፈው ዓርብ ከሰዓት በኋላ ምጥ ይዟቸው የወሊድ አገልግሎት ለማግኘት ወደ ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ቢሄዱም፣ ካርድ ከወጣላቸው በኋላ ለአገልግሎቱና ለጓንት የሚከፍሉት ገንዘብ ስላልነበራቸው ተባረው መንገድ ላይ መውለዳቸውን …
‹‹ገንዘብ የለሽም ተብዬ ከሆስፒታል ተባረርኩ›› ያሉ ነፍሰጡር መንገድ ላይ ተገላገሉ Read more »
– የህንድና የሱዳን የስኳር ኩባንያዎች አክሲዮን ማኅበሩን ተቀላቀሉ (በዳዊት ታዬ) ሕብር ስኳር አክሲዮን ማኅበር የ380 ሚሊዮን ብር አክሲዮኖች ሽያጭ ማካሔዱን አስታወቀ፡፡
– በዳሸን ባንክ ፕሬዚዳንት ላይ የተላለፈው የእስር ትእዛዝ ታገደ (በኃይሌ ሙሉ) ከአዲስ አበባ ወደ ወላይታ ሶዶ የተዛወርኩበት በሕጋዊ መንገድ አይደለም በማለት በዳሸን ባንክ ላይ ክስ መስርተው በመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የተወሰነላቸው የቀድሞው የባንኩ የሠራተኛ ማኅበር ሊቀመንበር ከሥራ ተባረሩ፡፡