አልሸባብ ሞቃዲሾን እያመሳት ነው። ትላንት የፈጸመው ጥቃት ለዚያች ሀገር እየተደረገ ያለውን ዓለም አቀፍ ጥረት መና እንዳያስቀረው በእርግጥ እየተሰጋ ነው። በትናትናው ዕለት ሞቃዲሾ በሚገኘው የሽግግሩ መንግስት ቤተመንግስት አቅራቢያ በሚገኝ አንድ ሆቴል በአልሸባብ በተቀነባበረ የቦምብ ጥቃት6 የምክርቤት አባላትን ጨምሮ 32 ሰዎች ሲገደሉ …

የአልሸባብ ጥቃት እየተጠናከረ መምጣት Read more »

ከሪፖርተር በመለስ ዜናዊ የሚመራው የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) ከሁለት ዓመት በፊት በሰባተኛ ጉባዔው የነደፋቸው ዕቅዶች ከሞላ ጎደል የተሳኩ መሆናቸውን አሳወቀ፡፡ ድርጅቱ አሁን ያለው የግንባርነት አደረጃጀት የላቀ ውጤት ያስገኘለት መሆኑን ስላመነበት ወደ ሌላ ደረጃ (ውህደት) የመሸጋገር ጥያቄ በስምንተኛ ጉባዔው …

ኢሕአዴግ በግንባርነት ለመቀጠል ወሰነ Read more »

– ከ61 ሜጋ ዋት በላይ የሚያመነጨው ትራንስፎርመር ተቃጥሏል (በውድነህ ዘነበ) የጊቤ አንድ የኃይል ማመንጫ ጣቢያ ካሉት ሦስት ትራንስፎርመሮች መካከል አንዱ በመቃጠሉ፣ ግድቡ የያዘውን የክረምት ውኃ በሙሉ አቅሙ መጠቀም ባለመቻሉ የተለቀቀው ውኃ ጎርፍ ሆኖ በአካባቢው ነዋሪዎች ላይ መፈናቀልን አስከትሏል፡፡

– በአካባቢው ጥናት ለማካሄድ 6.5 ሚሊዮን ዶላር መድቧል (በቃለየሱስ በቀለ) አፍሪካ ኦይል የተሰኘ ተቀማጭነቱ በቫንኮቨር ካናዳ የሆነ የነዳጅ ኩባንያ፣ በደቡብ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ኦሞ ሸለቆ የነዳጅ ፍለጋ ሥራ የሚያካሂድበትን መሬት መረከቡን አስታወቀ፡፡

(በውድነህ ዘነበ) ከብዙ አለመግባባቶች በኋላ ባለፈው ቅዳሜ በተካሄደው የአንበሳ ባንክ ባለአክሲዮኖች ስብሰባ፣ በድጋሚ የቦርድ አባላት ምርጫ የተካሄደ ሲሆን፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የተመረጡትን ሰዎች ብቃት ከመረመረ በኋላ በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ ውጤቱን ያሳውቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

(በኃይሌ ሙሉ) በሰሜን ወሎ ዞን መርሳ ከተማ ነሐሴ 17 ቀን 2002 ዓ.ም. ከሌሊቱ ዘጠኝ ሰዓት ገደማ በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ 14 ሰዎች ሲሞቱ 25 ሰዎች ቀላልና ከባድ የመቁሰል አደጋ ደርሶባቸዋል፡፡

ከሪፖርተር ከባህር ዳር ወደ ጐንደር በሚወስደው መንገድ እንፍራንዝ የሚባለው ወንዝ ላይ የተገነባው ድልድይ በደረሰበት የመደርመስ ጉዳት የትራንስፖርት እንቅስቃሴ መስተጓጐሉ ተገለጸ፡፡ በአካባቢው የነበሩ የዓይን እማኞች እንደጠቆሙት፣ በድልድዩ ላይ በአንድ ወገን በተፈጠረ መደርመስ ካሳለፍነው እሑድ ጀምሮ በባህር ዳርና በጐንደር ከተሞች መካከል ግንኙነት …

ድልድይ በመደርመሱ የባህር ዳር ጐንደር የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ተስተጓጐለ Read more »

(በአስራት ሥዩም) ዋነኛ የገቢ እና የወጪ ንግድን የሚያስተናግደውና የጅቡቲ ወደብን  ከአገሪቱ ከተሞች ጋር የሚያገናኘው መንገድ ላይ የሚገኙ ሁለት ድልድዮች በጐርፍ ጉዳት ደረሰባቸው፡፡

አቡጊዳ – ነሐሴ 18 ቀን 2002 ዓ.ም ብርሃን ለአንድነትና ለዲሞክራሲ የተሰኘዉ የፖለቲካ ድርጅት በወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ ከሚመራዉ የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ጋር ለመዋሃድ ማመልከቻ እንዳሰገባ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ይጠቁማል። በወጣት ምሁራን የተቋቋመዉ ብርሃን ለአንድነትና ለዲሞክራሲ ፓርቲ የያዘዉ የፖለቲካ ፕሮግራም፣ …

በወጣት ምሁራን የተቋቋመዉ የብርሃን ለአንድነት ለዲሞክራሲ ፓርቲ የአንድነት ፓርቲን ሊቀላቀል ነዉ ! Read more »

በኢትዮጵያ የመንግሥታቱ ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኰሚሽነር ተጠሪ ሚስተር ሞሰስ ኦኬሎ በተለይ ለቪኦኤ በሰጡት ቃለ ምልልስ ግልጽ እንዳደረጉት የኢትዮጵያና የኤርትራ ሕዝቦች በብዙ መንገድ አንድ ናቸው ብለዋል። ኤርትራ በሬፈረንደም እራሷን የቻለች ነፃ ሀገር ከሆነች ወዲህ፥ በዚያች ሀገር በተፈጠሩ ምክንያቶች ኤርትራውያን ወደ …

በኢትዮጵያ የሚገኙ ኤርትራዊያን ስደተኞች በነጻነት እንዲንቀሳቀሱ መፈቀዱ UNHCRን አስደሰተ Read more »

አቶ አሰፋ ነጋሲ በሀብሩ ወረዳ በመርሳ ከተማ ለረጂም ጊዜ የኖሩ የአገር ሽማግሌ ናቸው። አበይ ተራራ በሚባለው ስፍራ ከሰሩት ቤታቸው ቁልቁል ከተማዋን እየተመለከቱ የህዝቡ ብዛት ከጥቂት ሽዎች ወደ አስር ሽዎች ሲያድግ ተመልከተዋል። በግብርና ስራ የተሰማሩት አቶ አሰፋ ቤት እሁድ ሌሊት በመሬት …

በአማራ ክልል የመሬት መንሸራተት 19 ሰዎችን ገደለ Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ኦገስት 24/2010፤ ነሐሴ 18/2002 ዓ.ም):- በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት አስቸኳይ ስብሰባ የተጠሩ በሀገረ ስብከቱ ገዳማት እና አድባራት ተመድበው የሚያገለግሉ ሰባክያነ ወንጌል፣ ‹‹ለወቅቱ የቤተ ክርስቲያን ችግር እና ለአባቶች ክብር መደፈር መንሥኤ ነው›› ያሉት በጋሻው ደሳለኝ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ …

ዘሪሁን ሙላቱ እንዲወገዝ ለማስተባበር ታቅዶ በተጠራ የሰባክያነ ወንጌል ስብሰባ በጋሻው ደሳለኝ እንዲወገዝ እና እንዲከሰስ ተጠየቀ Read more »

ይህንን ጽሁፍ ከምርጫው በፊት በድረገጽ ላይ ለማስፈር አስቤ ነበር የጀመርሁት። የምርጫውን ቀን ዘንግቼ ኖሮ ልክ ስጨርስ ምርጫው በማግስቱ መሆኑን ተረዳሁ ! ዓላማዬ አንዱን ወገን ለይቼ ለመደገፍ ስላልነበር ምርጫው ቢአልፍም ይነበብ ብዬ እነሆ አሰፈርሁት። የምርጫው ማለፍ ከጽሁፉ ውስጥ የቀነሰው ወይም የጨመረው …

ለሰይጣንም የሚገባውን አትንፈጉት ! በካፋ ኃይለ የሱስ Read more »

የEthiopia Reads (ኢትዮጵያ ታነባለች) መስራችና ስራ አስከያጅ አቶ ዮሃንስ ገ/ጊዮርጊስ በመቀሌ የመጀመሪያው በአህያ የሚጐተት ቤተ መፃህፍት አስጀመሩ፡፡ በተጨማሪም እሁድ ነሐሴ 16 የመጀመሪያው የህፃናትና የወጣቶች ቤተመፃህፍት ተከፍቶ የነፃ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡ ቤተ መፃህፍቱ ሰገናት ቤተ መፃህፍት ተሰይሟል፡፡ “የመቀሌ መስተዳድር ለቤተ መፃህፍቱ …

በአህያ የሚጐተት ቤተ መፃህፍት በመቀሌ Read more »

የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በጥቅምት ወር አዲስ መንግስት ይመሰርታሉ። አመራሩን በአጠቃላይ በአዲስ ትውልድ እንደሚተኩ ያስታወቁት አቶ መለስ ለዚህ አዲስ ትውልድ አዲስና እስካሁን እውን መሆን ያልተቻለ ፈተና አስቀምጠውለታል። የአምስቱ አመት የኢኮኖሚ ልማት ትራንፎርሜሽን እቅድ ተብሎ የሚጠራ ሰነድ አዘጋጅተው ለመጭው አመራር …

ኢትዮጵያ በ5 አመታት ከተረጂነት ለመውጣት የሚያስችሏት የልማት መሰረቶች አልተጣሉም ሲሉ የኢኮኖሚ ባለሙያዎች ገለጹ Read more »

ጀርመን በበርሊን ባዘጋጀችው እና ትናንት በተካሄደው ዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ የስቴድየም ውድድር በሶስት ሺህ እና በአንድ ሺህ አምስት መቶ ሜትር ሩጫ የተሳተፉት ኢትዮጵያውያኑ አትሌቶች ታሪኩ በቀለ እና መኮንን ገብረ መድህን አንደኛ እና ሁለተኛ በመውጣት አሸናፊ ሆነዋል። ኬንያዊው ዴቪድ ሩዲሻም አስራ ሶስት …

ኢትዮጵያውያን በበርሊኑ አትሌቲክስ ውድድር Read more »

የኤኮኖሚክስ እና የአካውንቲንግ ምሁራን የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ባቀረቡት የአምስት ዓመት የኤኮኖሚ መርሀ ግብር ሳይንሳዊ የኤኮኖሚ ግብዓቶች ላይ ያልተመሰረተ መሆኑን አመለከቱ። ምሁራኑ የኢትዮጵያ ኤኮኖሚ ጠቅላይ ሚንስትሩ ባቀረቡት መንገድ ሊያድግ የሚችልበት የተመቻቸ ተጨባጭ ሁኔታ አለመኖሩን ገልጸዋል። ለማዳመጥ እዚህ ላይ ይጫኑ።

የተመድ ከአስር ዓመታት በፊት ባስቀመጠው የአምአቱ የልማት ግብ በዋነኝነት የድሆቹን ሀገሮች የጤና፣ የትምህርት ሁኔታን ለማሻሻል እና ድህነትን ለመቀነስ አቅዷል። የተመድ ከአስር ዓመታት በፊት ባወጣው የአምአቱ የልማት ግብ መሰረት በድሆቹ የዓለም ሀገሮች ውስጥ የሚታየውን የህጻናት ሞት እስከሚቀጥሉት አምስት ዓመታት በጉልህ የመቀነስ …

የአምአቱ የልማት ግብ እና አንጎላ Read more »

ከሪፖርተር ተሰናባቹ የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት በሐምሌ ወር መጨረሻ ጉባዔው ባደረገው ግምገማ፣ የክልሉን ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ አቶ ኃይለ አብርሃን ከሥልጣናቸው ካነሳቸው በኋላ እንዲከሰሱ ወሰነ፡፡ በአሁኑ ወቅት በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ከተለያዩ ምንጮች ለማወቅ ተችሏል፡፡ ምክር ቤቱ አደረገ በተባለው …

የትግራይ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ታሰሩ Read more »

(በታምራት ጌታቸውና በኃያል ዓለማየሁ) ከአዲስ አበባ በስተምሥራቅ 200 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው መተሐራ ከተማ የበሰቃ ሐይቅ ውኃ ሙላት ከምንጊዜውም በላይ ሥጋት መፍጠሩን በአካባቢው የተገኙት ሪፖርተሮቻችን ለማየት ችለዋል፡፡

– 211 ሺሕ 200 ብር የገንዘብ ቅጣት ተጥሎባቸዋል (በታምሩ ጽጌ) የኢትየጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዓቃቤ ሕግ በ2001 ዓ.ም. መጨረሻ አካባቢ ክስ የመሠረተባቸው አራጣ አበዳሪው አቶ ገብረ ኪዳን በየነ (ሞሮኮ)፣ በ21 ዓመት ጽኑ እሥራትና የ211 ሺሕ 200 ብር የገንዘብ ቅጣት እንዲቀጡ …

አራጣ አበዳሪው ገብረ ኪዳን በየነ (ሞሮኮ) የ21 ዓመት ጽኑ እሥራት ተፈረደባቸው Read more »

– በሥራው ለሚሳተፉ ዳኞች 400 ሺሕ ብር ተመድቧል (በብርቱካን ፈንታ) በፌዴራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ በአማራ ጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ በኦሮሚያና በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልሎች ጠቅላይ ፍርድ ቤቶች ለረዥም ጊዜ ውሳኔ ሳያገኙ የቆዩ 15 ሺሕ ውዝፍ ፋይሎች ላይ የመጨረሻ ውሳኔ ለመስጠት የሚያስችል ስምምነት፣  …

በጠቅላይ ፍርድ ቤቶች ውሳኔ ሳያገኙ የቆዩ 15 ሺሕ የክስ ፋይሎች ፍጻሜ ሊያገኙ ነው Read more »

(በምዕራፍ ብርሃኔ) በመላ አገሪቱ የሚገኙ ትላልቅ ሆቴሎች ለመገልገያነት ከቀረጥ ነፃ ያስገቧቸውን ዕቃዎች ዝርዝር፣ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ለኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን እንዲያሳውቁ ዳይሬክተሩ አቶ መላኩ ፈንታ ትናንት አስታወቁ፡፡

(በታምሩ ጽጌ) የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ሰሞኑን ያደረገው ደመወዝ ጭማሪ በሠራተኞቹ መካከል ከፍተኛ ልዩነት መፍጠሩን አንዳንድ የድርጅቱ ሠራተኞች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡

(በመርጋ ዮናስ) የኢትዮጵያ የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ማኅበር የሥራ አመራር ቦርድ በኮሜት ትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበር በተባረሩት 64 የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ምክንያት፣ በሚቀጥለው ሳምንት ቄራ በሚገኘው የመጀመሪያ ፍርድ ቤት ክስ ሊመሠረት ነው፡፡

(ደጀ ሰላም፤ ኦገስት 21/2010፤ ነሐሴ 15/2002 ዓ.ም):- ትናንት አርብ ተሲዓት በኋላ ከአንድ ጓደኛው መኖርያ ቤት ሳለ የተያዘው ‹‹የሐውልቱ ሥር ቁማርተኞች›› ፀሐፊ ሊቀ ትጉሃን ዘሪሁን ሙላቱ በዛሬው ዕለት ጠዋት አራዳ ክፍለ ከተማ በሚገኝ የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት መቅረቡ ታውቋል፡፡ እነ ወ/ሮ …

‹‹የሐውልቱ ሥር ቁማርተኞች›› ፀሐፊ ሊቀ ትጉሃን ዘሪሁን ሙላቱ ፍ/ቤት ቀረበ Read more »

ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማሪያምን ጨምሮ አስራ ሁለት የቀድሞ የአንድነት ለፍትህና ዴሞክራሲ አባላትን አቃቤ ህግ ሰላም በመንስት ወንጀል ክስ መስርቶባቸዋል። አቃቤ ህግ፣ በአዲስ አበባ ከተማ ለመጀመሪያ ፍርድ ቤት ለቂርቆስ ምድብ ፍርድ ቤት ባቀረበዉ ክስ መሰረት፣ ሚያዝያ ሃያ ቀን 2002 ዓም ከቀኑ …

አቃቤ ህግ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማሪያምን ከሰሰ Read more »

ታግዶ የቆየውን የእነ በጋሻው የአሰበ ተፈሪ ጉባኤ አስፈቀዱ፤ (ደጀ ሰላም፤ ኦገስት 20/2010፤ ነሐሴ 14/2002 ዓ.ም):- ‹‹የሐውልቱ ሥር ቁማርተኞች›› በሚለው ‹መጽሐፍ› ‹‹ቅዱስ ፓትርያሪኩን ማስፈራሪያ እና የንግድ ምልክት ያደረጉ የዘመናችን አፍኒን እና ፊንሐስ›› የተባሉት ሊቀ ማእምራን ፋንታሁን ሙጬ እና ወይዘሮ እጅጋየሁ በየነ …

እነ ወ/ሮ እጅጋየሁ ከፓትርያሪኩ ጋራ መከሩ Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ኦገስት 20/2010፤ ነሐሴ 14/2002 ዓ.ም):- ሰሞኑን በእነ ወ/ሮ እጅጋየሁ በየነ ከፍተኛ ክትትል ሲደረግበት የቆየው ‹‹የሐውልቱ ሥር ቁማርተኞች›› ፀሐፊ ሊቀ ትጉሃን ዘሪሁን ሙላቱ ዛሬ ከቀትር በኋላ በተለምዶ ኮልፌ – 18 ማዞርያ እየተባለ ከሚጠራው አካባቢ ቁጥራቸው በርከት ባሉ ሲቪል የለበሱ …

‹‹የሐውልቱ ስር ቁማርተኞች›› ፀሐፊ ዘሪሁን ሙላቱ ተያዘ፤ ለሥራ አስኪያጅ ፋንታሁን ሊደረግ የታሰበው ‹‹የማጽናኛ መዋጮ›› ታገደ Read more »

በአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ አባላት መካከል ከዚህ ቀደም የተነሳው ውዝግብ ፍርድ ቤት እያሟገተ ነው። ዛሬ ያስቻለው የአዲሰ አባባ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የፓርቲውን ጽህፈት ቤት ንብረት በኃይል ለመውሰድ ሞክረው ነበር ተብለው በተከሰሱ አባላት ላይ የተሰጠውን ምስክርነት አዳምጧል። ዘገባውን ለማዳመጥ እዚህ …

የአንድነት ፓርቲ ፖለቲከኞች የፍርድ ቤት ሙግት Read more »

ከሰባት ዓመት በላይ ኢራቅ ከቆዩት የአሜሪካ ተዋጊ ጦር ኃይል አባላት የመጨረሻዎቹ ትናንት ኢራቅን ለቀው ወጥተዋል ። የአሜሪካን የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የኢራቅ ጦርነት ማብቃቱን ትናንት በይፋ አስታውቋል ። በርካታ ኢራቃውያን የአሜሪካን ጦር ሀገራቸውን ለቆ በመውጣቱ የተቀላቀለ ስሜት ነው ያደረባቸው ። …

የአሜሪካን ጦር ከኢራቅ መውጣት ያሳደረው ስጋት Read more »

ሰሞኑን መለስ ዜናዊ ስለልዩ ልዩ ጉዳዮች በቀባጠረበት ጋዜጣዊ መግለጫ ከግንቦት 7 ጋር ሊኖር ስለሚችል ድርድርም ጥቂት ዓረፍተ ነገሮችን ተናግሯል። መለስ እንዲህ ጊዜ እየጠበቀ በሚወረውራቸው ዓረፍተ ነገሮች አዲስ አጀንዳ እየሰጠ ኢትዮጵያዊያንን ከትግል ማዘናጋት ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ ተጠቅሞበት ውጤታማ የሆነበት ስልት እንደሆነ …

ለመለስ የውሸት ድርድር ጥሪ ጆሮ የሚሰጥ የለም!!! Read more »

“የኦህዴድ ሰዎች በነጋ በጠባ ልማት ልማት እያሉ ይጨቀጭቁናል እኛ የተረፈን ልማታቸዉ ሳይሆን እርግጫቸዉ ነዉ፤ እንኳን የመኪና መንገድ ወደ ጨረቃ የሚወስድመንገድም ቢሰሩ እኩለነታችን እስካልተረጋገጠ ድረስ እኔ ለነሱ ድምፄን አልሰጥም” ስሙ የማይታወቅ ኢትዮጵያዊ ገበሬ ይህ አባባል እዉቁ የብሉምበርግ ጋዜጠኛ ኦሮሚያ ክልል ዉስጥ …

የኢትዮጵያው አስር በመቶ እድገትና ዘጠና በመቶ ድህነት Read more »

ነሃሴ 11 ቀን 2002 ዓ.ም ከሌሊቱ ስምንት ሰአት ላይ ሲሆን ማንነታቸው ያልታወቁ ግለሰቦች ወደ ጽ/ቤቱ ቅጥር ግቢ ለመዝለቅ መሞከራቸውን በዚሁ እለትም ይህ ሙከራ ከመደረጉ ስድስት ሰአታት ቀደም ብሎ ግርግር ተፈጥሮ እንደነበርና ይህም ግርግር ሌሊት ላይ ከተፈጸመው ጥቃት ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት …

የአውራምባ ታይምስ ጽ/ቤት ባልታወቁ ግለሰቦች ጥቃት ተፈጸመበት፤ በጥቃቱ የጽ/ቤቱ የጥበቃ ሰራተኛ ክፉኛ የተጎዳ መሆኑ ተገለጸ Read more »

ታዋቂው የአሜሪካ ጋዜጣ ኒውስዊክ “ዛሬ ብትወለድ፥ የትኛው አገር በጤና፣ በደህንነት፣ በብልጽግና፣ እና በእድገት የተሞላ ኑሮ እንዲኖርህ ከፍተኛውን እድል ይሰጥሃል?” የሚለውን ጥያቄ ይዞ በመነሳት መቶ አገሮችን አነፃጽሮ ደረጃን ያወጣ ሲሆን ከነዚህ መቶ አገሮች ውስጥም ኢትዮጵያን 94ኛ ደረጃ ላይ ያስቀመጣት መሆኑን ለማወቅ …

አንድ መቶ የአለም አገራትን የኑሮ ሁኔታ ያነፃፀረ አዲስ ሪፖርት ኢትዮጵያን 94ኛ ደረጃ ላይ አስቀመጠ Read more »

ዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ፣ “አንወይንም” ወይም ገዢውን ፓርቲ አንቀላቀልም ባሉ ዜጎች ላይ የበቀል እርምጃዎችን እየወሰደ መሆኑን ሰሞኑን ለዝግጅት ክፍላችን የደረሰ ዘገባ አሳይቷል። የግንቦት 7 ድምጽ ሪፖርተር ከአዲስ አበባ አጠናቅሮ እንደላከው ዘገባ፥ አገዛዙ እንዲቀላቀሉት ጫና ተደርጎባቸው ፈቃደኛ ያልሆኑ ሰዎችን በቁጥጥሩ ስር …

ዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ ሊቀላቀሉት ፈቃደኛ ባልሆኑ ዜጎች ላይ የጥቃት እርምጃዎች እየወሰደ መሆኑ ታወቀ Read more »