(በጋዜጣው ሪፖርተር) በምሥረታ ሒደት ላይ የነበረው ደቡብ ግሎባል ባንክ አገልግሎቱን ለመጀመር ቅድመ ዝግጅቱን በማጠናቀቅ የባንኩን የባለአክሲዮኖች የመጀመሪያ ጉባዔ ለመስከረም 9 ቀን 2003 ዓ.ም. በሚሊኒየም አዳራሽ መጥራቱን የባንኩ አደራጅ ኮሚቴ የሕዝብ ግንኙነት አስታወቀ፡፡

‹‹ዕቅዱ የሕዝቡን አመለካከት መለወጫ የፖለቲካ ፕሮፓጋንዳ ነው›› ኢንጂነር ግዛቸው ሽፈራው‹‹በበሬ እየታረሰ ከፍተኛ እመርታ ማስመዝገብ አይቻልም›› አቶ ገብሩ አስራት‹‹ኢሕአዴግ በያዛቸው ካድሬዎች ዕድገት ያመጣል ብሎ ማሰብ በህልም ደረጃም ያስቸግራል›› ዶክተር መረራ ጉዲና

– ባለሀብቱ ከሦስት ሚሊዮን ብር በላይ አውጥቼበታለሁ ይላሉ (በምዕራፍ ብርሃኔ) በወረዳ 12 ኮተቤ መምህራን ኮሌጅ አካባቢ በአምስት ዓመታት ውስጥ ተገንብቶ ያለቀ 26 መኝታ ክፍሎች ያሉት ባለሁለት ፎቅ ፔኒሲዮን ‹‹ሕገወጥ ግንባታ ነው›› በሚል መስከረም 3 ቀን 2003 ዓ.ም. በወረዳው ደንብ አስከባሪዎች …

ግንባታው አምስት ዓመታት የፈጀው ፔኒሲዮን ‹‹ሕገወጥ›› በሚል እንዲፈርስ ተደረገ Read more »

(በኃይሌ ሙሉ) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) መስከረም 8 ቀን 2003 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ሕዝባዊ ስብሰባ እንደሚያካሂድ ታወቀ፡፡ በሌሎች ከተሞችም ተከታታይ ሕዝባዊ ስብሰባዎች ይካሄዳሉ፡፡

(ደጀ ሰላም፤ ሰፕቴምበር 15/2010፤ መስከረም 5/2003 ዓ.ም):-  በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት አስተዳደር እና በየደረጃው በሚገኙ አካላት በየጊዜው የሚፈጸሙ በደሎች እየተባባሱ ሕዝቡን በሚያስቆጡበት ደረጃ ላይ መድረሳቸውንና ሕዝባዊ ቁጣው እየከፋ ሄዶ ለአገሪቱ ዘላቂ ሰላም እና ልማት …

መንግሥት ከፓትርያርኩ እና ከጳጳሳቱ ጋር ምሥጢራዊ ስብሰባ አካሄደ፣ ማሳሰቢያም ሰጠ Read more »

መንደርደሪያ ልጅ ተክሌ ” ያጣነው ጥምረት አይደለም፤ ድፍረት ነው” በሚል ርእስ በጻፈው ተገርሜም አዝኘም አልወጣ ስላለኝ ጥቂት ማለት ፈለኩ። በተደጋጋሚ ሙከራዎች ስላልተሳኩ ትብብር፣ ህብረት፣ ግንባር፣ ቅንጅት እና መሰል ቃላት ሁሉ የቫንኩቨሩን ልጅ ያንገሸገሹት ይመስላል።  ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

ጥምረትን በተመለከተ ጥቂት ነጥቦች ታደሰ ብሩ መንደርደሪያ:- ልጅ ተክሌ “ያጣነው ጥምረት አይደለም፤ ድፍረት ነው” በሚል ርእስ በጻፈው ተገርሜም አዝኘም አልወጣ ስላለኝ ጥቂት ማለት ፈለኩ። በተደጋጋሚ ሙከራዎች ስላልተሳኩ ትብብር፣ ህብረት፣ ግንባር፣ ቅንጅት እና መሰል ቃላት ሁሉ የቫንኩቨሩን ልጅ ያንገሸገሹት ይመስላል።  (… …

ማስታወሻ ለልጅ ተክሌ (ታደሰ ብሩ) Read more »

አዲሱ ዓመት…………..አልልም ይልቁንም፤ አዲሱ አመት ያበጠ የሚፈነዳበት፤ የከረረ የሚበጠስበት፤ የጠገቡ የሚራብበት፤ የበደሉ የሚክሱበት፤ እውነት የምታሸንፍበት፤ የሀገር ሀብት የዘረፉ የሚዳኙበት፤ በስልጣን የባለጉ የሚቀጡበት፤ የህግ የበላይነት የሚሰፍንበት፤ ህዝብ የሚከበርበት፤ በግፍ የታሰሩ ነጻ የሚወጡበት ይሁንልን ብል ይሻላል። ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

አሥራደው – ከፈረንሣይ አዲሱ ዓመት … አልልም ይልቁንም፤ አዲሱ አመት ያበጠ የሚፈነዳበት፤ የከረረ የሚበጠስበት፤ የጠገቡ የሚራብበት፤ የበደሉ የሚክሱበት፤ እውነት የምታሸንፍበት፤ የሀገር ሀብት የዘረፉ የሚዳኙበት፤ በስልጣን የባለጉ የሚቀጡበት፤ የህግ የበላይነት የሚሰፍንበት፤ ህዝብ የሚከበርበት፤ በግፍ የታሰሩ ነጻ የሚወጡበት ይሁንልን ብል ይሻላል። (… …

ሳያዩ የሚያምኑ፤ ሳይሰሙ የሚያወሩ፤ ሳይናገሩ የሚኖሩ ብጹአን ናቸው ርሃብን ይቸራሉና! (አሥራደው) Read more »

ሳያዩ የሚያምኑ፤ ሳይሰሙ የሚያወሩ፤ ሳይናገሩ የሚኖሩ ብጹአን ናቸው ርሃብን ይቸራሉና! አሥራደው – ከፈረንሣይ አዲሱ ዓመት … አልልም ይልቁንም፤ አዲሱ አመት ያበጠ የሚፈነዳበት፤ የከረረ የሚበጠስበት፤ የጠገቡ የሚራብበት፤ የበደሉ የሚክሱበት፤ እውነት የምታሸንፍበት፤ የሀገር ሀብት የዘረፉ የሚዳኙበት፤ በስልጣን የባለጉ የሚቀጡበት፤ የህግ የበላይነት የሚሰፍንበት፤ …

ሳያዩ የሚያምኑ፤ ሳይሰሙ የሚያወሩ፤ … (አሥራደው) Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ሰፕቴምበር 14/2010፤ መስከረም 4/2003 ዓ.ም):- የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን “ከመንግሥት ጣልቃ ገብነት ነጻ ወጣች” ከተባለ አሥርት ዓመታት እየተቆጠረ ባለበት በአሁኑ ወቅት ቤተ ክርስቲያኒቱ የመንግሥትን ሕጋዊ ከለላ ያጣች ከመሰለችበት ደረጃ ደርሳለች። በዚህች  መጦመሪያ መድረካችን በቤተ ክርስቲያናችን ላይ እየተፈፀሙ ያሉ ዓይን …

መንግሥት “በሃይማኖት ጣልቃ አይገባም” ተባለ እንጂ ሃይማኖት ላይ ወንጀል ሲፈጸም ዝም ይላል ተባለ እንዴ Read more »

17 የአፍሪቃ ሀገሮች ካለፍው ሚያዝያ እስከ መጪው ህዳር ወር ባለው ጊዜ 50ኛ የነጻነት በአላቸውን እያከበሩ  መሆናቸው ይታወቃል። እነዚህ ሃገሮችም ሆኑ በአጠቃላይ በ1960 ዎቹና ከዚያ በፊት ነጻነታቸውን የተቀዳጁት የአፍሪቃ ሃገሮች ሁኔታ እንዴት እንደነበር ኋላስ ምንመልክ እንደያዘ እንዲያብራሩልን፣ በ City University of …

17 የአፍሪቃ ሃገሮች 50ኛ የነጻነት በአላቸውን እያከበሩ ነው Read more »

በአውሮፓ የቀደምቱ የእግር ኳስ ዲቪዚዮኖች ውድድር በዚህ ሰንበትም በደመቀ ሁኔታ ሲቀጥል ነገና ከነገ በስቲያ ደግሞ የአውሮፓ ሻምፒዮና ሊጋ የመጀመሪያ ግጥሚያዎች ይካሄዳሉ። ቱርክ-ኢስታምቡል ላይ ሲካሄድ በሰነበተው የዓለም የቅርጫት ኳስ ሻምፒዮና ዩ.ኤስ.አሜሪካ ከዓመታት ቆይታ በኋላ እንደገና ለፍጻሜ ድል በቅታለች። አትሌቲክስ፣ ቴኒስ፣ ቡጢና …

አሜሪካ ከዓመታት ቆይታ በኋላ እንደገና ለፍጻሜ ድል በቅታለች Read more »

የሙዚቃ ደራሲው ሉድቪሽ ፋን ቤትሆቭን እንደቀደሞው ሁሉ አሁንም ሰፊውን ህዝብ ይመስጣል ። ቤትሆቨን ቻይና ውስጥ እንደ አንድ የፖፕ ሙዚቀኛ ያህል ክብር አለው ። በመላው ዓለም የቤትሆቨን የሙዚቃ አድናቂዎች ማህበር ይገኛል ። በኢንተርኔትም ቢሆን ስለ ቤትሆቨን ብዙ ይባላል ። የቤትሆቭን ሙዚቃ …

የመጀመሪያው ታላቅ የሙዚቃ ደራሲ ቤትሆቨን Read more »

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ከገዥው ፓርቲ ኢህአዲግ ጋር በወሳኝ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ለመደራደር ጥሪ አቅርቧል ። የመድረክ ጥሪ በተግባር እንዲተረጎምም ህዝቡ በገዥው ፓርቲ ላይ በሚቻለው ሁሉ ተፅዕኖ እንዲያያሳድር በመግለጫው ጠይቋል ። ከተቃዋሚዎች ጋር አብሮ እንደሚሰራና ለድርድርም ዝግጁ እንደሆነ ሲገልፅ …

የመድረክ ጥሪ የድርድር Read more »

«አበበ ድል ያደረገው አትሌቲክስን ብቻ አይደለም።ጥቁሮች ማሸነፍ እንደሚችሉም ለዓለም አስተምሯል።» ሻለቃ ኃይሌ ገብረስላሴ «ለቅኝ ግዛት ማክተም አስተዋጽኦ ያደረገ ድል! የአበበ ድል አፍሪካውያን እኩል መሆናቸውን አሳይቷል።» ፖል ራምባኒ–የአበበ ቢቂላ መጽሀፍ አዘጋጅ ባለፈው ዓርብ ዻጉሜን 5/2002 ሻምበል አበበ ቢቂላ በሮም በባዶ እግሩ …

የሻምበል አበበ ቢቂላ የሮም ድል 50ኛ ዓመት Read more »

የኢድ አልፊጥር በአል ለ1431ኛ ጊዜ በመላዉ አለም በድምቀት እየተከበረ ነዉ። ኢትዮጵያዉያን ሙስሊሞች ደግሞ በአሉን በዘመን መለወጫ በአል-ዝግጅት ጭምር ነዉ-ያከበሩት።ከአዲስ አበባ እንጀምር። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ታደሠ እንግዳዉ የርዕሠ-ከተማይቱ የበአል-አከባበር ተከታትሎት ነበር። መቀሌ-ትግራይ፤ ወኪላችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር እንደተመለከተዉ በአሉ በተለይ ጎደና ሰማዕታት ተብሎ …

የኢድ አልፊጢር በአል በአዲስ አበባ Read more »

(በማሞ አየነው፤ ከማ/ቅዱሳን ድረ ገጽ የተወሰደ)፦ የሰው ልጅ ለሥጋዊና መንፈሳዊ እንቅስቃሴው አመች በሆነ መልኩ እግዚአብሔር ለሚያፈራርቃቸው ዘመናት ቀመር ሲያወጣ ኖሯል፡፡ ጊዜያትንም ከደቂቃ ሽራፊ እስከ ሺህ ዘመናት ድረስ ከፋፍሎ ይጠቀማል፡፡ በዚህ የጊዜ ቀመርም ትናንትን ያስረጃል፤ ዛሬን ደግሞ አዲስ ያደርጋል፡፡ በጊዜ ዑደትም …

“አዲስ ልብና አዲስ መንፈስ ለእናንተ አድርጉ” /ሕዝ 18፥31/ Read more »

(በኃይሌ ሙሉ | The Reporter) አንድ የ16 ዓመት ታዳጊ ወጣት በሰሜን ጐንደር ዞን የጸጥታ ኃላፊ ጠባቂ መገደሉ ተገለጸ፡፡ በተመሳሳይም አንድ የአዲስ አበባ ፖሊስ አባል አንድ ወጣት በጥይት ተኩሶ ከገደለ በኋላ መሰወሩ ታውቋል፡፡ የሟች ቤተሰቦች ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ ነዋሪነቱ በጐንደር ከተማ የነበረው …

ሁለት ወጣቶች በጸጥታ አስከባሪዎች ተገደሉ Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ሰፕቴምበር 10/2010፤ ጳጉሜን 5/2002 ዓ.ም):- የፌዴራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ዘሪሁን ሙላቱ የግል ተበዳዮች ነን ባሉት በእነ ወ/ሮ እጅጋየሁ በየነ የቀረቡበትን የሰው ምስክሮች እንዲከላከል በመወሰን ጉዳዩን ለመመልከት ለመስከረም 14 ቀን 2003 ዓ.ም ቀጠረ፡፡ እስከዚያው ድረስ ተጠርጣሪው ማረፊያ እና …

ዘሪሁን ሙላቱ ወደ ቃሊቲ ወኅኒ ቤት ወረደ Read more »

የ2002 ዓ.ም በኢድ አልፈጥር በዓል ተደምድሞ የ2003 ዓ.ም በእንቁጣጣሽ በዓል ሊጀመር በመሆኑ፣ ገበያው በተከታታይ ሁለት ቀናት በሚስተናገዱ በዓላት ምክንያት በሸማቾች ተጨናንቆ ነው የከረመው፡፡ ወትሮም በዋጋ ንረት ቁምስቅሉን የሚያየው ገበያ በዓውደ ዓመት ምክንያት እንደ እሳት መጋረፍ ጀምሯል፡፡  ድሮና ዘንድሮን በሸማቾች ተሞክሮ …

የዓውደ ዓመት ገበያ ድሮና ዘንድሮ Read more »

(በጋዜጣው ሪፖርተር) በመቀሌ ከተማ ላለፉት አራት ቀናት በተካሄደው የሕወሕት 1ዐኛ ጉባዔ፣ ስምንት የድርጅቱ ከፍተኛ የአመራር አባላት በገዛ ፈቃዳቸው ከድርጅቱ ኃላፊነት መልቀቃቸው ታወቀ፡፡

– ሕዝቡና ሌሎች ተቃዋሚዎች ጫና እንዲፈጥሩም ጠይቋል (በየማነ ናግሽ) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ፣ የአገሪቱን የመድበለ ፓርቲ ሥርዓት ለመታደግ አምስት ዓበይት ባላቸው ጉዳዮች ላይ ለመደራደርና ለመነጋገር ለኢሕአዴግ ጥሪ አቀረበ፡፡

(The Reporter) — የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የይቅርታ ቦርድ ለ4,721 እስረኞች ይቅርታ ማድረጉን የክልሉ ኘሬዚዳንት አባዱላ ገመዳ በትናትናው እለት አስታወቀ፡፡ በዚህም መሠረት ሕፃናት የያዙ እናቶች፣ ከ5ዐ ዓመት በላይ የሆናቸው ጐልማሶች፣ አዛውንቶችና ወጣቶች መታረማቸው በመረጋገጡ በይቅርታ እንዲፈቱ በቦርድ ተወስኗል፡፡ በክልሉ ማረሚያ …

የኦሮሚያ ክልል ለ4,721 እስረኞች ፈታ Read more »

(በኃያል ዓለማየሁ) የኦሮሚያ ኢንቬስትመንተ ኮሚሽን መሬት ወስደው ወደ ልማት ሳይገቡ አጥረው አስቀምጠዋል ካላቸው 124 ባለሀብቶች ላይ፣ ከ145 ሔክታር መሬት በላይ መልሶ መውሰዱን ኮሚሽነሩ አቶ አህመድ ኢብራሒም ለሪፖርተር ገለጹ፡፡

(በውድነህ ዘነበ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዲስ የመሬት ጥያቄ መቀበል ያቆመ ሲሆን፣ መሬት ለማግኘት ወደ አስተዳደሩ የሚሄዱ ባለሀብቶች ተቀባይ በማጣታቸው ቅሬታ እንደተፈጠረባቸው አስታወቁ፡፡

(በብርቱካን ፈንታ) ማጂክ ካርፔት ትምህርት ቤት ለመዋዕለ ሕፃናት ማስተማሪያነት አስገንብቶ ለሁለት ዓመታት አገልግሎት ሲሰጥበት የቆየው ሕንፃ፣ ሕገወጥ ግንባታ ነው በሚል ባለፈው ማክሰኞ በግብረ ኃይል የፈረሰ ሲሆን፣ ትምህርት ቤቱ በበኩሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፈቅዶ የሰጠኝ ቦታ ነው ብሏል፡፡

– ‹‹ጥያቄያቸው መስፈርት የማያሟላ በመሆኑ ተቀባይነት የለውም›› አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ የደኢሕዴግ ሊቀመንበር (በታምሩ ጽጌ) በሕገ መንግሥቱ የተረጋገጠላቸውን መብት ለሚመለከተው የመንግሥት አካል ጥያቄ ያቀረቡ የሰዶ ወረዳ ነዋሪዎች ልጆቻቸው እንደታሰሩባቸውና ከፍተኛ እንግልት እየደረሰባቸው መሆኑን ለሪፖርተር ገለፁ፡፡

– ለትራንስፖርትና መገናኛ ሚኒስትሩ ቅሬታቸውን በደብዳቤ አስታወቁ (በታምሩ ጽጌ) በፌዴራል ትራንስፖርት ባለሥልጣን የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ባለሥልጣን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አቃቂ በሚገኘው የመንጃ ፈቃድ ማውጫና ማለማመጃ ማዕከል ውስጥ የሚገኙትን የአውቶሞቢል ባለንብረቶች፣ ተሽከርካሪዎቻቸውን በማሠልጠኛ ተቋማት ሥር እንዲያስመዘግቡ ያስተላለፈውን መመሪያ ተቃወሙ፡፡

የኢትዮጲያ ፌደራላዊ አንድነት መድረክ፤ ገዢው መንግስት በስልጣን ላይ የቆየው በህግ እንዳልሆነ ቅሬታውን ቢያሰማም፤ ወደፊት ኢህአዲግ ከተቃዋሚዎች ጋር አብሮ ለመስራት ፍቃደኛነቱ እውነት ከሆነ ግን መድረክ መሰረታዊ ናቸው ባላቸው ነገሮች ላይ፤ ለመደራደር እና ለመነጋገር ፍላጎት እንዳለው አሳሰበ፡፡  ዝርዝሩን ከመለስካቸው አምሐ ዘገባ ያድምጡ

በአዉሮጳዉያኑ 2001ዓ,ም መስከረም 11ቀን በአሜሪካ ላይ ከተፈፀመዉ የአሸባሪዎች ጥቃት ጋ በተገናኘ ከነገ በስተያ አንድ አሜሪካዊ ቄስ ቁርዓን ለማቃጠል ማሰባቸዉ ከአገሪቱም ሆነ ከተለያዩ አገራት ተቃዉሞ ገጥሞታል።

ከኢትዮጵያ ፌዴራል ዴምክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) የኢህአዴግን ስርአት ባለፉት 20 ዓመታት እንዳየነው አቋሞቹ ላይ ከፍተኛ መዋዠቆች የሚታዩበት ዛሬ ያዝኩ ያለውን አቋም አምኖና በርሱም ተማምኖ ምንም ነገር በግልም በቡድን ማቀድ የማይቻልበት ሁኔታ ላይ እንገኛለን፡፡ ይህም ሆኖ “በእቅድ የምመራ ነኝ በዚሁም ፈጣን …

ኢህአዴግ የሀገራችን የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታን አዳፍኖ ለማለፍ ያቀደው ሴራ በሕዝባችን ሠላማዊ ትግል ይከሽፋል! Read more »

(Ginbot 7) — ወያኔ በድንገት የብርን የምንዛሬ ምጣኔ በ20 በመቶ እንዲቀንስ አድርጎ ቀድሞ በ13.62 የኢትዮጵያ ብር ይመነዘር የነበረው አንድ የአሜሪካ ዶላር በብር 16.35 እንዲመነዘር አዟል። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ እንደ ወታደራዊ ተቋም በትዕዛዝ የሚመራ በመሆኑ ለምንዛሪው ምክንያት መጠየቅ ያለበት መለስ ዜናዊ …

የውጭ ምንዛሪ ለውጡ እውነተኛ ምክንያቶች እና መውሰድ የሚኖርብን እርምጃዎች Read more »

ከዝግጂት ክፍላችን ከጥቂት አመታት ወዲህ፣ ከዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ ጋር በከፍተኛ ደረጃ በጥቅም እና በሙስና የተሳሰረ መደብ በኢትዮጵያችን መነሳቱ ሲወራ ቆይቷል። በተለይ በንግዱ ማህበረሰብ ዘንድ በሙስና ሳይዘፈቁ እና ከወያኔ ጋር የጥቅም ትስስር ወይም የንግድ ሽርክና ሳይፈጥሩ ሃብት የሚያገኙ ሰዎች ቁጥር …

ትኩረታችን በዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ ስርዓት ላይ ነው Read more »

የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ወይም ኦህዴድ) በመባል የሚታወቀው የወያኔ ተለጣፊ ፓርቲ ለሶስት መከፈሉና በኩማ ደመቅሳ የሚመራው ቡድን አሸናፊ ሆኖ መውጣቱ ታወቀ። ውስጥ አዋቂ ምንጮች ለግንቦት 7 ድምጽ ካደረሱት መረጃ እንደተረዳነው፥ በፓርቲው ውስጥ በኩማ ደመቅሳ እና በአባ ዱላ ገመዳ የሚመሩ ትላልቅ …

የወያኔ ተለጣፊ ፓርቲ የሆነው ኦህዴድ ለሶስት ተከፈለ፤ አባ ዱላ ገመዳ ከሊቀመንበርነቱ ተነሳ Read more »

በሰሜን ኢትዮጵያ ከተሞች የሚኖሩና የተቃዋሚ ፓርቲዎች አባላት ወይም ደጋፊዎች የሆኑ፤ እንዲሁም ወያኔን ለመቀላቀል ፈቃደኞች ያልሆኑ ዜጎች ዘርፈ ብዙ ጥቃት እየተካሄደባቸው እንዳለ የግንቦት 7 ድምጽ ዘጋቢ ከአካባቢው ባደረሰን መረጃ ገልጿል። በወልቃይት ጠገዴ፣ በዳንሻ፣ በሳንጃ፣ በጎንደር፣ በባህርዳር እና በመቀሌ የሚኖሩት ዜጎች በሰበብ …

ዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ በማይደግፉት ዜጎች ላይ የሚያካሄደውን ዘርፈ ብዙ ጥቃት አጠናክሮ ቀጥሏል Read more »

በወያኔ ቁጥጥር ስር የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባላፈው ሳምንት በአንድ ዶላር ዋጋ ላይ የ20% ጭማሪ በማድረግ ወደ 16 ብር ከ35 ሳንቲም ማሳደጉ ይታወሳል። ይህንን ተከትሎ የተፈጠረው የዋጋ ግሽበት ሸማቾችን ማስደንገጡን የደረሰን ዘገባ አመልክቷል። የግንቦት 7 ድምጽ ዘጋቢ በአዲስ አበባ በመርካቶ …

የብር ዋጋ መውደቁን ተከትሎ የተፈጠረው የዋጋ ግሽበት ሸማቾችን ማስደንገጡ ታወቀ Read more »

የቀድሞ የሪፖርተር ጋዜጣ አዘጋጅ የነበረውና በአሁኑ ሰዓት በውጭ አገር በስደት ላይ የሚገኘው አቶ አሰግድ ተፈራ ሼክ ሙሃመድ አላሙዲ በወያኔ አገዛዝ ላይ ያለው ተጽእኖ ከፍተኛ እንደሆነ ከግንቦት 7 ድምጽ ጋር ባደረገው ቃለ መጠይቅ ገልጿል። ሼክ ሙሃመድ አላሙዲ በ1997ቱ ምርጫ የወያኔን አገዛዝ …

ሼክ ሙሃመድ አላሙዲ በኢትዮጵያው አገዛዝ ላይ ያለው ተጽእኖ ከፍተኛ እንደሆነ የቀድሞ የሪፖርተር ጋዜጣ አዘጋጅ አቶ አሰግድ ተፈራ ተናገረ Read more »

በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች እንደቀጠለ ያለው የኤሌክትሪክ ሃይል አቅርቦት እጥረት ዜጎችን፣ በተለይም በንግድ የሚተዳደሩትን፣ ለእንግልት መዳረጉን ቀጥሏል። በተለይ በአዲስ አበባ ከተማ ባለፈው ሳምንት በቀን እስከ ስድስት ሰዓታት ድረስ ባብዛኛው የመዲናይቱ ክፍሎች የኤሌክትሪክ ሃይል እጥረት እንደነበረ ዘጋቢያችን ያደረሰን መረጃ አመልክቷል። አንዳንድ አካባቢዎች …

የኤሌክትሪክ ሃይል አቅርቦት እጥረት እንደቀጠለ ነው Read more »

በአንድ ወቅት ከዱቄት መቋጠሪያ ጨርቅ ያለፈ ጥቅም ወይም ክብር እንደሌለው በአደባባይ ይናገር የነበረው ዘረኛው አምባገነን መለስ ዜናዊ ከጥቂት አመታት ወዲህ የህዝቡን ልብ ለማማለል ይረዳኛል በሚል እምነት ለአገሪቱ ነጻነት ምልክት የሆነውን ባንዲራችንን አፍቃሪ መስሎ ለመታየት የባንዲራ ቀን ማክበር መጀመሩ ይታወቃል። የወያኔ …

የኢትዮጵያን ባንዲራ በማጥላላት ታሪኩ የሚታወቀው የወያኔ አገዛዝ “የባንዲራ ቀን” ለማክበር ደፋ ቀና ማለት ጀምሯል Read more »

በዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ ቁጥጥር ስር የሚገኘው የኢትዮጵያ ኢንፎርሜሽን ኮሚውኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ አንዳንድ ሰራተኞች በተቋሙ ውስጥ አለ ስለሚሉት ዘረኛነት ማማረራቸውን የግንቦት 7 ድምጽ ሪፖርተር ለዝግጅት ክፍላችን ባደረሰው ዘገባ አስታውቋል። ለአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ስሞታቸውን ያሰሙት ግለሰቦች፥ የወያኔ ሹም በሆነው ደብረጽዮን …

በኢትዮጵያ ኢንፎርሜሽን እና ኮሚኒውኬሽን ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ የሚሰሩ ሰራተኞች የተቋሙን ዘረኛነት አማረሩ Read more »

ዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ ለመጪው አምስት አመታት ያወጣው እቅድ በኢኮኖሚስቶች እና በፖለቲካ ተንታኞች ሲወገዝ ሰንብቷል። ባላፈው ሳምንት ለዝግጅት ክፍላችን መልክት የላኩ አንድ የፖለቲካ ተንታኝም፣ አገዛዙ በዚህ እቅዱ ውስጥ የኤሌክትሪክ ሃይል አቅርቦትን አስመልክቶ ያሰፈረውን ቁጥር አጣጥለውታል። አዲስ አበባ የሚገኘው የሬውተርስ የዜና …

የፖለቲካ ተንታኞች የወያኔን የአምስት አመት እቅድ ማጣጣላቸውን ቀጥለዋል Read more »

የዛሬ ሁለት ወራት ገደማ ለወያኔ አገዛዝ ቅርበት ያለው ሪፖርተር ጋዜጣ፣ ፔትሮናስ የተባለው የነዳጅ ቁፋሮ ቡድን በኦጋዴን የሚያካሄደውን ስራ ከጸጥታ ጉዳይ የተነሳ አቁሞ እየወጣ እንደሆነ መዘገቡ የሚታወስ ሲሆን በወቅቱ የማእድንና ኢነርጂ ሚኒስቴር ባለስልጣን ጉዳዩን ተራ ወሬ ብሎ አጣጥሎታል። የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ …

ፔትሮናስ የተባለው የማእድን አውጪ ኩባንያ በኦጋዴን ሲያካሄድ የቆየው አሰሳ እጣ ፈንታ አነጋጋሪ ሆኗል Read more »