አምቦ ውኀ የ21 ሚሊዮን ዶላር የማስፋፊያ ሥራ አካሄደ

– አዳዲስ ምርቶችን እያስተዋወቀ ነው

(በቃለየሱስ በቀለ)

አምቦ የማዕድን ውኀ አክሲዮን ማኅበር በ21 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ወጪ የፋብሪካ የማስፋፊያ ፕሮጀክት እንዳካሄደ አስታወቀ፡፡