የአሸንዳ ወይም የሻደይ በአል አከባበር DW Amharic September 2, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ሃይማኖታዊ መነሻ እንዳለዉ የሚነገርለት የሻደይ ወይም የአሸንዳ በአል በሰሜን ኢትዮጽያ አካባቢዎች እንዲሁም በኤርትራ በደማቅ ሁኔታ ይከበራል።