ኢትዮጵያዊው ባለሀብት ግዮን ሆቴልን በሰባት ቢሊዮን ብር ሊገነቡ ነው
– ባለአራትና ባለአምስት ኮከብ ሆቴሎች ይገነባሉ
– የሄሊኮፕተር ማረፊያ ይኖዋል
– ግንባታው በሦስት ዓመት ተኩል ጊዜ ውስጥ ይጠናቀቃል
– መንግሥት የ20 በመቶ ድርሻ አለው
– ዓለም አቀፉ ኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴሉን ያስተዳድራል
– ሆቴሉ ለፕሬዚዳንቶች ልዩ ማረፊያዎች ይኖሩታል
– የሄሊኮፕተር ማረፊያ ይኖዋል
– ግንባታው በሦስት ዓመት ተኩል ጊዜ ውስጥ ይጠናቀቃል
– መንግሥት የ20 በመቶ ድርሻ አለው
– ዓለም አቀፉ ኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴሉን ያስተዳድራል
– ሆቴሉ ለፕሬዚዳንቶች ልዩ ማረፊያዎች ይኖሩታል
(በኃይሌ ሙሉ)
አክሊለ ብርሃን መኮንን ኃይለ ሥላሴ የተባሉ ኢትዮጵያዊ ኢንቬስተር ‹‹ግራንድ ግዮን ሆቴል›› በሚል ስያሜ አንድ ባለ አራት ኮከብና አንድ ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል በሰባት ቢሊዮን ብር ወጪ ለመገንባት ከፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ ጋር ከትናንት በስቲያ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡