ሲሳይ አጌና – ከአዲስ አበባ ቀጣዩ ቀልድ ከዚህ ጽሁፍ ይልቅ “በውሸት ደዌ ለምትሰቃዩ – እነሆ ዕውነቱ!..” በሚል ርእስ ቀደም ሲል ነሀሴ ላይ ለለቀቅኩት ፅሁፍ ይበልጥ የሚስማማ ይመስለኛል፤ ሆኖም ቀልዱን አንድም በወቅቱ ላስታውሰው ባለመቻሌ፤ በሌላ በኩል ይህ ጽሁፍ ምንም እንኳን በዋናነትበአለም …

28 ቢሊዮን 469 ዶላሩ የት ገባ? 384 ቢሊዮን ብሩ ማለቴ ነው! Read more »

ስደት የኢትዮጵያዊያን የመከራ ህይወት አካል ሆኗል። የነፃነት እጦት፣ የኑሮ መክበድ እና ተስፋ ማጣት ኢትዮጵያዊያን ከአገራቸው ለመሸሽ በረሃ የማቋረጥን እና ባህር የመሻገርን ድፍረት ሰጥቷቸዋል። ባለፉት ሃምሳ አመታት ኢትዮጵያዊያን ሲሰደዱ የነበሩ ቢሆንም ስደት እንዳሁን የከፋበት ጊዜ የለም። በርካታ ኢትዮጵያዊያን ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን …

“ስደት በቃ!” እንበል፤ ኢትዮጵያችንን ከወያኔ እንንጠቅ!!! Read more »

የግንቦት 7 የፍትህ የነጻነትና የዴሞክራሲ ንቅናቄ ከተለያዩ ክፍለ አለማት በተወከሉ አባላቶቹ አማካኝነት ጠቅላላ ጉባኤውን በተሳካ መልኩ ማካሄዱ የታወቀ ሲሆን በዚህ የ2 ቀን ውሎ ጉባኤ የድርጅቱን የ 2 አመት የስራ ክንዋኔ ገምግሟል፡፡ የንቅናቄውን ጠንካራና ደካማ ጎኖች በመመልከት ጥንካሬውን የበለጠ ለማጥበቅ ድክመቶችን …

የግንቦት 7 የፍትህ የነጻነትና የዴሞክራሲ ጠቅላላ ጉባኤውን በተሳካ መልኩ በማካሄድ መግለጫ አወጣ Read more »

ዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ ያዘጋጀው የባንዲራ ቀን በዓል በህዝቡ ትኩረት ሳይሰጠው ማለፉ ታውቋል። የኢትዮጵያ ባንዲራ በወያኔ አገዛዝ ዘንድ የሚንቋሸሽ እንደሆነና ዘረኛው አምባገነን መለስ ዜናዊ ስልጣን እንደተቆጣጠረም ባንዲራው ከጨርቅ ያለፈ ዋጋ እንደሌለው መናገሩ ይታወሳል። ይሁን እንጂ ከተወሰነ ጊዜ ወዲህ አገዛዙ እራሱን …

ወያኔ የደገሰው የባንዲራ ቀን በዓል በታሰበው መንገድ ሳይከበር ቀረ Read more »

የመለስ ዜናዊ አገዛዝ በኢትዮጵያ አገዛዝ የዘረጋው የግብር ስርአት በዘር አድሎ ላይ የተመሰረ ነው የሚሉ ዜጎች በአዲስ አበባ ለሚገኘው የግንቦት 7 ድምጽ ዘጋቢ ምሬት አሰምተዋል። ግብር ለመክፈል ወደ ጉምሩክ ሄጄ ተሰልፌ ነበር ያሉት አንድ ግለሰብ፤ በወቅቱ አየሁት ስለሚሉት የአድሎ አሰራር አስረድተዋል። …

በኢትዮጵያ ያለው የግብር አከፋፈል በዘር አድሎ ላይ የተመሰረተ ነው ተባለ Read more »

 ሁከቱ ክርስቲያኖችን በኢኮኖሚ ለማዳከም እና ለማሸማቀቅ ያለመ ነው፤ (ደጀ ሰላም፤ ሰፕቴምበር 23/2010፤ መስከረም 13/2003 ዓ.ም):-  በኢሉአባቦራ ሀገረ ስብከት በገቺ ወረዳ አራት ቀበሌዎች እና ዘጠኝ አጥቢያ አብያተ ክርስቲያን ከአንድ ወር በላይ በአክራሪ ሙስሊሞች ሲፈጸም የቆየው ክርስቲያኖችን አግቶ የመውሰድ፣ መኖሪያቸውን ከብቦ የማስጨነቅ …

በገቺው የአክራሪ ሙስሊሞች ሁከት 13 ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ Read more »

በሁለተኛዉ የአለም ጦርነት ግድም አይሁዳዉያን ላይ ከደረሰዉ ጭፍጨፋ የተረፉ አንድ የሰማንያ ዘጠኝ አመት አዛዉንትI will servive መከራን አልፊ እዚህ ደርሻለሁ ወደፊትም እቋቋሟለሁ ሲሉ በናዚ የማጎርያ ጣብያ ዳንኪራ መጨፈራቸዉ እዚህ በጀርመን ትልቅ ቁጣንን እና ዉይይትን ቀስቅሶ ሰንብቶአል።

የኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችና በአካዳሚክ ማህረሰቡ ለአምባገነኑ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስተር የወይዘሪት ብርቱካንን እስር በተየመለከተና ሌሎች ተያያዥ የሰባዊ መብት ጥበቃ ለቀረበለት ጥያቄ የቀድሞውን እስርና የይቅርታ ሂደት ከተንተነ በኋላ በዳግም የይቅርታ ጥያቄ ካቀረበች የመፈታት እድሏ ከፍተኛ እንደሆነ ገለጸ። በስብሰባው ላይ የተገኙ የውስጥ ምንጮች …

ብርቱካን ይቅርታ ከጠየቀች የመፈታት ዕድል አላት – መለስ ዜናዊ Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ሰፕቴምበር 22/2010፤ መስከረም 12/2003 ዓ.ም):-  በኢሉ አባቦራ ሀገረ ስብከት የገቺ ጻድቁ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ምእመናን ከጳጉሜ አምስት ቀን 2002 ዓ.ም ጀምሮ በአካባቢው በሚገኙ አክራሪ ሙስሊሞች ተከበው ለጥቃት ተጋልጠው እንደሚገኙ መዘገባችን ይታወሳል። ነገር ግን እማኞች እንደሚናገሩት ከሆነ የኢሉአባቦራው …

የኢሉአባቦራው የአክራሪዎች ችግር ከአንድ ቀበሌ በላይ ችግር መሆኑ ተጠቆመ Read more »

በጀርመኗ መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ስድሳ አምስተኛዉን የተ.መ.ድ ጉባኤ ለመካፈል በሳምንቱ መጀመርያ ኒዮርክ ገብተዋል። መራሂተ መንግስቷን ተከትለዉ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጊዶ ቬስተር ቬለም ትናንት ወደ ዪናይትድ ስቴትስ አምርተዋል።

ከህገሪቱ መዲና ዋና ከተማ ዋሽንግተን ዲሲ በአሁኑ ወቅት በደረስን ዘገባ መሰረት 3 አውቶቡስ ሰልፈኛውን ጭነው እንደተንቀሳቀሱና ሌላ ተጨማሪ አውቶቡስ ተሳፋሪውን እየጫነ መሆኑ ተረጋግጦል። እንዲሁም ከቦስተን ከተማ አንድ መለስተኛ አውቶቡስ ሰልፈኛውን ጭኖ የለቀቀ ሲሆን እንዲሁም መጠናቸው 15 ሰው የሚይዝ ሚኒባሶች ውደ …

ኢትዮጵያውያን ከያካባቢው ለተቃውሞ ሰልፍ ወደ ንዮርክ እያመሩ ነው። Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሰሞኑን በተጠናቀቀው የኢሕአዴግ ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ አሁን ባለው አካሄድ ባጭር ጊዜ ውስጥ ታላቅ የምጣኔ ሃብት ዕመርታ ታሳያለች ሲሉ ይናገሩ እንጂ፤ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ይህን እንደማያምኑ አስታውቀዋል፡፡ እስክንድር ፍሬው ከአዲስ አበበ ያጠናቀረውን ዘገባ ያድምጡ፡፡

(ሙሉ ገ.) ሜክሲኮ አደባባይ አካባቢ የሚገኘው የመብራት ሃይል አዳራሽ በበቢንጎ ጨዋታ አፍቃሪዎች ዘንድ ተወዳጅ ነው።በተለይ በእረፍት ቀናት ። አንዳንድ ሰንበቶች ግን የተለመዱት “ቢንጎ” የሚሉ ተደጋጋሚ ጩኽቶች “ዲሞክራሲ፤ ፍትህ፤ ነጻነት” በሚሉ ቃላት ተተክተው በአዳራሹ ያስተጋባሉ። ያኔ አንዱ ተቃዋሚ ፓርቲ አዳራሹን ህዝባዊ …

የ“መድረክ” ውሎ Read more »

‹‹ኢሕአዴግ በጉልበት አሸንፏል እኛ ደግሞ የሞራል የበላይነት አለን›› አቶ ገብሩ አስራት (በኃይሌ ሙሉ) በእስር ላይ የሚገኙትን የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ ሊቀመንበር ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳን ለማስፈታት መድረክ የማያቋርጥ እንቅስቃሴ እያደረገ መሆኑንና ሊቀመንበሩ ኢንጅነር ግዛቸው ሽፈራው ገለጹ፡፡ ድርጅቱ የወ/ት ብርቱካንን ጉዳይ ችላ …

መድረክ የወ/ት ብርቱካንን ጉዳይ ችላ አለማለቱን አስታወቀ Read more »

ባለፈው ሰኞ ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት ሲሆን በመላ አገሪቱ በኢትዮጵያ ሕዝብ መዝሙር በመታጀብ የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ የመስቀል ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል፡፡ በአዲስ አበባ ስታዲዮም የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ ደግፌ ቡላ የሰንደቅ ዓላማ የመስቀል ሥነ ሥርዓቱን የመሩ ሲሆን፣ ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደ …

የሰንደቅ ዓላማ ቀን Read more »

(በውድነህ ዘነበ) በሼክ መሐመድ ሁሴን አሊ አላሙዲ የተቋቋመው ሆራይዘን ፕላንቴሽን ኢትዮጵያ ኩባንያና ሌሎች ሁለት አገር በቀል ኩባንያዎች በመንግሥት ሥር የሚገኘውን የቡና ልማት ድርጅትን ለመግዛት የፕራይቬታይዜሽን ቦርድን ውሳኔ እየጠበቁ ነው፡፡

– በሥሩ ስድስት ኩባንያዎች ይቋቋማሉ (በቃለየሱስ በቀለ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቅርቡ የነደፈውን ራዕይ 2025 የተሰኘውን የ15 ዓመት የዕድገት መርሐ ግብር ተግባራዊ ለማድረገ በዝግጅት ላይ ሲሆን፣ አዲስ የማኔጅመንት መዋቅር ባለፈው ሳምንት ይፋ አድርጓል፡፡

‹‹ኤሌክትሪክ የሚያስገባልን ኮርፖሬሽኑ ነው ወይስ ጽሕፈት ቤቱ?›› ኮንዶሚኒየም ቤት የተላለፈላቸው ነዋሪዎች ‹‹ላስተላለፍናቸው ቤቶች በሙሉ ክፍያ ፈጽመናል››  የቤቶች ልማት ፕሮጄክት ጽሕፈት ቤት‹‹ቀደም ብሎ ለተከፈለን አስገብተናል፤ በቅርቡ ለተከፈለንም ለማስገባት በዝግጅት ላይ ነን›› የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን (በታምሩ ጽጌ)

(በአሥራት ስዩም) የቪዛ ካርድ ክፍያ አገልግሎት በመስጠት ላይ ያሉና ለመስጠት ዝግጅታቸውን ያጠናቀቁ ባንኮች፣ ከዓለም አቀፉ የቪዛ ካርድ ኩባንያ በመጡ ባለሙያዎች የክፍያ ሥርዓቱ የደኅንነት ደረጃውን የጠበቀ እንዲሆን ለማስቻል በሳምንቱ መጀመሪያ ላይ ሥልጠና የተሰጣቸው ሲሆን፣ በቀጣይነትም የአውቶማቲክ ገንዘብ መክፈያ (ATM) ማሽኖቻቸውን እንደሚያስፈትሹ …

የቪዛ ካርድ አገልግሎት ሰጪ ባንኮች ማሽኖቻቸውን ሊያስፈትሹ ነው Read more »

ጆሮ ያለው ይስማ ከዝግጂት ክፍላችን ህወሓት በቅርቡ ያደረገውን ምርጫ ተከትሎ በወያኔ ደጋፊዎች መካከል እየተስተዋለ ያለውን መከፋፈል በሚመለከት ሁለት ነጥቦችን ለማንሳት ወደናል። አንደኛ፦ ስብሃትም ነጋም ሆነ መለስ ዜናዊ መሰረታዊ በሆነው ጉዳይ ላይ ልዩነት የላቸውም። ሁለቱ የሚለያዩት እንዴት አድርገው የዘረኛውን አገዛዛቸውን እድሜ …

ጆሮ ያለው ይስማ Read more »

ዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ በውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ውስጥ ሽግሽግ ለማድረግ ዝግጅቱን እንዳጠናቀቀና ስዩም መስፍንም ከሚኒስትርነቱ እንደሚነሳ ለአገዛዙ ቅርበት ያላቸው የዜና ምንጮቻችን ገልጸዋል። ስዩም መስፍን ወያኔ ስልጣን ላይ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ በውጭ ጉዳይ ሚንስትርነት ሲሰራ እንዳለ ይታወቃል። ምንጮቻችን እንዳስተላለፉት መረጃ፥ …

ወያኔ በውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ውስጥ ሽግሽግ ሊያደርግ ነው Read more »

ዐውደ ምሕረቱ በቡድንተኛ፣ ጥቅመኛ እና ፌዘኛ ሰባክያን ተሞልቷል (ደጀ ሰላም፤ ሰፕቴምበር 21/2010፤ መስከረም 11/2003 ዓ.ም):-  በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሚደረገው ስብከተ ወንጌልን የማስፋፋት እና የማጠናከር ጥረት ዐውደ ምሕረቱ ቀላል ግምት በማይሰጣቸው ቡድንተኛ፣ ለቁሳቁስ እና ለገንዘብ ፍቅር ተላልፈው …

በስብከተ ወንጌል መስፋፋት እና መጠናከር ላይ ያተኮረ ዐውደ ትምህርት ተጀመረ Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ሰፕቴምበር 21/2010፤ መስከረም 11/2003 ዓ.ም):-  በኢሉ አባቦራ ሀገረ ስብከት የገቺ ጻድቁ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ምእመናን ከጳጉሜ አምስት ቀን 2002 ዓ.ም ጀምሮ በአካባቢው በሚገኙ አክራሪ ሙስሊሞች ተከበው ለጥቃት ተጋልጠው እንደሚገኙ በስፍራው የሚገኙ የዐይን ምስክሮች ለደጀ ሰላም ገለጹ፡፡ የረመዳን …

የገቺ ጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ምእመናን በአክራሪ ሙስሊሞች ተከበዋል Read more »

ከሶስት ሺ በላይ ታሳሪዎች ይገኙበታል ተብሎ በሚገመተዉ በዚሁ ማቆያ እስር ቤት የአንድ ሺ ኢትዮጵያዉያን የዜግነት ይዞታ ማጣሪያ ሂደት ተጠናቆ፤ እስረኞቹን ማጓጓዝ መጀመሩን ቆስል ኑረዲን ሙስጠፋ ገልጸዋል። ቆንስሉ የህክምና እጦርን ጨምሮ ታሳሪዎች ያነሷቸዉን ችግሮች ማስወገድ ይቻል ዘንድ ለማመቻቸት ከእስር ቤቱ ኃላፊዎች …

በጂዳ የማቆያ ጣቢያዎች የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን መመለስ Read more »

ልጃቸዉን ያጡት በደም ካንሰር/ነቀርሳ/ ወይም ሊኩሚያ በሽታ ነዉ። እራሳቸዉ እንደሚገልፁት ሁለት ልጆችን ወልደዉ ለአስር ዓመታት ቆይተዋል፤ ለአራት ዓመታት ብቻ አብሯቸዉ የቆየዉን ተወዳጅ ልጅ ለመዉለድ። ያ ልጅ ግን እንደአንዳንድ ብርቅዬ መሰሎቹ የቤተሰቦቹ ሆኖ የቆየዉ ለጥቂት ዓመታት ብቻ ነዉ። እሱን ማጣታቸዉ በካንሰር …

የልጅ ሞት የጠራዉ ተልዕኮ Read more »

ለወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ በተዘጋጀው የሩጫ ውድድር ላይ ወደ 2700 ሯጮች መሳተፋቸው በተነገረበት ሥነ ሥርዓት ቁጥራቸው 25,000 የሚደርስ ሰዎች መገኘታቸውን አዘጋጆቹ ይናገራሉ። የአንድነት ለፍትህና ዲሞክራሲ ፓርቲ መሪ ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ከእስር መለቀቅ በመጠየቅ ሥነ ሥርዓቱን የጠራው መቀመጫውን በጀርመን ያደረገውና የኢትዮጵያውያን የመብት …

በቲዩቢንገን ከተማ (ጀርመን) ለብርቱኳን ሚደቅሳ የተዘጋጀ የሩጫ ውድድር Read more »

ቫንኩቨር፣ ካናዳ — በየአመቱ የሚከበረው የጸደንያ ማሪያም ንግስ አቡነ ሉቃስ፣ አቡነ ዩሀንስ፣ አቡነ ሚካኤል (ከካልጋሪ)፣ ሁለቱ አባ ገ/ስላሴዎችና የቫንኩቨር ቅድስት ድንግል ማሪያም ደብር አባት መልአከ ጸሃይ አፍወርቅና አምስት መቶ የሚጠጉ ምእመናን በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ መከበሩ ተገለጸ። ይሄው ከ1999 ጀምሮ በንግስ …

የጸደንያ ማሪያም ንግስ በቫንኩቨር ደምቆ ተከበረ Read more »

ግፍኛውና ጨቋኙ የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስተር መለስ ዜናዊ በኒዮርክየሚገኘው ኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ ባደረገለት ጥሪ መሰረት እንደሚገኝ ተረጋግጦል። ይህንን ጥሪ በመቃወምና እንዲሁም የዲሞክራሲ አርብኛ የሆነችው ዳኛ ብርቱካን ሚደቅሳና ሌሎችም የፖለቲካ እስረኞች ከስር እንዲለቀቁ ድምጻችንን ለማሰማት እንድንችል የቦስተንና አካባቢው የአንድነት ድጋፍ ድርጅት ዝግጅት አድርጓል። …

በቦስተንና አካባቢው ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን በሙሉ!! Read more »

(ደጀ ሰላም): — ለካህናት እና ምእመናን ያላቸውን ንቀት እና አነስተኛ አባታዊ ክብር በተደጋጋሚ በማሳየት የሚታወቁት የሲዳማ፣ ጌዲኦ፣ አማሮ እና ቡርጂ ዞኖች እና ልዩ ወረዳዎች ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ አቡነ ፋኑኤል ሀገረ ስብከቱን ለመምራት ባለባቸው ከፍተኛ የብቃት ማነስ እና ከቅርብ ጊዜ …

አቡነ ፋኑኤል ከሐላፊነታቸው እንዲነሡ ተጠየቀ Read more »

  . የገዳሙ አጥቢያ ምእመናን ሕገ ወጡን ምርጫ ተቃውመዋል፣ 
  . ሊቀ ጳጳሱ የአጣሪ ኮሚቴውን ተግባር ለማሰናከል እየጣሩ ነው፣
(ደጀ ሰላም፤ ሰፕቴም

– በአገር ውስጥና በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የቦንድ ሽያጭ ሊጀመር ነው(በውድነህ ዘነበ)የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በአገሪቱ ውስጥ የሚገኙ ሁሉም ሠራተኞች …