የጀርመን ውሕደትና የምሥራቁ ግንባታ
የጀርመን መልሶ ውሕደት ከሰፈነ ወዲህ በፊታችን ዕሑድ ሃያ ዓመት ይሞላዋል። በነዚህ ዓመታት በተለይ የምሥራቁን ኤኮኖሚ በመገንባቱ ረገድም ታላቅ ጥረት ነው የተደረገው።
የጀርመን መልሶ ውሕደት ከሰፈነ ወዲህ በፊታችን ዕሑድ ሃያ ዓመት ይሞላዋል። በነዚህ ዓመታት በተለይ የምሥራቁን ኤኮኖሚ በመገንባቱ ረገድም ታላቅ ጥረት ነው የተደረገው።
በኤንባሲ ዉስጥ ጥገኝነት ስለጠየቁት ወገኖች፣ ወደ ምዕራብ ጀርመን መጓዝ እንዲችሉ ስላደረኩት ድርድር፣ ዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃንስ ዲትሪሽ ጌንሸር፣ በፕራግ የጀርመን ኤንባሲ በረንዳ ላይ ስላደረጉት ንግግር፣ የጀርመን ግንብ እንደፈረሰ በጀርመን ምክር ቤት ዉስጥ ስላደረኩት ንግግር—
የጀርመን ዉህደት ቢሰምርም፣ በጀርመናን መገናኛ ብዙሃን እንስካሁን የጀርመን ዉህደት ስኬትን በተመለከተ የዉደሳ ዘገባ ተሰምቶ አያዉቅም። ከዉህደቱ ስኬት ዉደሳ ይልቅ ዉህደቱ ያስከተለዉን ችግር በማማረር ሲኮንን ብቻ ነዉ የሚሰማዉ፣
ከሳምንታት በፊት በተከበረው የመስቀል በዓል ላይ ለመታደም በአንዲት አነስተኛ የጉራጌ ቀበሌ ተገኝታ የነበረችው ማኅሌት አበጋዝ በጉራጌዎቹ ክትፎ እና ቆጮ መሀል ደጋግሞ ስሙ የሚነሳ የፖለቲካ ሰው እንዳለ እና ስሙም “ሰውየው“ እንደሚባል ትተርካለች፡፡ ጉራጌዎች ገራገር ቢጤ ሳይኾኑ አይቀሩም። ጸሐፊ ተውኔቶችም በየፈጠራ ሥራዎቻቸው …
(በዳዊት ታዬ) ከውጭ ከሚገኘው ዕርዳታና ብድር ውስጥ በ2002 በጀት ዓመት ከዓለም አቀፍ ዕርዳታ ሰጪዎችና አበዳሪዎች (መልቲላተራል) የተገኘው ዕርዳታና ብድር ሲቀንስ፣ በመንግሥታት ትብብር (ባይላተራል) ምንጮች የተገኘው ደግሞ በከፍተኛ ሁኔታ ጨመረ፡፡
– የሰንጋተራ ነጋዴዎች በሰባት ቀናት ውስጥ ልቀቁ መባላቸውን ተቃወሙ (በታምሩ ጽጌ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለተለያዩ አክሲዮን ማኅበራት በሊዝ የተሸጡ ቦታዎችን የክፍለ ከተማ አስተዳደሮች እስከ መስከረም 30 ቀን 2003 ዓ.ም. ድረስ አጠናቀው ማስከረብ እንዳለባቸው ጥብቅ ትዕዛዝ ማስተላለፉን ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
(በቃለየሱስ በቀለ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስታር አሊያንስ የተሰኘውን ዓለም አቀፍ የአየር መንገዶች ኅብረት አባል ሊሆን ነው፡፡ በዛሬው ዕለት በሸራተን አዲሰ በሚካሄድ ሥነ ሥርዓት መቀላቀሉ ይበሰራል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
(በጋዜጣው ሪፖርተር) የኢትዮጵያ ብሮድካስት ሰርቪስ (ኢቢኤስ) የተባለ የቴሌቪዥን ጣቢያ በዓረብ ሳት የ24 ሰዓት ሥርጭት ማስተላለፍ ጀመረ፡፡
(በብርቱካን ፈንታ፣ ሪፖርተር) ሳመሪታን ፐርስ የተባለ ዓለም አቀፍ የበጎ አድራጎት ድርጅት በሕገወጥ መንገድ 14 አሜሪካውያን ሲሠሩበት ቆይተዋል በሚልና በሌሎች ተጨማሪ ወንጀሎች ምክንያት፣ ከመስከረም 14 ቀን 2003 ዓ.ም. ጀምሮ መታገዱን የበጎ አድራጎትና ማኅበራት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የኤጀንሲው የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አሰፋ …
(በታምሩ ጽጌ) የቱሪዝም፣ የሆቴሎችና የጠቅላላ አገልግሎት ሠራተኛ ማኅበራት ኢንዱስትሪ ፌዴሬሽን፣ በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ በቀበሌ መዝናኛዎች ውስጥ የሚሠሩ ከ15 ሺሕ በላይ ሠራተኞች ሥራ ሊያጡ የሚችሉበት ሁኔታ እየተፈጠረ መሆኑን አስታወቀ፡፡
(በታምሩ ጽጌ) በዓላት ሲከበሩ እጅግ ብዙ ደስታዎች እንደሚኖሩት ሁሉ አንዳንድ ከባድና መለስተኛ አደጋዎችም አልፎ አልፎ ይከሰታሉ፡፡
(ደጀ ሰላም፤ ሰፕቴምበር 28/2010፤ መስከረም 18/2003 ዓ.ም):- ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዓለምን ለማዳን ሥጋውን የቆረሰበት፣ ደሙን ያፈሰሰበት እና ነፍሱን የካሰበት ቅዱስ መስቀል የፍቅር ፍጻሜ፣ የሰላም ማረጋገጫ እና የአንድነት ዙፋን ነው፡፡ ክርስቶስ በደሙ ለዋጀው ሕዝብ ቀዋሚ ዓርማ በሆነው ቅዱስ መስቀል ሰማያውያን …
በአህመድ አባጊሣ ልባቸውን የናጠ ግን እንደ እባብ ያስቀጠቀጣቸው ግጥም በውቧ የባህር ዳር ከተማ ቀደም ባለው እና አስከፊውን የደርግ ሥርዓት መንግሎ ለመጣል በተደረገው እልህ አስጨራሽ ትግል ግንባር ቀደም ሚና ስለተጫወቱ እንደ ሙሉዓለም እጅጉ ያሉ ታጋዮች በአንድ አለብላቢ ምላስ ባለው ካድሬ አማካይነት …
ድርጅታዊ መበስበስ፣ ጥገኝነት እና አድርባይነትን መዋጋት ያቃተው የኢህአዴግ የ”መተካካት” ድራማ Read more »
ግርማ ካሣ ([email protected]) ሐምሌ 27 ቀን 1981 ዓ.ም. ነበር። በአደባባዩ የሰፈረው በመቶ ሺ የሚቆጠር ሕዝብ የተለያዩ መፈክሮችን ይዞ ”እምቢ አምባገነንነትን! እምቢ የአንድ ፓርቲ ሥርዓትን! እምቢ የሰብዓዊ መብት ረገጣን” እያለ ይጮሃል። ታንኮችንና መትረየሶች የተደቀኑባቸው የወታደር መኪናዎችን በማሰማራት፣ የአገሪቱ 27ኛው ክፍለ ጦር …
ግርማ ካሣ ([email protected]) ሐምሌ 27 ቀን 1981 ዓ.ም. ነበር። በአደባባዩ የሰፈረው በመቶ ሺ የሚቆጠር ሕዝብ የተለያዩ መፈክሮችን ይዞ ”እምቢ አምባገነንነትን! እምቢ የአንድ ፓርቲ ሥርዓትን! እምቢ የሰብዓዊ መብት ረገጣን” እያለ ይጮሃል። ታንኮችንና መትረየሶች የተደቀኑባቸው የወታደር መኪናዎችን በማሰማራት፣ የአገሪቱ 27ኛው ክፍለ ጦር …
ነፃነት ዘገዬ የኢትዮጵያን ወቅታዊ ጉዳይ ይሁነኝ ብሎ ለሚከታተል የውስጥም ሆነ የውጭ ታዛቢ በየዕለቱ አዳዲስ አስገራሚ ነገር አያጣም። ”ቀን የሰጠው ቅል …” እንዲሉ ጊዜ የሰጠው ሞልፋጣ ሁሉ ባልተገራ ስድ አንደበቱ ህዝብን ባገኘው አጋጣሚና መድረክ እየተነሳ ሲሳደብ መስማት ደግሞ የዘመናችን ፍሽን ሆኖ …
ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ በአሸናፊዎቹ በተባባሩት ኃይሎች ምስራቅ እና ምዕራብ ተብላ ለሁለት የተከፈለችው ጀርመን ዳግም ከተዋሀደች እነሆ በያዝነው መስከረም 20 ዓመት ተቆጠረ ።
የአፍሪቃና የቻይና የንግድ ግንኙነት
በዓለማችን ለኤድስ የሚሰጠዉን ያህል ትኩረት በካንሰር ላይም ማድረግ እንደሚገባ ባለሙያዎች እያሳሰቡ ነዉ።
Ye Meskel Beal – Demera – The 2003 E.C Meskel Celebration @Meskel Square
ኒው ዮርክ ላይ ሲካሄድ በሰነበተውና 14ዐ የሚሆኑ የመንግሥታትና የሃገሮች መሪዎች በተገኙበት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ የሐሙስ ውሎ ላይ የዩናይትድ ስቴትስና የኢራን ፕሬዚዳንቶች ተናግረዋል፡፡ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ የሃገራቸውን ሠላም፣ የውጭ ፖሊሲና ሰብዓዊ መብቶችን ያካተተ ሰፊ አድማስ ያለው ንግግር …
በዘንድሮው የኢትዮጵያ ታላቅ ዕሩጫ ለህጻናት እንክብካቤ እስከ 1 ሚሊዮን ብር የሚደርስ ድጋፍ ለማሰባሰብ ዕቅድ ተይዟል፡፡ እስካሁን 200 000 ብር የተሰበሰበ ሲሆን፤ አትሌት ሻለቃ ሐይሌ ገብረ ስላሴም “በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ” ብሎታል አላማውን፡፡ መለስካቸው አምሐ ከአዲስ አበባ ያጠናቀረውን ዘገባ፤ ዝርዝር ያድምጡ፡፡
የመስቀል በዓል በመላው ኢትዮጵያ በታላቅ ድምቀት ተከብሮ ውሏል። «መስታወት፤» በዓሉ በልዩ ልዩ ባህላዊ ዝግጅቶች ከተከበረባቸው አካባቢዎች አንዱ ወደ ሆነው ደቡብ ኢትዮጵያ ይወስደናል። ለዝርዝሩ ዝግጅቱን ያዳምጡ።
በዚህች የጡመራ መድረካችን የምናቀርባቸው ዜናዎች፣ ሐተታዎችም ሆኑ ሪፖርታዦች ከአንባብያኑ ከእናንተ ከደጀ ሰላማውያን መድረሳቸውን ማረጋገጥ እንፈልጋለን። ሰው መቸም “ያዘጋጀውን ሲበሉለት፣ የወለደውን ሲስሙለት” ነውና ደስታው ይህንን ለማድረግ ዘወትርም እንሞክራለን። እነሆ አሁንም የደጀ ሰላም ዝግጅቶች በወጡ ቁጥር ያለምንም ችግር እንዲደርሷችሁ እና ለወደፊቱም ለማስቀመጥ …
(ደጀ ሰላማዊው) በኢሉ-አባ-ቦራ (ገቺ) አካባቢ የቀረበው ዘገባ ብዙ ነገሮች ከውስጣችን እንዲያቃጭሉብን ከማድረጉም በላይ ብዙ ነገሮችን ዞር ብለን እንዳስታውስ አስገድዶናል :: የሆነው ሆኖ ግን ችግሩን ከውስጥም ብንመለከተው መልካም እይታ ስለመሰለን የራሳችንን እይታ እንደሚከተለው አናቅርባለን፡፡ ጣታችንን ወደ ጠላታችን ስንጠቁም ሦስቱ ወደኛ ስለሚያመለክት …
ስደተኞቹ ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ የበየነባቸው ፍርድ ቤት የገንዘብ ቅጣትም ጥሎባቸዋል
እስራኤልና ፍልስጤም ቀጥተኛ የሰላም ድርድር ከጀመሩ አራት ሳምንት ገደማ ሆነዉ።
መስከረም 18 ቀን 2003 ሐምሌ 27 ቀን 1981 ዓ.ም ነበር። በአደባባዩ የሰፈረዉ በመቶ ሺ የሚቆጠር ሕዝብ የተለያዩ መፈክሮችን ይዞ «እምቢ አምባገነንነትን ! እምቢ የአንድ ፓርቲ ሥርዓትን! እምቢ የሰብዓዊ መብት ረገጣን » እያለ ይጮሃል። ታንኮችንና መትረየሶች የተደቀኑባቸዉ የወታደር መኪናዎችን በማሰማራት፣ የአገሪቱ …
ከምእመናን ተሰብስቦ ለባለቤቱ ሳይደርስ የቀረ የዘማሪ ልዑል ሰገድ ዐሥር ሺሕ ብር ተመለሰ (ደጀ ሰላም፤ ሰፕቴምበር 26/2010፤ መስከረም 16/2003 ዓ.ም):- በአገልግሎት ላለ ለማንኛውም ሰው በቀዳሚነት የሚነገር መጽሐፋዊ ቃል “በጥቂቱ መታመን እና በብዙው መሾም” ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም። በዘመናችን እንደአሸን ከፈሉት ሰባኪዎቻችን …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!
– ለፕሮጀክቱ 1.4 ቢሊዮን ዶላር በጀት ይዟል– በዓመት አንድ ቢሊዮን ዶላር ከውጭ ንግድ ለማግኘት አቅዷል– ባሮ ወንዝን እንዲጠቀም ተፈቅዶለታል– ጆንዲር ትራክተርን አገር ውስጥ ለመገጣጠም ታስቧል (በውድነህ ዘነበ)
(በኃይሌ ሙሉ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለጨረታ ያቀረበው የላንጋኖ በቀለ ሞላ ሆቴል ገዥ አጣ፡፡ ባንኩ የሆቴሉን የሚንቀሳቀሱና የማይንቀሳቀሱ ንብረቶች ሳይጨምር ሕንፃውን ብቻ ለጨረታ ማቅረቡ ገዥ አሳጥቶታል የሚል እምነት እንዳላቸው የሆቴሉ ሥራ አስኪያጅ ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡
(በኃይሌ ሙሉ) በአገሪቱ ከሚገኙት የግል ባንኮች ውስጥ አንዱ የሆነው ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የባልና ሚስት የጋራ ንብረትን ያለሚስት ዕውቅና መያዣ በማድረግ ለባል ብድር መስጠቱ አነጋጋሪ ሆኗል፡፡
(በጋዜጣው ሪፖርተር) ጠቅላይ ማኒስትር መለስ ዜናው ባለፈው ረቡዕ በአሜሪካ ኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ ባደረጉት ንግግር፣ ይህ የመጨረሻ የሥልጣን ዘመናቸው መሆኑን ገልጸዋል፡፡
– ከእስራኤል ኩባንያ ጋር በመተባበር የማሪን አካዳሚ ይከፍታል (በኃያል ዓለማየሁ) በአገሪቱ ብቸኛው የባሕር ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ መርከብ፣ በቻይና ኩባንያ ለሚያሠራቸው ዘጠኝ መርከቦች ከቻይና ኤግዚም ባንክ (China Exim Bank) ጋር የ234.7 ሚሊዮን ዶላር የብድር ስምምነት ተፈራረመ፡፡
– አቅራቢዎችና ኮንትራክተሮች ዋጋ ለማረጋጋት ተስማሙ (በዳዊት ታዬ) የኮንስትራክሽን ዘርፉ በቀጣይ ዓመታት ትልልቅ መሣሪያዎችን ከመጠቀም ይልቅ፣ መካከለኛና መለስተኛ በትራክተር ኃይል የሚጎተቱ መሣሪያዎች እንዲጠቀም መታሰቡ የዕድገትና የትራንስፎርሜሽኑ ዕቅድ አንድ አካል እንደሆነ፣ የሥራና የከተማ ልማት ሚኒስትሩ አስታወቁ፡፡
– 4000 ሔክታር መሬት በውኃ ተሸፍኗል (በታምሩ ጽጌ) በአፋር ክልል በዱፍቲና አሳይታ አካባቢ የሚገኘው የተንዳሆ ስኳር ልማት ፕሮጀክት ከነሐሴ ወር አጋማሽ ጀምሮ በጣለው ከፍተኛ ዝናብ ጉዳት እንደደረሰበት በቦታው ተገኝተው የተመለከቱ የዓይን እማኞች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
* ለክልሉ ተጨማሪ አራት ምክትል ፕሬዚዳንቶች ተሹመዋል (በሰብለወንጌል ሐብታሙ) የደቡብ ክልልን ላለፉት አምስት ዓመታት በፕሬዚዳንትነት ሲያስተዳድሩ የቆዩት አቶ ሽፈራው ሽጉጤ፣ በድጋሚ ለቀጣይ አምስት ዓመታት ክልሉን እንዲያስተዳድሩ ተመረጡ፡፡
– አንድ ተማሪ 7,000 ዶላር መክፈል ይጠበቅበታል (በመርጋ ዮናስ) የካሊፎርኒያው ሊንከን ዩኒቨርሲቲ በማስተርስ ኦፍ ቢዝነስ ኤንድ አድሚኒስትሬሽን (ኤምቢኤ) ፕሮግራም ካለፈው ማክሰኞ መስከረም 12 ቀን 2003 ዓ.ም. ጀምሮ ኢትዮጵያ ውስጥ በይፋ ማስተማር ጀመረ፡፡
የባንዲራው ቀን አከባበር እና ዙሪያውን የሚከተሉትን ንግግሮች ለሚተነትን ታዛቢ ኢሕአዴግ ቢያንስ በዚህ ጉዳይ “የቀኞቹን” አጀንዳ ማንሳቱ መሠረታዊ ሽግሽግ መሆኑ የሚያሻማ አይደለም። ይህ እርምጃ የኢትዮጵያዊ ብሔረተኝነት አቀንቃኙን አንድ “ትልቅ” አጀንዳ የሚያሳጣው ነው። እርግጥ ቀደም ሲል እንዳልኩት የባንዲራን ጉዳይ ሁሉም ወገን የሚስማማበት …
የስብከተ ወንጌል እና ሐዋርያዊ ተልእኮ መምሪያ የሰባክያንን እና ዘማርያንን ስምሪት ለመቆጣጠር ተስኖታል፤ የሰባክያን ድልድል፣ የደመወዛቸው አለመሻሻል እና ስብከተ ወንጌልን እንደ ዋነኛ አገልግሎት አለመቁጠር ጉልሕ ችግሮች ሆነዋል፤ ‹‹ለቤተ ክርስቲያን የሚያስፈልጋት ታዋቂ ሳይሆን ዐዋቂ ሰባኪ ነው፤ በታዋቂ ሰባክያን ምእመኑ አድናቂ እንጂ ተነሳሒ …
ስለ ሕገ ወጥ ሰባክያን እና ዘማርያን የወጣው መመሪያ ግልጽነት እንደሚጎድለው እና በእኩልነት እንደማይተገበር ተመለከተ Read more »
Vel Sed nibh Aenean tincidunt enim Sed velit penatibus id lorem. Massa Morbi ligula magna Sed enim dui dui libero Vivamus orci. Libero Nunc In Curabitur Suspendisse magna montes Nullam et Sed a.
“ስለ አማርኛ ቋንቋ ቃላት በማንሳት መከራከር … ከኔ ይራቅ… ስለ ሃይማኖት ያነሳሃውን ግን በግዴለሽነት፣ በማናለብኝነት፣ …ባለፈው…” ከሚል ቀረርቶ ጋር ጥበበ የሱስ የሰብቁብኝ ጦር… ጭቃ የማይወጋ…ቄጠማ ኖሯል። በከበደ ሚካኤል ግጥም እንጀምር። ፍቺው እርስዎ እንዳሉት፣ ያ መሆኑን (በኮሚኒዝም ስም ያለቀው፣ ሃይማኖት የለሾችን …
የኢትዮጵያ ህዝብ፣ አገር-ወዳድና ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች እና ኢህአዴግ፤ ከዚኽ ወዴት? ክፍል ስድስት አያልሰው ደሴ (የግል አስተያየት) ሐ-፩፦ የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች ቅንጅት (ኢዴኃቅ) …፣ በተጨማሪም ከዚኽ በላይ እንዳየነው ኢዴኃቅ እንደኢትዮጵያዊ ድርጅቶች ስብስብ ኢህአዴግ በኢትዮጵያ ላይ የተያያዘውን የጥፋት አቅጣጫ ለማስቀየርና ለሀገር አንድነትና ለህዝባዊ …
ስማ ወገኔ! ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ከዚህ በላይ ክፉ ቀን የለም!! ቀን ሳለ የጨላለመብን፣ የህይወት ጣዕም ጠፍቶብን ምሬትና ሐዘን ሲፈራረቁቡን፣ በገዛ ምድራችን ባሮች በስደትም ባሮች፣ በገዛ ምድራችን ምጻተኞች በእንግድነት የሰፈርንባት ምድርም እንዲሁ ስደተኞች፣ በገዛ ምድራችን ተገፍተን እና አልቅሰን በስደትም በኃሳብ ማቀን እስከመቼ …
በምርጫ 2002 አካሄድ እና ውጤት ላይ ያልተስማሙት ኢሕአዴግና የተቃዋሚ ፓርቲዎች በቀጣይ የፖለቲካ ሂደቶች ላይም ተቃራኒ አቋም አንፀባርቀዋል፡፡ እስክንድር ፍሬው ከ”መኢአድ” ተጠባባቂ ፕሬዝደንት ዶክተር ታዲዮስ ቦጋለ እና ከ”መድረክ” ቃል አቀባይ ፕሮፌሰር በየነ ፔጥሮስ ጋር ውይይት አድርጓል። ዝርዝሩን ካጠናከረው ዘገባ ያድምጡ፡፡
የተስፋዬ ገብረአብ የመጽሐፍ-ሂሱ ሂስ ዘውገ ፋንታ መግቢያ ደራሲው ተስፋዬ ገብረአብ፣ ስየ አብርሃ ስለጻፈው “ዝባዝንኬ” መጽሐፍ ባቀረበው “የመጽሐፍ ሂስ” ሌላ ሂስ መጻፍ ለማይቀርብ ምግብ እጅ ማስታጠብ ይሆናል። የዚህ ጽሑፍ ዓላማ ተስፋዬ ገብረአብ ስለ ስየ መጽሐፍ ማሾፉን ለመቃወም ወይም ስየን ለመደገፍ አይደለም። …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!
በኬንያ፤ በሱዳን ዳርፉር፤ በዴሞክራቲክ ሪፑብሊክ ኮንጎም ሆነ በሰሜን ዑጋንዳ ለተፈፀሙ የዘር ማጥፋት ወንጀሎች፤ የሚመለከታቸዉ ሰዎች ለፍርድ ቀርበዉ ቅጣታቸዉን አልተቀበሉም፤ ተበዳዮችም አልተካሱም።