(ሪፖርተር) — በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፎች በኩል በሃዋላ፣ በሲፒኦ እና በቼክ ልውውጥ የተደረገባቸው ከ14 ቢሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ ሰነዶች፣ ሳይወራረዱና ሳይታረቁ በዋናው መሥሪያ ቤት ሒሳብና የሒሳብ ማስታረቂያ መምሪያ (Account and Reconciliation Office) ተወዝፈው እንደሚገኙ የባንኩ ምንጮች አስታወቁ፡፡ አንዳንድ የመንግሥት ድርጅቶች …

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ14 ቢሊዮን ብር በላይ ያልተወራረደ ሒሳብ መኖር ተጠቆመ Read more »

ከዚህ በታች ያለውን ማስታወቂያ በኢ-ሜይል ያደረሱን አንድ ደጀ ሰላማዊ ናቸው። ጉዳዩ ለሁላችንም ጠቃሚ መሆኑን ስለምናምን እንደሚከተለው አቅርበነዋል። ++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++ ማንኛውም ሰው በነጻ ሊጠቀምበት ይችላል  (http://www.meliyu.com):- በዓለማችን ላይ በጣም ተነባቢ ከሆኑት መጻሕፍት ውስጥ አንዱ መጽሐፍ ቅዱስ መሆኑ ይታወቃል:: ነገር ግን መጽሐፍ ቅዱስ …

ማስታወቂያ፦ ንስረ ቃል የተሰኘ በአማርኛ ቋንቋ የመጽሐፍ ቅዱስን ጥቅስ መፊለጊያ ሶፍትዌር Read more »

አቡጊዳ – መስክረም 24 ቀን 2003 የመለስ ፓርላማ ነገ ይሰበሰባል- በኢሕአዴጎች ዘንድ አወዛጋቢ የሆነዉ የብርቱካን ጉዳይ እልባት ያገኛል ይባላል! 99.6% የሚሆነዉ የመለስ ፓርላማ አባላት ዛሬ ወደ አዲስ አበባ የገቡ ሲሆን ነገ በኢፌሴል ፓርላማዉ እንደሚሰበሰብ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዜና ያመለክታል። ፓርላማዉ …

የመለስ ፓርላማ ነገ ይሰበሰባል- አወዛጋቢ የሆነዉ የብርቱካን ጉዳይ እልባት ያገኛል ይባላል Read more »

ከግርማ ካሳ «ያልተመለሰው ጥያቄ ብርቱካን መቼ ትፈታለች? የሚለው ብቻ ነበር። አሁን እሱም ቢሆን መልስ ማግኘቱ ከወደ አዲሳባ እየተሰማ ነው። ብርቱካን ሚደቅሳና የቀድሞ የደርግ ባለስልጣናት የግእዙ መስከረም ከማለቁ በፊት ቃሊቲን ለቀው እንደሚወጡ የወሬ ጭምጭምታ አለ» የሚል አነበብኩኝ፣ አቶ ተስፋዬ ገብረዓብ በቅርቡ …

ጥያቄ አለኝ ለአቶ ተስፋዬ ገብረ አብ? Read more »

አንዳንድ ሰዎች፡ እንዲሁም ቤተሰብ እናቷ እንኩዋን፡ መቼም የናት አንጀት ነውና፡ ትፈታልኝ እንጂ፡ እንኳን ታሰረች ሊሉ አይችሉም። አንዳንድ ሰዎች ግን፡ በግልም ባደባባይም ከብርቱካን ጋር በተያያዘ የሚያሰሙት ከንፈር መምጠጥና፡ አይ “ይህቺ ሴት ተጎዳች” ንግግር ስህተት ነው ብዬ ነው ሀተታዬን የምጀምረው፡ ዛሬ። ብርቱካን …

ለነገሩ፡ ለብርቱካንም ለኛም መታሰሯ ይበጀናል Read more »

መሰከረም 24 ቀን 2003 ዓ.ም. በተካሄደው የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመጀመሪያ ዙር ጉባዔ፣ አቶ አባዱላ ገመዳ የምክር ቤቱ አፈ ጉባዔ ሆነው ተመረጡ፡፡አቶ አባዱላ ገመዳ ከ541 ተመራጮች የ540 መራጮችን ድምፅ አግኝተዋል፡፡በምክትል አፈ ጉባዔነት ወ/ሮ ሽታዬ ምናለ በድጋሚ ተመርጠዋል፡፡

 (ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 2/2010፤ መስከረም 22/2003 ዓ.ም):-  “ለምንድን ነው ስለ ቤተ ክርስቲያን ገመና የምታወጡት? ለምን የሚያንጽ ሌላ ነገር አትጽፉም? ከባቴ አበሳ ለምን አትሆኑም? የሰውን ኃጢአት ብቻ ለምን ታወጣላችሁ?” ወዘተ ወዘተ የሚለው የአንዳንድ ደጀ ሰላማውያን አስተያየት እና ጥያቄ ነው። መልሳችን እና …

በቤተ ክርስቲያን ውስጥ እየተፈጸመ ስላለው ጥፋት የምንጽፍበት ምክንያት Read more »

– ኢሕአዴግ መድረክ ለውይይት የሚጠራው የሥነ ምግባር ደንቡን ሲፈርም ነው አለ – መድረክ ለውይይቱ ቢጋበዝም ባይጋበዝም እንደማያሳስበው አስታወቀ– መኢአድ ውይይቱ ለከንቱ ፕሮፓጋንዳ ስለሚውል እንደማይቀበለው ገለጸ (በሰብለወንጌል ሐብታሙ)

– የኢትዮጵያ፣ የግብፅና የደቡብ አፍሪካ አየር መንገዶች በጋራ አየር መንገድ ሊያቋቁሙ ነው– የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሉፍታንዛው ኤልኤስጂ ጋር ሽርክና ሊመሠርት ነው – የሚገነባውን ሆቴል ወደ አምስት ኮከብ ሊያሳድግ ነው – የሚበላሹ ምርቶች ካርጎ ተርሚናል ግንባታ ጨረታ በድጋሚ ሊያወጣ ነው (በቃለየሱስ …

‹‹ኃላፊነቴን የማስረክበው በፍላጎቴ እንጂ በማንም ግፊት አይደለም›› አቶ ግርማ ዋቄ Read more »

(በአስራት ሥዩም) የኢትዮጵ ብሔራዊ ባንክ ኮምፒስካን በሚባል የደቡብ አፍሪካ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኩባንያ የተሠራ፣ በአገር አቀፍ ደረጃ የባንክ ብድር ጠያቂዎችን የብድር መረጃ በተማከለና በፈጣን መንገድ የሚያጠናቅርና ተቀሟን የማያግዝ ፕሮግራምን ወደ ሥራ ለማስገባት ባለፈው ሐሙስ ንግድ ባንኮች በተገኙበት አስተዋውቋል፡፡

(በምዕራፍ ብርሃኔ) አቶ ናስር ስያር የተባለ ግለሰብ ከአሥር ቀናት በፊት በመኪና አደጋ ሕይወቱ አልፏል ተብሎ፣ ቤተሰብና ዘመድ አዝማድ በተገኙበት ቢቀበርም በማግስቱ እኩለ ቀን ገደማ መንገድ ላይ ከነሙሉ ጤንነቱ ሊገኝ ችሏል፡፡

በትናንትናው ዕለት 62 ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናትና ጄነራሎች በትራንስፎርሜሽናል ሊደርሺፕና ቼንጅ እንዲሁም በሕዝብ አስተዳደር በሁለተኛ ዲግሪ ከኢንተርናሽናል ሊደርሺፕ ኢንስቲትዩት ተመርቀዋል፡፡

(በታምሩ ጽጌ) በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ሸዋ ዞን አዳበርጋ ወረዳ የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ሠራተኞች ልጆችና የአካባቢው ነዋሪዎች የሚማሩበት የገዛኸኝ አበራ ትምህርት ቤት የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ተፈታኞች ውጤት፣ ትምህርት ቤቱንና የዞኑን (አምቦ) ትምህርት ጽ/ቤት እያወዛገበ መሆኑን ያካባቢ ነዋሪዎች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡

ምእመናን ‹‹ሽልማቱ ለሀገረ ስብከቱ ስድብ ነው›› ይላሉ (ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 2/2010፤ መስከረም 22/2003 ዓ.ም):-  ከ1981 ዓ.ም ጀምሮ የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በመሆን እያገለገሉ ለሚገኙት ብፁዕ አቡነ ኤፍሬም የ1.8 ሚልዮን ብር ላንድክሩዘር መኪና ሽልማት ተበረከተላቸው፡፡ ከመኪናው ጠቅላላ ወጪ ገሚሱ …

ብፁዕ አቡነ ኤፍሬም የ1.8 ሚልዮን ብር መኪና ተሸለሙ Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 2/2010፤ መስከረም 22/2003 ዓ.ም):-  በሃይማኖት ተቋማት እና በልዩ ልዩ እምነቶች ውስጥ እየተበራከተ እና እየተባባሰ የመጣው የ‹ኪራይ ሰብሳቢነት› አመለካከት እና ተግባር የሀገርን እና የሕዝቡን ሀብት በማባከን፣ ፍትሐዊ ክፍፍል እንዳይኖር መንሥኤ በመሆን እና ግጭቶችን በማነሣሣት ለልማት ዕንቅፋት መፍጠሩን የፌዴራል …

መንግሥት የብዙኀን መገናኛዎች በእምነት ተቋማት ውስጥ የተበራከተውን ‹ኪራይ ሰብሳቢነት› እንዲዋጉ ጠየቀ Read more »

ብርቱካን ለዳግም እስራት ከተዳረገች ጀምሮ የኢትዮጵያ ፖለቲካ አንዳች ዓይነት ለውጥ ውስጥ ሊገባ እንደሚችል የገመቱ ጥቂቶች ሳይሆኑ አይቀሩም። ለውጡ እጅግ ለስላሳና ገር የሚመስል ነገር ግን ብዙ ዜጎች የሞራል እና የፖለቲካ ጥያቄዎችን መላልሰው እንዲያስቡ የሚያደርግ ለስላሳ አብዮት መሆኑን እየቆየም ቢሆን መረዳት አዳጋች …

[አንድ ለቅዳሜ!] ይቅርታ ለብርቱካን ወይስ ይቅርታ ከብርቱካን? ይቅር ባዩ ማነው? Read more »

ሠላማዊት ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ በአሜሪካው ኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ ተገኝተው ስለወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ ሲጠየቁ በየመድረኩ ከሚለዋወጡት ምላሽ አንዱን መለሱ። ”ይቅርታ አልጠየኩም የሚል ሰው በሕጋችን መሠረት ይቅርታው ተነስቶ ውሳኔው ተፈፃሚ ይሆናል አሉ” (ቃል በቃል ስለመጥቀሴ ርግጠኛ አይደለሁም)። የትኛው ሕግ ይህን እንደሚል ግን አንቀጽ …

ስለወ/ት ብርቱካን ጠ/ሚ መለስ የማይደፍሩት ሐቅ Read more »

በግንቦት 2002ዓ,ም በተካሄደዉ ብሄራዊ ምርጫ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ መንበሮቹን ገዢዉ ፓርቲ የያዘበት አዲሱ ምክር ቤት የፊታችን ሳምንት ሥራዉን አንድ ብሎ ይጀምራል። ገዢዉ ፓርቲ ጎልቶ ለሚታይበት ለዚህ የምክር ቤት ዘመንም አዳዲስ ባለስልጣናት እንዲሚመረጡ እየተነገረ ነዉ። ወደስቱዲዮ …

አዲሱ ምክር ቤትና አዳዲስ ባለስልጣናት Read more »

የጀርመን ውህደት 20 ኛ ዓመት እና የጎረቤቶችዋ እስተያየት ሁለቱ ጀርመኖች ከተዋሀዱ ከሀያ ዓመታት በኃላ አብዛኛዎቹ የጀርመን ጎረቤት ሀገራት በምዕራብ እና በምስራቅ ጀርመን መካከል ልዩነት መኖሩ ፈፅሞ አይታያቸውም ።

ከዚህ በታች ያለውን ጽሑፍ ያደረሱን አንድ ደጀ ሰላማዊ ናቸው። ዘወትር በደ ሰላም ከምንዘግበው እና ቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ በስብከተ ወንጌል አካባቢ እየተካሄደ ካለው ኢ-ኦርቶዶክሳዊ እንቅስቃሴ አንጻር ለእናንተ ለደጀ ሰላማውያን የሚያበረክተው አንድ ቁም ነገር አለው ብለን ስላመንን እንድትመለከቱት አቅርበነዋል። ቸር ወሬ ያሰማን፤ …

የመስቀለኛው ተራራ መስቀላዊ ተልእኮ Read more »

(ደጀ ሰላም፤ መስከረም 20/20003 ዓ.ም፤ ሰፕቴምበር 30/20010)፦ ዓመታዊው የእመቤታችን የቅ/ድንግል ማርያም በዓለ ንግሥ በግሸን ደብረ ከርቤ በደመቀ ሁኔታ በመከበር ላይ እንደሆነ ተባባሪ ደጀ ሰላማውያን ከሥፍራው ዘግበዋል። ከ1000 በላይ ቁጥር ባላቸው መኪናዎች፣ በእግር እና በከብት ጀርባ ተጭኖ የመጣው ቁጥሩ በብዙ ሺዎች …

በግሸን ደብረ ከርቤ ማርያም በዓሉ በደመቀ ሁኔታ እየተከበረ ነው Read more »

አምባገነንነት በተለያዩ ዘመናት የተለያዩ ቅርጾችን እየያዘ እስካሁን ዘልቋል። በዘመናችን ያሉ አምባገነን ሥርዓቶች እንደቀድሞዎቹ ሁሉ የህግ ሳይሆን የአንድ ሰው አሊያም የአንድ ቡድን የበላይነት የሰፈነባቸው አገዛዞች ናቸው። ሆኖም ዛሬ በድሮዎቹ አምባገነን አገዛዞች እምብዛም ያልተለመዱ አዳዲስ ነገሮችም አሉ። ለምሳሌ በዛሬ ዘመን አምባገነን አገዛዞች …

አምባገነንነት እና ዘረኝነት በኢትዮጵያ Read more »

ነፍሰ ገዳይ አገዛዞች የሚነግሱት ከዝምተኞች በተገነባ መሰረት ላይ ነው። እነሱ እንደ እሳት እየሰፉ ሲሄዱ ውሃ፣ አፈር፣ ቅጠል እና የተገኘውን ሁሉ በጊዜ አንስተው ተባብረው ወርውረው በማስቆም ፈንታ፤ ከዳር ቆመው “እኔን ምን አገባኝ” ከሚሉ ዝምተኞች። የአቋማቸውን ትክክለኛነት ለማስረገጥ፥ “ዝምታ ወርቅ ነው” የሚለውን …

እዳር መቆም ይብቃን Read more »

የቀድሞ የወያኔ ባለስልጣናት በአፍሪካ አገራት የጦር መሳሪያ ደላላነት ስራ እየሰሩ መክበራቸውን ለዲፕሎማቶች ቅርበት ያላቸው የውስጥ ምንጮቻችን ገለጹ። አቶ የማነ ኪዳኔ (ወይም በጫካ የቅጽል ስማቸው “ጀማይካ”)፣ በደቡብ ሱዳን ውስጥ በከፍተኛ የጦር መሳሪያ ሽያጭ ድለላ ስራ ተጠምዶ እንደሚገኝ የደረሰን መረጃ ገልጿል። አቶ …

የቀድሞ የወያኔ ባለስልጣናት በጦር መሳሪያ ደላላነት ስራ መክበራቸው ተዘገበ Read more »

የዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ ካድሬዎች “እድገትና ትራንስፎርሜሽን” የተባለውን አዲስ “ቅኝት” ይዘው መነሳታቸው የአዲስ አበባን ህዝብ ከማስደንበር ባለፈ መልኩ ሊያታልለው እንዳልቻለ የግንቦት 7 ድምጽ ዘጋቢ ከመዲናይቱ ባስተላለፈው ዘገባ ገልጿል። ዘጋቢያችንን ያናገሩት የመዲናይቱ ነዋሪዎች፥ “የከዚህ ቀደሞቹን ቅኝቶች ሰምተናቸዋል፤ አንዳቸውም መሻሻልን አላመጡም። ያለው …

የወያኔ የ”እድገትና ትራንስፎርሜሽን” እቅድ ተብዬ ከመፈክርነት ያለፈ አይደለም ተባለ Read more »

“ኦል አፋር“ የተባለው የዜና ድረ-ገጽ፣ የአፋር ክልል የንግድ፣ ኢንዱስትሪ እና ኢንቬስትመንት ቢሮ ሃላፊ አቶ ያዮ ማሂ በፌዴራል ፖሊስ ደሴ ከተማ ላይ መታሰራቸውን ዘግቦ ነበር። ድረ-ገጹ፥ ባለስልጣኑ ትራንስፖርቴሽንን በሚመለከት በአፋር እና በአማራ ክልል መካከል የተፈጠረን አለመግባባት ለመፍታት ወደ ደሴ እንዳቀኑ እና …

የትግራይ ተወላጆች የሆኑ የገዢው ቡድን አባላት የአፋር ክልል ባለስልጣናትን እንዳሻቸው ያሳስራሉ የሚል ክስ ቀረበ Read more »

ህዝብ በተሰበሰበ ቁጥር ከፍተኛ ስጋት ላይ የሚወድቀው የወያኔ አገዛዝ በመስቀል በዓል እለት ከፍተኛ ጥበቃን ሲያደርግ እንደቆየ ለማወቅ ተችሏል። ወደ መስቀል አደባባይ በሚወስዱት ስድስቱም መግቢያዎች ላይ ጥብቅ ፍተሻ እንደተደረገ የታወቀ ሲሆን፣ ውሃ በላስቲክ ጠርሙስ እና ሸንኮራ አገዳ ይዞ መግባት ያልተቻለበት ሁኔታ …

የመስቀል በአል በከፍተኛ ጥበቃ ስር እንደተከበረ ታወቀ Read more »

“አለማቀፍ ዘመቻ ለትምህርት” የተባለው የተለያዩ ግብረሰናይ ድርጅቶች ቅንጅት በዚህ ሳምንት ባወጣው ሪፖርት ላይ ኢትዮጵያን በአለማችን ለተማሪዎች እጅጉን ክፉ ናቸው ካላቸው አገሮች ተርታ መድቧታል። ደሃ አገሮች ‘በትምህርት ቀውስ ጫፍ ላይ ይገኛሉ’ ያለው ሪፖርት፤ በከፍተኛ ችግር ውስጥ አሉ ካላቸው አምስት አገሮች ውስጥ …

ኢትዮጵያ በዓለማችን ላይ ለተማሪዎች ክፉ ከሆኑ ሃገሮች ተርታ መመደቧ ‘የወያኔን የትምህርት ፖሊሲ ውድቀት’ አመላክቷል Read more »

ዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ ባለፈው ሰኞ ያከበረው የባንዲራ ቀን በዓል በህዝቡ ትኩረት ሳይሰጠው ማለፉ ታውቋል። የኢትዮጵያ ባንዲራ በወያኔ አገዛዝ ዘንድ የሚንቋሸሽ እንደሆነና ዘረኛው አምባገነን መለስ ዜናዊ ስልጣን እንደተቆጣጠረም ባንዲራው ከጨርቅ ያለፈ ዋጋ እንደሌለው መናገሩ ይታወሳል። ይሁን እንጂ ከተወሰነ ጊዜ ወዲህ …

ወያኔ የደገሰው የባንዲራ ቀን በዓል እንደታቀደው አለመሄዱ የህዝቡን ንቃት አሳይቷል ተባለ Read more »

የወያኔ አገዛዝ ቢ.ፒ.አር. (ወይም ቢዝነስ ፕሮሰስ ሪኢንጂነሪንግ) የተባለውን እና በሌላ አገራት የስራ ብቃትን ለማሻሻል ጥቅም ላይ የሚውለውን ሂደት ተጠቅሞ የፖለቲካ ድጋፍ የማይሰጡትን የመንግስት ሰራተኞች በግፍ ማባረሩ ይታወሳል። የግንቦት 7 ድምጽ ዘጋቢ ከአዲስ አበባ ያስተላለፈው ዘገባ እንደሚያሳየው፥ አሁን ደግሞ “ባላንስድ ስኮር …

ዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ ተጨማሪ የመንግስት ሰራተኞችን በግፍ ለማባረር በስንድት ላይ ነው Read more »

ደብሊን ሁለት በመባል የሚታወቀው የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት የጋራ የስደተኞች አቀባባል መሰረታዊ መመሪያ ተሻሽሎ አባል ሀገራት ተጨማሪ ስደተኞችን እንዲቀበሉ የቀረበውን ሀሳብ በተለይ ጀርመንና ፈረንሳይ አጥብቀው እየተቃወሙ ነው ።

Ethiopia Zare (ሐሙስ መስከረም 20 ቀን 2003 ዓ.ም. September 30, 2010)፦ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ”ስታር አሊያንስ” የተሰኘውን ዓለም አቀፍ የአየር መንገዶች ሕብረት በሚቀጥሉት 12 ወራት ለመቀላቀል ረቡዕ መስከረም 19 ቀን 2003 ዓ.ም. ተፈራረመ። አየር መንገዱ ከግብፅ እና ከደቡብ አፍሪካ ቀጥሎ …

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የስታር አሊያንስ አባል ሆነ Read more »

ከልማት ጋር የተያያዙ ስራዎች በአካባቢ ላይ ጉዳት እያደረሱ ቢሆንም፡ ይህ ሁኔታ እየቀነሰ ነው ተባለ፡፡ የልማት ፕሮጀክቶች ከመተግበራቸው በፊት በአካባቢው ላይ የሚያሳድሯቸው ተፅኖዎች በቅጡ መመርመር እንዳለባቸውም ተመልክቷል፡፡ መለስካቸው አምሓ ያጠናከረውን ዝርዝር ያድምጡ፡፡

ታደሰ ብሩ መግቢያ “የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የግብርናም የኢንዱስትሪም ሳይሆን የመፈክር ኢኮኖሚ” ነው እያልኩ ስቀልድ ኖሬአለሁ። አሁን አሁን ግን ምፀቱና ቀልዱ ቀርቶ የምር “የመፈክር ኢኮኖሚ የሚባል ነገር ይኖር ይሆን?” እያልኩ ማሰላሰል ጀምሬአለሁ። ይኸ ጉዳይ በአንድ ጋዜጣ በቀልድ መልክ መነሳቱ ነገሩ ሌሎችንም ሰዎች …

ጯኺ መፈክሮች እና ውጤቶቻቸው Read more »

(በኃይሌ ሙሉ፣ ሪፖርተር) የሐረርና አጎራባች ከተሞችን ለሚቀጥሉት ሰላሳ ዓመታት የንፁህ መጠጥ ውኃና ሳኒቴሽን ተጠቃሚ ለማድረግ ታቅዶ ከሦስት መቶ ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተጠናቀቀው የሐረር ውኃ ፕሮጀክት አገልግሎት መስጠት ከጀመረ ከሃያ ቀናት በኋላ ተቋረጠ፡፡ የሐረር ውኃና ፍሳሽ አገልግሎት ምንጮቻችን እንደገለጹት ከአምስት ዓመታት …

ከሦስት መቶ ሚሊዮን ብር በላይ የወጣበት የሐረር ውኃ ፕሮጀክት አገልግሎት መስጠት አቆመ Read more »

ዋና ፅ/ቤቱ ባሕርዳር ላይ የሆነው የአማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም (አብቁተ) የገበሬዎችን አቅም ያጎለብታል የሚለውን የገንዘብ ወይም የማይክሮ ፋይናንስ አገልግሎት ይሰጣል፡፡ ተቋሙ አነስተኛ ገቢ ላላቸው ገበሬዎችና ሌሎችም የሕብረተሰብ ክፍሎች ብድር፣ ቁጠባ፣ የኀዋላና የጡረታ ክፍያ አገልግሎት ሥራዎችን ያከናውናል፡፡ ይህ የማይክሮ ፋይናንስ ተቋም …

የብድርና ቁጠባ ባሕል በአማራ Read more »

ከሸንቃታዉ ዘካሊፎረኒያ ታሪክ ራሱን በአዲስ መልከ እንደሚደግም ከኢትዮጵያ ታሪክ እንኳን ብዙ ተምረናል። ቁጥሩ አንድ መቶ ሀያ የነበረዉ የደርግ አመራር አባላት በመፈንቅለ አገዛዝ ሙከራና በዉስጥ የስልጣን ሽኩቻ ምክንያት ወደ ከሰላሳ በታች ያሽቆለቆለዉ ያለ ምክንያት አልነበረም። ባለስልጠናት ሲሾሙና ብዙም ሳይቆዩ ይሻሩ እንደነበረ …

ለ”ፉርሽ ባትሉኝ” ነዉ ወይ ሽጉዱ? Read more »

«ከአያያዝ ይቀደዳል ከአነጋገር ይፈረዳል» እንዲሉ መጥፎም ሆነ አስከፊ አመራር ወይም አያያዝ ያለፍላጎቱ የህዝብን ልብ ያስሸፍት ይሆናል። አያያዙን ያወቁበት በተለያዩ ሳንኮች ምክንያት ያጡትን መልሰው ያገኙታል ።