(ሙሉ ገ.) በአቶ በረከት ስምዖን የሚመራው” የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት” በመንግሥት ኤሌክትሮኒክስ ሚዲያ የሚሠሩ አርታኢያንና ፕሮግራም አስፈፃሚዎች  የኢትዮጵያንና የመንግሥት ገጽታን በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የሚያበላሹ ዘገባዎችን ንቁ ሆነው እንዲቆጣጠሩ የሚያዝ አዲስ መመሪያ አስተላለፈ፡፡  ከኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት በቀጥታ የወረደው አዲስ መመሪያ ይበልጡኑ …

“ገጽታን በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የሚያበላሹ ዘገባዎች” በመንግሥት ሚዲያዎች እንዳይተላለፉ ለፕሮግራም አስፈጻሚዎች ብርቱ መመሪያ ተሰጠ Read more »

ታዲያ አገሮችና የሰብዓዊ አገልግሎቶች ድርጅቶች እነዚህ ተፈናቃዮች ላሉባቸው ልዩ ችግሮች ለመድረስ የሚጠቀሙበት መመሪያየተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እያዘጋጀ ነው። ራዲካ ኩማራስዋሪ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በጦርነቶች ውስጥ የተጠመዱ ልጆች ጉዳይ የዋና ፀሐፊው ልዩ ተጠሪ ናቸው። “በዓለም ዙሪያ – ይላሉ ኩማራስዋሪ – እነዚህ ልጆች …

ተመድ ለተፈናቃይ ሕፃናት እንክብካቤ መመሪያ እያዘጋጀ ነው Read more »

ኮምፕዩተርና የሞባይል ስልኮችን የመሳሰሉ የመረጃ ቴክኖሎጂ ውጤቶች ለአፍሪቃ በርካታ ጥቅሞችን ያስገኛሉ ። ይሁንና የተበላሹ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች ወደ አፍሪቃ ሲጣሉ የጤናና የአካባቢ ችግሮችን ማስከተላቸው አይቀርም ።

ርእሰ ዜና ሊቀ ማእምራን ፋንታሁን ሙጬ በጠቅላይ ቤተ ክህነት የልማት ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ ሆነው ተሾሙ፡፡ ቀደም ሲል ሊቀ ማእምራን ፋንታሁንን በጠቅላይ ቤተ ክህነቱ የአስተዳደር እና አቅም ግንባታ መምሪያ ሐላፊነት ለመመደብ በፓትርያርኩ ቀርቦ የነበረው ሐሳብ በዋና ሥራ አስኪያጁ በገጠመው ብርቱ …

ሊቀ ማእምራን ፋንታሁን ከኦስትርያ መልስ Read more »

ያሬድ አደመ እና ዓለምነህ ሽጉጤ አሉበት፤ (ደጀ ሰላም፤ ኖቬምበር 10/2010፤ ኀዳር 1/2003 ዓ.ም)፦ እሑድ ጥቅምት 28 ቀን 2003 ዓ.ም በሐዋሳ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም በተፈጠረው ዐምባጓሮ በሕጋዊ የገዳሙ ሰንበት ት/ቤት አባላት ላይ ከፍተኛ የድብደባ ጉዳት ያደረሱት ያሬድ አደመ እና …

በሐዋሳ ቅ/ገብርኤል ውስጥ ብጥብጥ የፈጠሩ ፍርድ ቤት ቀረቡ Read more »

ባለፈው ሰኞ የአውሮፓ ኅብረት የምርጫ ታዛቢዎች ልዑክ ያወጣውን የመጨረሻ ሪፖርት የኢትዮጵያ መንግሥት ተቀባይነት የሌለው በማለት አጣጥሎታል፡፡በትናንትናው ዕለት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ የአውሮፓ ኅብረት የምርጫ ታዛቢዎች ቡድን ያወጣው ሪፖርት የኢትዮጵያን የዴሞክራሲ ሒደት ያላገናዘበና የተሳሳተ የፖለቲካ ግንዛቤን የያዘ በመሆኑ ለሁለተኛ ጊዜ …

መንግሥት ያጣጣለው የአውሮፓ ኅብረት የምርጫ ሪፖርት Read more »

(በውድነህ ዘነበ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት በሊዝ የሚሸጥበት የአካባቢ ዋጋ ደረጃ ማሻሻያ ለማድረግ የሚያስችለውን ጥናት፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለማስጠናት ድርድር መጀመሩን የከተማው አንድ ከፍተኛ ባለሥልጣን ለሪፖርተር ገለጹ፡፡

– ‹‹ይዘጋ›› የሚለው የመጀመሪያ ደረጃና የጠቅላይ ፍርድ ቤቶች ውሳኔ ጸንቷል (በታምሩ ጽጌ) ዶ/ር አሰገደች ላቀው (ባለቤት)፣ ዶ/ር ጌታቸው ተፈራ፣ ሲስተር አበባ ኪዳኔ፣ ሲስተር ወጋየሁ ዓለሙና አረፈ ዓይኔ ገብረ እግዚአብሔር የአሰገደች የእናቶችና ሕፃናት ሆስፒታል ሠራተኞች ሲሆኑ

(በታምሩ ጽጌ) የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ‹‹የፍርድ ቤት ትዕዛዝ በመጣስ ለስምንት ወራት ያህል አስሮ አቆይቷቸዋል›› በተባሉ ተከሳሾች ምክንያት በትናንትናው ዕለት በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት 10ኛ ወንጀል ችሎት ቀርቦ መልስ ሰጠ፡፡

ሃኪምዎን ይጠይቁ በምሽቱ ቅንብሩ፥ ከመድሃኒቶች አጠቃቀምና ጥንቃቄ ጋር የተዛመዱ የአንድ የአዲስ አበባ አድማጫችን ላደረሱንና ሌሎች ተዛማች ጥያቄዎች የህክምና ባለሞያ ምላሽ ይዞ ቀርቧል። በሃኪም የሚታዘዙ ፀረ-ተህዋስያን መድሃኒቶችን ስንወስድ ማድረግ ስላሉብን ጥንቃቄዎች ክፍል አንድን ያድምጡ። ያለ ሃኪም ትዕዛዝ የሚወሰዱ መድሃኒቶችን ስንጠቀም ማወቅና …

መድሃኒቶች ሲወሰዱ የሚያስፈልጉ ጥንቃቄዎች፤ Read more »

Ethiopia Zare (ማክሰኞ ጥቅምት 30 ቀን 2003 ዓ.ም. November 9, 2010)፦ ከአምስት ወራቶች በፊት በኢትዮጵያ የተካሄደውንና በወያኔ/ኢህአዴግ 99.6% አሸናፊነት እንደተጠናቀቀ የተገለጸውን ‘ምርጫ’ 2003 በሚመለከት የአውሮፓ ህብረት ታዛቢ ቡድን ዝርዝር ሪፖርቱን አወጣ። ምርጫው ግልጽና ለሁሉም ተቃዋሚዎች የተመቻቸ የመጫዎቻ ሜዳ ማዘጋጀት ያለመቻል …

የአውሮፓ ህብረት የምርጫ 2002 ዓ.ም. ዝርዝር ሪፖርት አቀረበ Read more »

የኒው ዮርኩን ማራቶን አትሌት ገብሬ ገብረማሪያም አሸነፈ Ethiopia Zare (ሰኞ ጥቅምት 29 ቀን 2003 ዓ.ም. November 8, 2010)፦ አንጋፋው አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ ትላንትና በተካሄደው የኒው ዮርክ ማራቶን ውድድር ላይ በተሰማው ሕመም ምክንያት አቋርጦ ከወጣ በኋላ በሰጠው መግለጫ ራሱን ከአትሌቲክስ ጎራ …

በኃይሌ ገብረሥላሴ ጡረታ መውጣት አስተያየቶች እየጎረፉ ነው Read more »

ከብሄራዊው የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የቀረበለትን ግብዣ ተከትሎ ባለፈው ግንቦት በኢትዮጵያ የተካሄደውን ብሄራዊ ምርጫ የታዘበው የአውሮፓ ህብረት የምርጫ ታዛቢ ልዑክ የመጨረሻ ሪፖርቱን ይፋ አድርጓል። የድርጅቱ ዋና መቀመጫ በሚገኝባት የቤልጂጓ መዲና ብራስልስ ይፋ ያደረገውን ይህንን ሪፖርት ተንተርሶ የተጠናቀረውን ዘገባ አቢይ ርዕሳችን ይመለከተዋል። …

የአውሮፓ ህብረት የምርጫ ታዛቢ ልዑካን ቡድን የመጨረሻ ሪፖርቱን ይፋ አደረገ። Read more »

ይሄይስ አዕምሮ ትናንት ማታ የድረ ገጽ ዜናዎችን ሳነብ ያየሁት አስገራሚ ዜና በሌላ ጉዳይ ላይ ልጽፍ ተነሳስቼ የነበርኩትን ሰውዬ ወዲያውኑ አስለወጠኝ። ብቻየን በሳቅ ስንከረከር የራሴው የሳቅ ማሚቶ እንደገና እያሳቀኝ በቶሎ ላቆም አልቻልኩም – አስመሸኝ። የወያኔ ገልቱ ሥርዓት እንዴቱን ያህል የወዳጆቹን ብቻ …

የከዘራው ትንቢት አልተፈፀመም እንዴ? Read more »

ነፃነት ዘገዬ ከጥቂት ሣምንታት በፊት ዶ/ር እሌኒ ስለምትባል ወጣት ኢትዮጵያዊ ምሁር ሲያቀብጠኝ በእንግሊዝ አፍ ጽፌ በላክሁት ጦማር ሳቢያ በደረሰብኝ የሞራል ውድቀት ላለፉት ብዙ ጊዜያት አንገቴን ደፍቼ ምንም ሳልል ቆይቻለሁ። አሁን ግን ”እስከመቼ ኩርፊያ?” ብዬ ተደፋፈርኩና ብዕሬን አነሳሁ። የሚገርመው የት ጠፋ …

አቶ ብሩንም ገደሉት (ነፃነት ዘገዬ) Read more »

ይነጋል በላቸው በ”ሠላም ለሁላችሁም!” ጀመርኩ ይህችን አጭር አስተያየት። የአቶ ዘውገ ፋንታን ሐተታ (በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ ስፖርት ፌደሬሽን ስለ ዳኛ ብርቱካን ሚደቅሣ የክብር እንግዳነት ምርጫ የወሰደው ፖለቲካዊ አቋም) አነበብኩ። ሀገራችን የገጠማትን ዘርፈ ብዙ ችግር እያሰላሰልኩም ብዙ ተከዝኩ። የወያኔም እጅ ምን ያህል ረዥም …

የወያኔ አለንጋ እጅ ባሜሪካ Read more »

ስለ ዳኛ ብርቱካን ሚደቅሣ የክብር እንግዳነት ምርጫ የወሰደው ፖለቲካዊ አቋም ዘውገ ፋንታ (የፌደሬሽኑ የቀድሞ ቦርድ አባል) መግቢያ በውጭ ያለው ማንኛውም የኢትዮጵያኖች ማህበራዊ ድርጅት፣ በሀገር ውስጥ እንዳለው ድርጅት ሁሉ በተዘዋዋሪ ወይም በቀጥታ በወያኔው መንግሥት ቁጥጥር ስር ካልሆነ በስተቀር ለመቀጠል እንዳይችል ውዝግብ …

የስደቱ “የኢትዮጵያ ስፖርት ፌደሬሽን በሰሜን አሜሪካ” Read more »

ግርማ ካሣ ([email protected]) ከጥቂት ሣምንታት በፊት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ አንድነት መድረክ አምስት ገጾች የያዘ መግለጫ አውጥቷል። በኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ አደገኛ ሁኔታ ላይ እየወደቀ እንደሆነ የገለጸው መድረክ፣ ኢትዮጵያ ወደ አንድ ግለሰብ አምባገነንነት እያመራች እንደሆነም በመግለጫው ያትታል።

የኢትዮጵያ ህዝብ፣ አገር-ወዳድና ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች እና ኢህአዴግ፤ ከዚኽ ወዴት? ክፍል አስራ አንድ አያልሰው ደሴ (የግል አስተያየት) ሐ) አመራር፦ ቀደም ሲል እንዳየነውና ወደፊትም እንደምንመለከተው ለማንኛውም የተናጠልም ሆነ የጋራ ትግል መሳካት ወይም ውድቀት አመራር ቁልፍ የሆነ ሚና አለው። በመሠረቱ የትግል ድርጅት አመራር …

… ኢህአዴግ ከዚኽ ወዴት? (ክ.11 – አያልሰው ደሴ) Read more »

ቻሌ ተሾመ [email protected] የአማራውን ክልል በመምራት ላይ የሚገኘው ብአዴን የተባለ የህወሓት ጥላ ድርጅት የተመሠረተበትን 30ኛ ዓመት በተመለከተ በዋሽንግተን ዲሲ በሞቀበት የሚዘፍኑ ሚዲያዎች ማስተጋባትን ይዘዋል። በተለይ በዚሁ ድርጅት ቀድሞ ታጋይ የነበርን የሚሉ የትግል ውሉና ጉዞው የጠፋባቸው ተጋባዦች የሰጡትን አስተያየት በተመለከተ አቶ …

ብአዴን ለአማራው የመጣለት ወይስ የመጣበት Read more »

ኃይሌ ይህን ያስታወቀው ትናንት በኒው ዮርክ ማራቶን ያሸንፋል ተብሎ ሲጠበቅ ጉልበቱ ላይ በደረሰበት ህመም 16ኛው ማይል ላይ አቋርጦ ከወጣ በኋላ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ነው። በረዥም ርቀት ሩጫ ውድድሮች በታሪክ ቀዳሚውን ሥፍራ እንደያዘ በስፋት የሚነገርለት የ 37 ዓመቱ አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ …

ኃይሌ ወጣ፤ ገብሬ ገባ Read more »

ግርማ ካሣ ([email protected]) ”ከፌዴሬሽኑ ጀርባ ልንሰለፍ ይገባል” በሚል ርዕስ ባቀረብኩት ጽሁፍ፣ እጅግ በጣም በርካታ ምላሾች በኢሜል ደረሱኝ። ኢሜሎቹ በሙሉ የተቃውሞ ኢሜሎች ናቸው። አንዳንዶቹ ከመቃወም አልፈው ስድብና ዛቻም አዝለዋል።

በታሽጉ ፓኬቶች ውስጥ ተደብቀው የተጓጓዙ ቦንቦች ጉዳት ሳያደርሱ በፊት ከተደረሰባቸው ወዲህ በአውሮፓ ስጋቱ እያየለ መጥቷል። ሰኞ ጥቅምት 29 ቀን 2003 ዓ.ም. ብራስልስ ላይ የአውሮፓ የሀገር ውስጥ ሚንስትሮች ስጋቱን ተከትሎ ተወያይተዋል።

ቢቢሲ ባለፈው መጋቢት ወር ባወጣው በዚህ ዘገባ ላይ የእርዳታ ገንዘቡን ያሰባሰበውን የሙዚቃ ቡድን “ባንድ ኤድ”ን የመራውን ሙዚቀኛ ሰር ባብ ጌልዶፍን  ከትናንት በስቲያ ባሠራጨው ዘገባ ይቅርታ መጠየቁን ከዚህ በቀደመው ዘገባ አስደምጠናል። ከኢትዮጵያ መንግሥት የኮሚኒኬሽን መሥሪያ ቤት የወጣ መግለጫ ደግሞ “ኢትዮጵያና የኢትዮጵያ …

ቢቢሲ፣ ባንድ ኤድና የኢትዮጵያ መንግሥት Read more »

(በመላኩ ደምሴ) የኢትዮጵያን የከፍተኛ ትምህርት ጥራት ወደተሻለ ደረጃ ለማሸጋገር የፖሊሲ አማራጮችን የሚዳስስና የውሳኔ ሐሳቦችን የሚያቀርብ ኮንፈረንስ በመጪው ማክሰኞና ረቡዕ አዲስ አበባ ውስጥ ሊካሄድ ነው፡፡

(በታምሩ ጽጌ) የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ከአራት ወራት በፊት በመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በተጠርጣሪዎች ላይ የተላለፈን ትዕዛዝ ሳይፈጽም በመገኘቱ፣ ጥቅምት 30 ቀን 2003 ዓ.ም. በፌዴራል የመጀመሪያ ፍርድ ቤት ቀርቦ እንዲያስረዳ ትዕዛዝ ተላለፈ፡፡

በሆላንዳዊው የአውሮፓ ኅብረት ፓርላማ አባል በሚስተር ቲዝ በርማን የተመራው የአውሮፓ ኅብረት የምርጫ ታዛቢዎች ቡድን፣ ከአምስት ወራት ዝምታ በኋላ የግንቦት 2002 ምርጫ ትዝብት ሪፖርቱን በነገው ዕለት ይፋ ያደርጋል፡፡

(በየማነ ናግሽ) በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል የወለንኛ ቋንቋ ተናጋሪ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ወቋተህዴን) ፓርቲ አምስት ከፍተኛ አመራሮችና አንድ አባል ለ12 ቀናት ታስረው ከቆዩ በኋላ ባለፈው ዓርብ ተፈተዋል፡፡

– አራት ኮሌጆች ከ98 ሚሊዮን ብር በላይ ከስረዋል እየተባለ ነው (በታምሩ ጽጌ) መንግሥት የትምህርት ሥልጠና ጥራትና አግባብነትን ለማረጋገጥ በሚል፣ ማንኛውም የግል ከፍተኛ ተቋማት የሕግና የመምህርነት ትምህርት እንዳይሰጡ ያስተላለፈውን ክልከላ ተከትሎ፣ በርካታ የርቀት ትምህርት መምህራን ከሥራ እየተሰናበቱ መሆኑን ለሪፖርተር ገለጹ፡፡

(በጋዜጣው ሪፖርተር) ባለፈው ዓርብ የአየር ንብረት ለውጥ ከፍተኛ አማካሪዎች ቡድን ሪፖርቱን  ለተባበሩት መንግሥታት ሲያቀርብ፣ ካሁን በኋላ ግፊቱና ጫናው የሚበዛው በበለጸጉ አገሮች ላይ እንደሆነ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ አስታወቁ፡፡

(በታደሰ ገብረ ማርያም) ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር በቦሌና በየካ ክፍለ ከተሞች በሚገኙ ሁለት አካባቢዎች በድምሩ 56 ሺሕ ካሬ ሜትር ቦታዎችን አስፋፍቶ ይዟል ተብሎ የተገለጸው ፍጹም ሀሰት ነው ሲል አስታወቀ፡፡

(በታምሩ ጽጌ) በአዲስ አበባ ከተማ በተለይ ገርጂ መብራት ኃይል፣ ኢምፔሪያል ሆቴል አካባቢ፣ ካዛንችስ፣ ጐፋ መብራት ኃይልና አልፎ አልፎ በሌሎቹም አካባቢዎች ባሉ የኮንዶሚኒየም ቤቶች ነዋሪዎች በጠራራ ፀሐይ እየተዘረፉ መሆናቸውን ለሪፖርተር ገለጹ፡፡

(በሚኪያስ ሰብስቤ) የቀድሞው የኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚን ጨምሮ፣ ሌሎች 13 የወቅቱ የድርጅቱ ሠራተኞች የሚገኙበትን የሙስና ክስ ጉዳይ እያየ ያለው የከፍተኛው ፍርድ ቤት አንደኛ ደረጃ የወንጀል ችሎት፣ የመጨረሻ ውሳኔ ለመስጠት ለኅዳር 22 ቀን 2003 ዓ.ም. ቀጠሮ ይዟል፡፡