የኡጋንዳ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ዘመቻ

ኡጋንዳ እ.ጎ.አ በ 2011 ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ታካሂዳለች ። ለዚሁ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የሀገሪቱን ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒን ጨምሮ 8 ዕጩ ተወዳዳሪዎች የምርጫ ዘመቻ ጀምረዋል ።